cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ከ ዘመናት በፊት

ውድ የቻናላችን ቤተሠቦች በዚህ ቻናል ያዝናናል ያስተምራል ብለን ያሠብናቸውን👇👇👇 መሳጭ ታሪኮች ግጥሞች ቁም ነገር አዘል ፅሁፎች ምን አለፋቹ የጥበብን ጥግ እናሳያቹሀለን😁 #share#join 👇👇👇👇 https://t.me/kezemenatbefitt For any comment @Kezemenatbefit_bot

Більше
Рекламні дописи
11 499
Підписники
+13924 години
+1107 днів
+67230 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

​​          💛ልብ ያለው ያንብብ💛 ሚስት ባልዋ ከስራ ወደ ቤት ሲመጣ ትንሽ ልታናድደው ታስብና እጥር ምጥን ያለች ደብዳቤ ፅፋለት አልጋ ላይ አስቀምጣለት አልጋው ስር ትደበቃለች። ባል በስራ የደከመ ሰውነቱን እየጎተተ ወደ ቤቱ ገብቶ ሚስቱን ሲጠራት አቤት የሚለው በማጣቱ ተኝታ ይሆናል ብሎ ወደ መኝታ ቤት ሲገባ... ሚስቱ የፃፈችለትን ደብዳቤ ያገኛል። ደብዳቤው እንዲ ይላል፦ " ሌላ ሰው ስለወደድኩ ካሁን በዋላ ካንተ ጋር መኖር ስለማልፈልግ ቤቱን ትቼልህ ሄጃለው" ይላል...ባል ሆዬ ወዲያው ፈገግ ይልና ስልኩን አውጥቶ ደወለ፦.. "ሀይ የኔ ቆንጆ እንደነገርኩሽ ያቺ ጅል ሚስቴ በራሱዋ ጊዜ ትታኝ ሄደች ደስ አይልም? መጣው ጠብቂኝ" ብሎ ስልኩን ዘግቶ ከቤት ይወጣል።😱 ይሄን ጊዜ ሚስት ብሽቅ ብላ እያነባች 😥 ከተደበቀችበት ስትወጣ አልጋው ላይ ሌላ ደብዳቤ ታገኛለች፤ እንዲ ይላል...see more
Показати все...
see More
« ሰለዋት ማለት ያዋጣል    ከችግር ቶሎ ያወጣል » እውነት ነው በዳዒሙ ሹም ላይ ሰላትና ሰለዋት ማውረድ ከጭንቅ ፣ ከድህነት ፣ ከልፍስፍስነት ፣ ከበሽታና ሀሜት ከተሰኙ ችግሮች ያወጣል ። ሪዝቁ እንዲሰፋ ፣ ፊቱ እንዲያበራ ፣ መንፈሳዊም አካላዊ ጥንካሬ እንዲኖረው የሚሻ ሰው ሰለዋትን ያበዛል ።  አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላን ማውሳት በነብዩ አለይሂ ሰላት ወሰላም ላይ ሰለዋት ማውረድ የቀደምት አበዎች ፣ የደጋጎች ፣ የዐሪፎች ፣ የመሻይኾች ምግባር ብቻ ሳይሆን የአላሁ ተዓላና የነብዩ አለይሂ ሰላም ትዕዛዝ በመሆኑ የመረጣቸውና የተመረጡት በዚህ ተጠምደዋል ። እኚያ በሻሻ ነብይ ሰሃባዎችን «እርሱን ተዉት ; አላህና መልዕክተኛውን ይወዳል!» አሏቸው ። ወዷቸው አላህን የሚያወሳና በሰለዋት የተጠመደሳ ?! ዐለይሂ አፍደሉ ሰላት ወሰላም 💚 Semir ami✍
Показати все...
14👍 2
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
New Project እስካሁን ካሉት ውስጥ ቢያንስ አንዱ list ሳይደረግ አዲስ Airdrop recommend አላደርግም ብየ ለራሴ ቃል ገብቼ ነበር።🙈 ነገር ግን Dogs የተባለዉን Airdrop የnotcoin official channel Share ሲያደርገው አልቻልኩም።😄 Btw I love #notcoin project!! ኮይን የሚሰጥተው 3 ነገሮችን አይቶ ነው። ⚫ቴሌግራም አካውንታችሁ የተከፈተበትን እድሜ ⚫Premium ተጠቃሚ መሆናችሁን ⚫ለጊዜው Tap/Tap የለውም። እሱም አንድ እፎይታ ነው። ደሞም Lbank Exchange ላይ እና Bingx List ሊደረግ ነው 😳 More CEX Coming የ DOG/USDT አሁናዊ ዋጋ 🔥 ያልጀመራችሁ ካላችሁ አሁኑኑ ጀምሩ👇 https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=Q9Gm6-NITIuwHD1gURnv_A https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=Q9Gm6-NITIuwHD1gURnv_A
Показати все...
👍 1 1
ዛሬ ላይ የተምር ክፋይ ያክል እንኳ ሶደቃ ብናደርግ ተቀባይነት ይኖረዋል። በጣም ጥቂት/ትንሽ ነው የተባለን መልካም ስራ ብንሰራ፡ ከአሏህ ዘንድ እጥፍ ድርብ የሆነ ምንዳ  እናገኛለን። አኼራ ላይ ግን ምድርን የሚሞላ ወርቅ እንኳን ቤዛ/ፊዳ ብናደርግ ተቀባይነት አይኖረው። በእንግድነት ባለንበት አለም፡ ለዘላለሙ ቤታችን የሚሆነንን ስንቅ እንሰንቅ።
Показати все...
👍 9
ዛሬ ላይ የተምር ክፋይ ያክል እንኳ ሶደቃ ብናደርግ ተቀባይነት ይኖረዋል። በጣም ጥቂት/ትንሽ ነው የተባለን መልካም ስራ ብንሰራ፡ ከአሏህ ዘንድ እጥፍ ድርብ የሆነ ምንዳ  እናገኛለን። አኼራ ላይ ግን ምድርን የሚሞላ ወርቅ እንኳን ቤዛ/ፊዳ ብናደርግ ተቀባይነት አይኖረው። በእንግድነት ባለንበት አለም፡ ለዘላለሙ ቤታችን የሚሆነንን ስንቅ እንሰንቅ።
Показати все...
🇸🇦يونس ابن حسن🇸🇦

🌴በዚህ ቻናል በዋናነት የሸይኽ ሷሊህ #ኢብኑ_ዑሰይሚንና የሌሎች ታላላቅ ዑለሞች ፈታዋዎችና ትምህርቶች በአማርኛ ይቀርባሉ። 🕋🕋🕋 በተጨማሪም ወቅታዊና ጠቃሚ መረጃዎች ይቀርቡበታል።🌴 ለአስተያየትና ለጥቆማ @YunusHassen ይጠቀሙ!

https://ummalife.com/YunusHassen

🏝️ما كان لله سيبقى🏝️

Фото недоступне
Показати все...
😔በጣም ከፍቶኛል😔
💔ልቤ ተሰብሮዋል💔
😡ተቀላቀሉን😡
Фото недоступне
Показати все...
😔በጣም ከፍቶኛል😔
💔ልቤ ተሰብሮዋል💔
😡ተቀላቀሉን😡
Фото недоступне
Показати все...
🛡 ለባለ ትዳሮች 🛡
🧕 ለላገባችሁ 🤵‍♂
🙋‍♀ መንገድ ላይ ለሆናችሁ 🙋
✨ ጆይን || JOIN ✨
✨ ጆይን || JOIN ✨
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.