Android Box and Camera
Відкрити в Telegram
1 444
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
👆👆👆 ይሔ ለ LIFESTAR Smart TV የሚሆን MHShare የሚባል ስልካችን ላይ የሚጫን Application ነው ጥቅሙም ስልካችንን ወደ ቲቪ Mirror ማድረጊያ፣ ቲቪያችን ላይ የሚታየውን ሁሉንም ነገር ወደ ስልክችን Mirror ማድረጊያ እና በስልካችን ተች ስክሪን ቲቪያችን መቆጣጠሪያ፣ እንደ ቲቪያችን ሪሞት መጠቀሚያ፣ ስልካችን ላይ ያሉ ቪዲዮዎችን, ፎቶዎችን, Audio ዎችን ወደ ቲቪያችን Cast ማድረጊያ Android Application ነው ለ IPhone ተጠቃሚዎች AppStore MHshare ብላችሁ ሰርች አድርጋችሁ Download ማድረግ ትችላላችሁ።
ለ Windows PC ተጠቃሚዎች
ለ IOS (IPhone) ተጠቃሚዎች
ለ Mac (Apple) PC ተጠቃሚዎች
👆👆👆 ይሔ ለ LIFESTAR Smart TV የሚሆን MHShare የሚባል ስልካችንን ወደ ቲቪ Mirror ማድረጊያ፣ ቲቪያችን ላይ የሚታየውን ሁሉንም ነገር ወደ ስልክችን Mirror ማድረጊያ እና በስልካችን ተች ስክሪን ቲቪያችን መቆጣጠሪያ፣ እንደ ቲቪያችን ሪሞት መጠቀሚያ፣ ስልካችን ላይ ያሉ ቪዲዮዎችን, ፎቶዎችን, Audio ዎችን ወደ ቲቪያችን Cast ማድረጊያ Android Application ነው ለ IPhone ተጠቃሚዎች AppStore MHshare ብላችሁ ሰርች አድርጋችሁ Download ማድረግ ትችላላችሁ።
👆👆👆 ይሔ ለ LIFESTAR Smart TV የሚሆን MHShare የሚባል ስልካችንን ወደ ቲቪ Mirror ማድረጊያ፣ ቲቪያችን ላይ የሚታየውን ሁሉንም ነገር ወደ ስልክችን Mirror ማድረጊያ እና በስልካችን ተች ስክሪን ቲቪያችን መቆጣሪያ፣ እንደ ቲቪያችን ሪሞት መጠቀሚያ፣ ስልካችን ላይ ያሉ ቪዲዮዎችን, ፎቶዎችን, Audio ዎችን ወደ ቲቪያችን Cast ማድረጊያ Android Application ነው ለ IPhone ተጠቃሚዎች Appstore ሰርች አድርጋችሁ Download ማድረግ ትችላላችሁ።
Repost from 🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹
Yahsat ባለበት ሳተላይት ሰርች ስታደርጉ ዲግሪውን 51.5°E አድርጋችሁ በ 11098 H 16666 ላይ ሰርች ስታደርጉት ሙሉ የ DSTቪ Sport ቻናሎች ይገባሉ ረሲቨራችሁ Forever ሰርቨር ያለው ከሆነ በነፃ ይከፍታል ለምሳሌ
LIFESTAR 1 Million 4K Android
LIFESTAR 9595 4K
LIFESTAR 9090HD
LIFESTAR 9090HD mini
LIFESTAR 9090HD Diamond
GOLDSTAR 9999 HD 4K SDS
GOLDSTAR 9000HD Ghost ሁሉንም ቻናሎች መክፈት ይችላሉ
የ LIFESTAR 50" Specification
1. ቲቪው ትክክለኛ LG Screen 4K (UHD) Ultra HD ስክሪን ነው የሚጠቀመው 3840 × 2160
2. Android 9 ነው
3. RAM 2 GB ROM 16GB ነው
4. Double Screen ነው በቀላሉ ስክሪኑ አይሰበርም
5. ስማርት ሪሞት አለው በሪሞቱም Mouse መጠቀም እንችላለን ይሔ ማለት ስልካችን ላይ ያለ ማንኛውንም Application ቲቪው ላይ ጭነን መጠቀም እንድንችላ Mouse መኖሩ ያግዘናል
6. Built In Wifi እና Hotspot አለው
7. Google Playstore አለው የፈለግነውን Application መጫን እንችላለን
8. Built In ለ IPhone እና ለ Android ስልኮች የሚሆን ስልካችንን Mirror የምናደርግበት MiraCast እና MHshare Applications አለው
9. እጅግ በጣም ፈጣን የሆኑ Built In Applications አለው ለምሳሌ YouTube, Netflix, Google Browser, WeTV በተለይ ደግሞ ያለምንም ክፍያ Spotify መጠቀም ትችላላችሁ
10. ሶስት 4K መቀበል የሚችሉ HDMI Input Port አለው
11. ሁለት ፍላሽ መቀበያ Port አለው ፊልም ማየት ብንፈልግ የተለያዩ ፎርቶችን ማጫወት የሚችል Media Player ተጭኖበታል
12. RJ45 ወይም ኢንተርኔት ኬብል መቀበያ Port አለው
13. 2 ጃክ መቀበያ Port አለው
14. RF ይቀበላል
ቲቪው በጣም ብዙ ጥቅም ይሰጣል በተጨማሪም ዋጋው እጅግ በጣም ጥሩ ነው ይሔንን እቃ በማንኛውም የቲቪ መሸጫ ሱቆች ላይ ታገኙታል ከኛ መግዛት ከፈለጉ አንዋር መስኪድ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ ቤኪጃ ሶፍትዌር 0911961727 ወይም 0911001481 ዋጋ ለማወቅ አትደውል ቴሌግራም @bkjabot ላይ መጠየቅ ትችላላችሁ።
የ LIFESTAR 55" Specification

የ LIFESTAR 65" Specification

4. Single Screen FrameLess Super Slim ነው
5. ሁለት ሪሞት አለው አንዱ ሪሞት Voice Command አለው

LIFESTAR ኦርጂናል 65" 4K(UHD) Android Smart TV ፣ 55" 4K(UHD) ደብል ስክሪን Android Smart TV፣ 50" 4K(UHD) ደብል ስክሪን Android Smart TV አስገብተናል ፈላጊ ካለ መደወል ይቻላል ከ LIFESTAR ጋር ጉዞ ወደፊት። ዋጋ ለማወቅ @bkjabot ላይ inbox አናግሩኝ
ዛሬ 4:45 ላይ የሚደረጉት ሁለት ወሳኝ ጨዋታዎችን
Arsenal Vs Newcastle እና
ManUnited Vs Bournemouth
በ LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር በተመሳሳይ ሰአት ቲቪውን Split አድርጋችሁ በ Football HD እና በ TV Varzish ላይ በቀጥታ መከታተል ትችላላችሁ።
LIFESTAR ኦርጂናል 50" 4K(UHD) ደብል ስክሪን Android Smart TV አስገብተናል ፈላጊ ካለ መደወል ይቻላል ከ LIFESTAR ጋር ጉዞ ወደፊት።
LIFESTAR ኦርጂናል 55" 4K(UHD) ደብል ስክሪን Android Smart TV አስገብተናል ፈላጊ ካለ መደወል ይቻላል ከ LIFESTAR ጋር ጉዞ ወደፊት።
LIFESTAR ኦርጂናል 65" 4K(UHD) Android Smart TV አስገብተናል ፈላጊ ካለ መደወል ይቻላል ከ LIFESTAR ጋር ጉዞ ወደፊት።
LIFESTAR ኦርጂናል 65" Android Smart TV አስገብተናል ፈላጊ ካለ መደወል ይቻላል ከ LIFESTAR ጋር ጉዞ ወደፊት።
ለ GOLDSTAR 9999HD 4K SDS (ያለ ኢንተርኔት IKS ሰርቨር) ተጠቃሚዎች SDS Yahsat 52.5°E ከሆነ የምትጠቀሙት F1+111 ሰክታችሁ SDS Setting ላይ AIYahsat_MENA [52.5E] ላይ አድርጉት ይሰራላችሗል።

ሁሉም የ LIFESTAR, GOLDSTAR, SUPERSTAR ረሲቨሮች ለ Forever እና Funcam ሰርቨር ተጠቃሚዎች BeinSporት Package እና DSTቪ Package መክፈት ጀምረዋል ለምን ያህል ግዜ እንደሚቆይ አላውቅም