uk
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Відкрити в Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service

Показати більше
3 594
Підписники
+624 години
+77 днів
+4830 день
Архів дописів
☞በኮንስትራክሽን ስራ ውጤታማ ለመሆን የሚያስፈልጉ COTM/ ሲቪል ኢንጅነር ሊያውቃቸው የሚገቡ 10 ወሳኝ ነጥቦች...) 1) የግንባታ እቃዎች ፍተሻ( TESTS OF BUILDING MATERIALS) አንድ ጥሩ ኢንጅነር በሳይት ላይ የሚሰሩ የግንባታ እቃዎችን ለመፈተሽ የሚጠቅሙ የፍተሻ ስራዎችን የግድ ማወቅ ይጠበቅበታል። ከታች የተለያዩ አይነት የፍተሻ ቴክኒኮች ተጠቅሰዋል የኮንክሪት ፍተሻ(Concrete Test): •Slump test, •compression test (cubic or cylindrical test), •split tensile test, soundness etc. የአፈር ፍተሻ (Soil Test): •Core cutter test, •compactiontest,sand replacement test, triaxial test, consolidation test etc. Bitumen Test: •Ductility test, softening point test, gravity test, penetration test etc. (በእርግጥ እነዚህን ሁሉ እውቀቶች በየዮንቨርስቲዎች ውስጥ አንማር ይሆናል ነገር ግን ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ተወዳዳሪ ሆኖ ለመቅረብ የግድ መማር ማወቅ አለብን ዩ ቲዩብ ገብተን ብንፈልግ በቪድዮ የተደገፉቁም ነገሮችን እናገኛለን ጥቆማችን ነው :: 2) የአፈር ጥናት (INVESTIGATION OF SOIL) የተለያዩ አይነት የፍተሻ ቴክኒኮችን ተጠቅመን የአፈሩን የመሸከም አቅም እና ርጉእነት (settlement and stability ) የምንገነባው አካል ከመገንባቱ በፊት ልናውቅ እንችላለን። እንደ ኢንጅነር የአፈር ጥናት ለማድረግ የሚጠቅሙ በሳይት ላይ የሚከወኑ የፍተሻ ቴክኒኮችን ማወቅ ግዴታችን ነው። 3 የተለያዩ የሰርቬይን መሳሪያዎች አጠቃቀም ማወቅ(USES OF SURVEYING INSTRUMENTS) በእርግጥ በብዙ የኮንስትራክሽን ስራዎች ላይ ራሱን የቻለ የሰርቬይ ባለሞያ መቅጠር አሁን አሁን የተለመደ ቢሆንም ነገር ግን መሰረታዊ የሚባሉ የሰርቬይ መሳራያዎች ለምሳሌ ቶታል ስቴሽን እና ቴዎዶላይት አጠቃቀማቸውን አንድ ኢንጅነር የግድ ማወቅ አለበት። የግድ ! 4). የተለያዩ የግንባታ ስታንዳርድ ኮዶች (STANDARD CODES USED IN CONSTRUCTION) ኢትዮጵያን ጨምሮ የተለያዩ ሃገራት ከመልካ ምድራቸው የአየር፣የንፋስ፣የመሬት መንቀጥቀጥ ከባቢያዊ ፀባያቸው አንፃር የሚያዘጋጁት የግንባታ መርህ (Construction codes) አላቸው። አንድ ኢንጅንየር ግንባታ የሚያደርግበት ሃገርን ስታንዳርድ ኮድ የማወቅ ግዴታ አለበት ምክንያቱም የሚገነባው ቁስሃገሪቱ ባላት ተፈጥሯዊ መሰናክል እንዳይሰናከል እና እንዳይወድም። እነዚህን ኮዶች ወይም መመሪያዎች ሳይከተል የሚገነባ የትኛውም ግንባታ የመፍረስአቅሙ በእጥፍ የጨመረ ነው። 5) BAR BENDING SCHEDULE ባር ቤንዲንግ ስኬጁል ለኢንጅነየሮች ጠቃሚ የሆነ ቻርት (በተለይ ኮንስትራክሽኑ ሬንፎርስመንት ካለው)። ይህ ቻርት ሬንፎርስድ የሆነው የግንባታ አካል ማለትም ቢም፣ኮለን፣ስላብ፣ዋል...የሚጠቀማቸውን ቤረቶች የሚቆረጥበት ርዝመት ፣ በምን ያህል ርዝመት እንደሚታጠፉ እና ምን ያክል ተመሳሳይ እጥፋትና ርዝመት ያላቸው ባሮች በዛ አካል ውስጥ እንደሚኖሩ በግልፅ ይነግረናል ። ይህ ቻርት ብረትን ያለብክነት እንድንጠቀም እና የስትራክቸሩን ደህንነት (safety) እንድንጠብቅ ይጠቅመናል 6) የንድፍ እና ዲዛይን ንባብ (DRAWING AND DESIGN) አንድ ሳይት ኢንጅነር ከምንም ከምንም በላይ የግንባታን ንድፍ የማንበብ በጣም ትልቅ እውቀት ሊኖረው ይገባል። ዲዛይን እና ንድፎችን በትክክል ማንበብ እናመተርጎም ከቻለ ለሳይት ኢንጂንየርነት የሚያበቃውን 60% እውቀት አካብቷል ማለት ነው። ስለዚህ በተለይ ተማሪዎች ለቴክኒካል ድራዊንግ እና አውቶካድ እውቀቶች የምትሰጡትን ክሬዲት ከፍ አርጉ የፔጃችን መልእክት ነው:: 7) ግምት እና ክፍያ ( ESTIMATION AND BILLS) ግንባታው ምን ያህል ገንዘብ እንደሚያወጣ ግምቱን የሚያስቀምጠው የሳይት ኢንጅንየሩ ነው። (እንዴት መገመት እንዳለብን ፎርማቱን ወደፊት እንፖስታለን) 8 የጥራት ቁጥጥር (QUALITY CONTROL) ከኢንጅነሪንግ መርሆች ውስጥ አንዱ ጥራት ነው። ጥራቱን የጠበቀ ግንባታ ለተጠቃሚው አካል ገንብቶ ማቅረብ ግዴታችን ነው። አንዳንዴ ለሆዳቸው ያደሩኢንጂንየሮች ጥራቱን ባልጠበቀ የግንባታ መሳሪያ ገንብተው ያስረከቡት ህንፃ ምን አይነት ጉዳቶች እንዳደረሰ የቅርብ ግዜ ትዝታችን ነው። አንድ ሳይት ኢንጅነር የሚጠቀመውን የግንባታ ቁስ ጥራት የማወቅ ግዴታ አለበት ኋላ በሃገርም በግለሰብም ላይ የሚደርስን አደጋ ለመከላከል። 9) የሳይት ላይ አመራሮች (ON FIELD MANAGEMENT) እንዴት ፎርም ወርክ መታሰር እንዳለበት፣ የኮንክሪት አሰራር፣ ለጥንቃቄ የምንሰራቸው ስራዎችን ጨምሮ የተለያዩ ነገሮች ማወቅ ግዴታችን ነው 10) ከጉልበት ሰራተኞች ጋር ያለን መናበብ መቀራረብ (COORDINATION WITH LABOR) የጉልበት ሰራተኞችን ጨምሮ ሌሎች የተማሩ እና ያልተማሩ ሰራተኞችን እንዴትማስተዳደር እንዳለብን እውቀቱ ሊኖረን ይገባል። ትዛዝ ማስተላለፍ ብቻሳይሆን ወርዶ መስራትም ይጠበቅብናል። ለስራችን መቀላጠፍ ከሁሉምጋ ተናቦና በፍቅር መስራት ወሳኝ እና ወሳኝ ነው

የህዳር_ወር_2016_ዓ_ም_የሀራጅ_ሽያጭ_ማስታወቂያ.PDF3.46 MB

የህዳር_ወር_2016_ዓ_ም_የሀራጅ_ሽያጭ_ማስታወቂያ.PDF3.46 MB

ደረጃ(Stair case):- 🏗ደረጃ አንድ የህንፃ ወሳኝ አካል ነው፡፡ ሰዎች ከአንድ ፎቅ ወደ ሌላ ፎቅ መሄድ እንዲችሉ በቅደም ተከተል የተቀመጡ ቅደም ተከተሎች ነው። ደረጃው በመደበኛ ዲዛይን መርሆዎች መሆን ያለበት እና ሰዎች ደረጃዎቹን በቀላል ሁኔታ ለመደራደር እንዲችሉ በእኩል ደረጃ መሆን አለበት፡፡ 🚧ደረጃ አንድ የሕንፃ ግንባታ ዋና አካል ነው ፣ መኖሪያ ፣ ቢሮ ወይም የህዝብ መገልገያ። የግንባታ ኮዶች መሠረት የተነደፈ እና የተሠራ ነው። ደረጃ straight ፣ circular ወይም spiral ሊሆን ይችላል። ለተጠቃሚዎች ችግር እንዳይፈጥር እና አደጋዎችን ለማስወገድ ታሣቢ መሆን አለበት፡፡ stair design principle ደረጃዎች ከአንድ ፎቅ ወደ ሌላው ወለል ተደራሽነት ለመስጠት ቅደም ተከተል የተደረደሩ way ናቸው፡፡ እነሱ በህንፃው ምቹ ቦታ መቅረብ አለባቸው፡፡ ባለብዙ ፎቅ ግንባታ ፣ ምንም እንኳን ከፍ ወዳሉ ፎቆች ለመደበኛ እንቅስቃሴ ከአንድ ፎቅ ወደ ሌላ ቦታ ቢኖሩም፣ እሳት ወይም ሌሎች አደጋዎች ካሉ ደደረጃዎች ለአስቸኳይ መውጣት አስፈላጊ ናቸው ፡፡ Technical terms የሚከተሉት ከደረጃ ጋር የተዛመዱ ቴክኒካዊ ቃላት ወይም trminologies ናቸው 1. step /እርምጃ-ወደ ላይ ሲወርድ/ ሲወርድ እግሩ የሚቀመጥበት የደረጃ ክፍል ፡፡ 2. tread - የደረጃው አግድም ክፍል። 3. Riser-የደረጃ አንድ ቀጥ ያለ ክፍል ፡፡ 4. String -ደረጃዎቹን የሚደግፍ ዝንባሌ ያለው አባል ፡፡ 5. Landing-በእያንዳንዱ በረራ መጨረሻ ላይ የቀረበው አግድም መድረክ ነው ፡፡ 6. pitch(ማስገቢያ) - የደረጃው ቁመት ነው ፡፡ 7. Hand railing-እጅን የሚደግፍ ደረጃ ያለው አዝማሚያ አባል ነው ፡፡ 8 . baluster:- የ hand rail መደገፍያ ቀጥ ያለ መካከለኛ ድጋፍ ነው ፡፡ የሚከተሉት ጥሩ የ ደረጃ ባህሪዎች ናቸው:- 1. ከህንፃው ከሁሉም ጎኖች በቀላሉ መድረስ አለበት 2. አየር መኖር  አለበት 3. በእያንዳንዱ flight መጨረሻ ሰፊ landing ሊኖረው ይገባል 4. በመደበኛነት flight  ውስጥ ከ 12 ደረጃዎች በላይ መሆን የለበትም። 5. የደረጃዎቹ መነሳት እና መሄዳቸው የተመጣጠነ መሆን ያለበት እና የflight መውጣት እና መውረድ ቀላል ነው ፡፡ 6. የእጅ ጣውላ ቢያንስ በደረጃው በአንዱ በኩል መሰጠት አለበት 7. የደረጃው angle ከ 30 እስከ 45 ዲግሪዎች መሆን አለበት ፡፡ 🚧(የ ደረጃ ኣይነቶች) Stair types... *Straight stairs *Quarter-turn stairs *Dog-legged stairs *Open-newel stairs *Circular stairs *Bifurcated stairs *Geometrical stairs *Spiral stairs ደረጃዎች ከሚከተሉት ማናቸውም ቁሳቁሶች ይገነባሉ: የጡብ ማሳዎች ፣ የድንጋይ ንጣፍ ፣ ጣውላዎች ፣ ብረት ፣ በተጠናከረ የሲሚንቶ ኮንክሪት ሊሰሩ ይችላሉ።

INVITATION FOR BID IFB No. ECWCT/NCB/PW-0064/2016 1. The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible bidders for SUPPLY OF GRANITE, MARBLE AND TERRAZO 2. Interested Potential Bidders are required to present renewed relevant Trade License for the Ethiopian fiscal year, VAT Registration Certificate, Tax Clearance Certificate and Online Supplier list Registration Certificate together with their   offer. 3. Bidding document should be prepared in English language. 4. Interested Potential Bidders obtain a complete set of bidding document from the office of Procurement Department against payment of none refundable fee of Birr 400.00 upon presentation of Trade License renewed for the fiscal year. 5. This invitation of bid is open to all interested potential bidders regardless of their nationality and the bid evaluation and award shall be determined in accordance with the provision indicated in bidding document. 6.  The deadline for bid Submission shall be on DECEMBER 01, 2023, at 4:00 Local time 7. Bid must be accompanied with a Bid Security of an amount of Birr 200,000.00 ETB (Two hundred thousand) in the form of certified cheque (CPO) or Bank guarantee. Bid Bond in the form of insurance bond or in any other form shall not be accepted. 8. Bids must be delivered or deposited in the Tender Box situated at the office of the Procurement Department on DECEMBER 01, 2023, at 4:30 Local time in Ethiopian Construction Works Corporation Procurement Department conference room, in the presence of bidders and/or their representatives who choose to attend. 10. The Ethiopian Construction Works Corporation reserves its rights to reject any or all bids. 11. Bidders may get further information at the following address: Ethiopian Construction Works Corporation Address: - Gurd shola behind Athletics Federation Building In front of Andinet International school Telephone No.011 8 72 29 58/ 0118 72 30 86/011 896 29 91 PROCUREMENT TEAM -1                                   Telegram Channel-ECWC.BID