THRONE OF GOD/የእግዚአብሔር ዙፋን
እግዚአብሔር የህይወታችን ንጉስ ነው፤ እርሱንና እርሱን ብቻ እንሰማለን፣ እንከተላለን፣ እናመልካለን። #የመንገዱን_እውነት_ብቻ_እንነጋገርበታለን_ቀላቅለን_ሳይሆን_አጥርተን_እንማርበታለን። በአንድነት የምንቆምለት አንድ መንግስት ነውና አብረን ለእርሱና ለክብሩ በእውነት እንቆማለን። #ይቀላቀሉ
Більше- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Триває завантаження даних...
Coin-X (CNX) builds a payment system in which cryptocurrency is used as a payment method in the real economy, based on our own developed blockchain technology. We are developing several platforms that we will link in CNX-Network with Coin-X as payment system. Coin-X, the first fully encrypted coin that will have potential in the daily cash-flow system. This crypto is the beginning of a payment system that will be fully private and save.
“የሚያስፈልገው ግን ጥቂት ወይም አንድ ነገር ነው፤ ማርያምም መልካም ዕድልን መርጣለች ከእርስዋም አይወሰድባትም አላት።” — ሉቃስ 10፥42 የሚያስፈልገው ጥቂት ወይም አንድ ነገር እርሱም በፊትህ መሆን ከእግሮችህ ስር ማይወሰድብኝ መልካም ዕድል የማስቀድመው ማልለው ቸል የአንደበትህን ቃል መስማት ማዳመጥ እርፍ ብዬ በድምፅህ መመሰጥ ከእግርህ ስር እንደመሆን ያለ ከፍታ የለም ካንተ ጋር እንደማውራት ያለ ደስታ የለም ቃልህን እንደመስማት ያለ እረፍት የለም በክብርህ እንደመቆየት ያለ ክብር የለም (በክብርህ ውስጥ እንደመቆየት ያለ ክብር የለም) መች ሆነና ያለ ልክ ብክነቴ ቀልብህን የሚስብ መች ሆነና ረብ የሌለው ሩጫ አንተን ፈገግ ሚያስብል መች ሆነና ጉድ ጉድ ማለቴ ቀልብህን የሚስብ መች ሆነና የሰበብ መዓቴ አንተን ፈገግ ሚያስብል ከየትኛውም ነገሬ በፊት አስቀድመህ ትፈልገኛለህ ለአባትና ለልጅ ፍቅራችን ትልቅ ዋጋ አለህ ከየትኛውም ነገሬ በፊት ቀድመህ እኔን ትፈልገኛለህ ለአባትና ለልጅ ፍቅራችን ትልቅ ዋጋ አለህ እጅጉን ናፍቀሀኝ ስመጣ ቸኩዬ ጥድፍ ጥድፍ እያልኩ ወደ መሰዊያዬ በቀጠርኩህ ሰዓት ተገኝተህ ሳትንቀኝ ልጄ የማወጋሽ ብዙ አለኝ ስትለኝ ልቤ ፈነደቀ በደስታ ቀለጠ ከድካሜ በላይ ፍቅርህ እጅግ በለጠ ትልቅ ሆነህ ሳለህ አባቴ የኔም ድምፅ ናፍቆሀል ከታናሿ ከእኔ ይገርማል! ቁም ነገር ይዘሀል ከእግርህ ስር እንደመሆን ያለ ከፍታ የለም ካንተ ጋር እንደማውራት ያለ ደስታ የለም ቃልህን እንደመስማት ያለ እረፍት የለም በክብርህ ውስጥ እንደመቆየት ያለ ክብር የለም ለኔ ግን ወደ አንተ መቅረብ ይሻለኛል ወደ ጉያህ ወደ ደረትህ ብጠጋ ይበጀኛል ካንተ ጋር ያለኝን ህብረት ምንም አይተካውም ሳላገኝህ መዋል ማደር በፍፁም አልችልም #EthiopianGosplesong #Rahelwendwesenofficial #Ethiopianmusic #Protestantsong #Ethiopianmezmure
На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.