uk
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Відкрити в Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service

Показати більше
3 587
Підписники
-324 години
+87 днів
+4630 день
Архів дописів
የምዝገባ ቀን ፡-ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት (ቅዳሜን ከሰዓት በፊት ጨምሮ) ‣ አመልካቾች፡-የቅጥር ማመልከቻ፣የትምህርትና የሥራ ልምድ ኦርጅናልና የማይመለስ አንድ ፎ
+1
የምዝገባ ቀን ፡-ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት (ቅዳሜን ከሰዓት በፊት ጨምሮ) ‣ አመልካቾች፡-የቅጥር ማመልከቻ፣የትምህርትና የሥራ ልምድ ኦርጅናልና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ማስረጃችሁን ይዛችሁ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ፤ ‣ የሥራ ልምድ ማስረጃው ቀጥተኛ እና ከምረቃ በኋላ ሊሆን ይገባዋል ! ቅጥሩ ከተፈጸመ በኋላ በ15 ቀናት ዉስጥ ከእዳ ነጻ ስለመሆኑ በመጨረሻ ይሰራበት ከነበረበት መ/ቤት (ድርጅት) ክሊራንስ የሚያቀርብ ስለመሆኑ ግዴታ የሚገባ፣ ‣ የህክምናና የመድን ሽፋን ዋስትና እና የመኖሪያ ቤት አገልግሎት ይሰጣል:: ‣ የምዝገባ ቦታ :- ላምበረት በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤት ኢትዮ አግሪ 👈👈

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ የወጣበት ቀን ሚያዝያ 16/2017 ዓ.ም 👈
+7
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ የወጣበት ቀን ሚያዝያ 16/2017 ዓ.ም 👈

በአዲስ አበባ ለጨረታ የቀረቡት 1,735 የንግድ ቤቶች የት ነው የሚገኙት ? የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በተለያዩ ክ/ከተሞች ተገንብተው በተጠናቀዉ የ40/60 የጋራ ህንጻዎች ላይ የሚገኙ
በአዲስ አበባ ለጨረታ የቀረቡት 1,735 የንግድ ቤቶች የት ነው የሚገኙት ? የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በተለያዩ ክ/ከተሞች ተገንብተው በተጠናቀዉ የ40/60 የጋራ ህንጻዎች ላይ የሚገኙ 1,735 የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በሽያጭ ለማስተላለፍ እንደሚፈልግ ማሳወቁ ይታወሳል። ኮርፖሬሽኑ የንግድ ቤቶቹ የሚገኙባቸውን ክ/ከተሞች ፣ ቤቶቹ የሚገኙባቸውን ሳይቶች እና የቤቶቹን ብዛት ዛሬ ይፋ አድርጓል። በተለይም ከፍተኛውን ቁጥር የሚይዙት በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የሚገኙ ቤቶች ሲሆኑ በሻሌ ሳይት ላይ 622 ቤቶች፣ አያት ሁለት 309 ቤቶች ፣ አያት ሁለት ሳይት አራት 176 ቤቶች እንዲሁም አያት አንድ ሳይት ሶስት 140 ቤቶች ለጨረታ ወጥተዋል። (ሙሉ ዝርዝሩን ከላይ ይመልከቱ) @etconp

#ADVERTISEMENT 🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐 መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠 🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠 1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች 2 እዲሁም ፕሌት ከ 1
#ADVERTISEMENT 🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐                    መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠 🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠 1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች 2 እዲሁም ፕሌት ከ 1ሚሊም እስከ 30 ሚሊም እንቆርጣለን እበሳለን 3 በመቀጠል ጄቦልት 12ሚ እስከ 32ድረስ ጥርስ አውጥተን አጥፈን እናቀርባለን 4 የተለያዩ ቦልቶች በፈለጉት መጥን
📍 አድራሻ መገኛችን
ቁ1. በእጆት ባለ ስልክ ለናተ ቅርብ ቁ2. በታታሪዎች መገኛ ኮርቻ ተራ ቁ3. አየር ጤና ኪዳን ምህረት ጊቢ ማንኛውም ልሜራ እዛው በዘመናዊ ማሽን እቆርጣለን ቁ4. ሴሚት ፍየል ቤት በቅርባ ባራቱም አቅጣጫ ማሳሰብያ ከጊዜው አንፃር የዋጋ ንረት ካሳሰቦት እኛጋ እሚገርም መፍትሄ አለ በማያስቡት መልክ ስራዎን ይሰራሉ ይደውሉ ስልክ ቁጥር☎️ 📞0912492727 📞0913061530 📞0923764834 መልካም ስራ ለራስ ነው ቸር ይግጠማቹ ፀግሽ    ፕሌት እና ጄቦልት!

ማስታወቂያ:- NAYHAf Construction Metal Trading- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ መገኛ አድራሻው ቦታ:- 📍- ተክለሃይ
+3
ማስታወቂያ:-
NAYHAf Construction Metal Trading- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ
መገኛ አድራሻው ቦታ:-
📍- ተክለሃይማኖት በርበሬ በረንዳ
ስልክ ቁጥር:-
🔺📞+251- 944454610 🔺📞+251- 952730999 #LTZ 28 #LTZ 38 #LTZ 48 #CHS ከ ባለ 12mm ጀምሮ .... #RHS #I BEAM #U CHANNEL #H BEAM #Mesh Wire #የ ኣጥር ሽቦ #Galvanized Pipe #Angle #Aluminium Sheet #D ብረት#8 ቁጥር #ፌርሞችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ! ስትፈልጉ በቀጥታ ይደውሉ.. .

በአዲስ አበባ ለጨረታ ከወጡ ቦታዎች በአራዳ ክፍለ ከተማ የቀረበው መሰረዙ ተሰማ ከጨረታው ስድስት ቢሊዮን ብር ገቢ ይጠበቃል ተብሏል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ለጨረታ ካቀረበው 18 ሔክታር መሬት ውስጥ፣ በአራዳ ክፍለ ከተማ የተዘጋጀው 1.2 ሔክታር መሬት፣ መንግሥት ለልማት ስለፈለገው ሙሉ ለሙሉ ከጨረታ መሰረዙን አስታወቀ፡፡ የመሬት ልማት አስተደደር ቢሮ የመሬት ዝግጅት ባንክና ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ ሀብታሙ ተስፋዬ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ በአዲስ አበባ ከተማ ለጨረታ ከቀረቡ ዘጠኝ ክፍላተ ከተሞች ሥር ከሚገኙ ቦታዎች መካከል፣ የአራዳ ክፍለ ከተማ መሬት መንግሥት ለልማት በመፈለጉ ምክንያት ከጨረታ ተሰርዟል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር የመሬትና ልማት አስተዳደር ቢሮ በሊዝ አዋጅ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት፣ በከተማዋ ለጨረታ ከቀረቡ ቦታዎች ውስጥ ከዚህ በፊት ሙሉ ለሙሉና በከፊል ቦታዎችን መሰረዙን አስታውሰዋል፡፡   ለጨረታ ከቀረቡ ቦታዎች ውስጥ ካዛንቺስ የሚገኝ አንድ ቦታ በካሬ ሜት... ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.ethiopianreporter.com/140509/

🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና ማጠፊያ ማሽኖች አሉን 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን
🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና  ማጠፊያ ማሽኖች አሉን 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን 📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን 📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን! ➕➕➕➕➕➕➕➕➕ 📍አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)                     ቁ.2 መርካቶ                     ቁ.3 ተክለሀይማኖት 📞0904040477 📞0911016833

🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱*✨ Bole Bulebula Corridor project ( Girma Tesfaye Construction) 🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አ
+6
🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱*✨ Bole Bulebula Corridor project ( Girma Tesfaye Construction) 🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ (ጡቦችን )እናመርታለን። 🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣ 🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣ 🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣ 🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣ 🧱  ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣ 🧱 ለx-ray ክፍሎች፣ 🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣ 🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣ 🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣ 🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣ 🧱 ለአበባ መትከያ 🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣ 🧱 ለፒዛ ኦቭን፣ 🧱 ለምድጃ፣ 🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ፣ **✨We produced High quality clay bricks for various construction purposes with affordable price 👌🧱 Engineering Bricks and solid bricks 🧱 🧱 For building construction, 🧱 For bank vaults, 🧱 Fence for the yard, 🧱 For road edges, 🧱 For Hotels,Restaurants,and Cafes decoration, 🧱 For x-ray rooms, 🧱 For manuals, 🧱 For kitchen, 🧱 For shower tray 🧱 To cover PBC drains, 🧱 For garden, 🧱 Furnace For steel factory, 🧱 For pizza oven, 🧱 For waste incinerator...More information join our telegram channel https://t.me/+d8A-rQlF5p5lZThk 🧱contact us 🧱📲0912854327&0902378888

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ቴክኖሎጂዎች ግዙፍ ለውጦችን በግንባታ ኢንደስትሪ ውስጥ እያሳዩ ነው። የግንባታ ኢንዱስትሪን ቅልጥፍና፣ ዘላቂነት እና ደኀንነት የሚያሻሽሉ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች በገፍ ዘርፉን እየተቆ
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ቴክኖሎጂዎች ግዙፍ ለውጦችን በግንባታ ኢንደስትሪ ውስጥ እያሳዩ ነው። የግንባታ ኢንዱስትሪን ቅልጥፍና፣ ዘላቂነት እና ደኀንነት የሚያሻሽሉ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች በገፍ ዘርፉን እየተቆጣጠሩት ይገኛሉ። እነዚህ እድገቶች በመሠረተ ልማት ፕሮጀክት አፈፃፀም ላይ የሚታዩ ተግዳሮቶችን እየተቋቋሙ፣ ባህላዊ የአሠራር መንገዶችን ወደጎን እየገፉ አዳዲስ መፍትሄዎችን በማቅረብ ላይ ይገኛሉ። ሰሞኑን "Top 5 Technologies Shaping Construction in 2025" በሚል ርዕስ azobuild.com ላይ የወጣው ሪፖርት እንደሚጠቁመው በቀጣይ በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ ባህላዊ አሠራሮችን በማስቀረት ተጽዕኖ አድራጊ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ብሎ ያስቀመጣቸው፦ ▪️3D Printing in Construction ▪️Building Information Modeling (BIM) ▪️Advanced Robotics and Automation ▪️Sustainable Construction Materials ▪️Digital Twin Technology ናቸው። (ሙሉውን ዝርዝር መረጃ በመልዕክት ሳጥን ውስጥ ማግኘት ይችላሉ) ▬▬▬▬ ለተጨማሪ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ t.me/infraconmedia

በቢሾፍቱ ስለሚገነባው ግዙፍ የአውሮፕላን ማረፊያ አንዳንድ እውነታዎች -የሚገነባበት ቦታ ቢሾፍቱ ከተማ ክልል ውስጥ አቡሴራ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ ነው - የአውሮፕላን ማረፊያው ማስተር ፕላን ተሰርቷል
በቢሾፍቱ ስለሚገነባው ግዙፍ የአውሮፕላን ማረፊያ አንዳንድ እውነታዎች -የሚገነባበት ቦታ ቢሾፍቱ ከተማ ክልል ውስጥ አቡሴራ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ ነው - የአውሮፕላን ማረፊያው ማስተር ፕላን ተሰርቷል -ግንባታው በሁለት ምዕራፍ ይገነባል የመጀመሪያው የግንባታ ምዕራፍ ሲጠናቀቅ በዓመት 60 ሚሊየን መንገደኞችን ያስተናግዳል ይህም አሁን ካለው የማስተናገድ አቅም እጥፍ ይሆናል - አሁን ለስራው የሚያስፈልገው ብር በማፈላለግ ላይ ነው -በ መጀመሪያው ምዕራፍ 2 የአውሮፕላን መንደርደሪያዎች ይኖሩታል ሲጠናቀቅ 4ቱ የአውሮፕላን መንደርደሪያዎች ይጠናቀቃል -ለሚነሱት ነዋሪዎች ቤት ተገንብቶ ይሰጣቸዋል ወደፊትም ኑሯቸውን የሚገፉበት ተቋማት እንደ ከአግሮ እንዱስትሪ እና ንግድ የሚሰሩበት እየተገነባላቸው ነው -ለሰፈራው የሚሆነው የግንባታው ወጪ 250 ሚሊየን ዶላር ተገምቷል -7 የግንባታ ድርጅቶች ከጥር ወር ጀምሮ ለተነሺ ነዋሪዎች የሚሆነውን ግንባታ እየሰሩ ነው (Direct award) Via con proxy

የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማትና መልሶ ማልማት ሥራ በውስጡ የያዛቸው የመንገድ መሰረተ ልማቶች status ** ሀ/ 1 ሜክሲኮ_ እስጢፋኖስ... የተጠናቀቀ 2 ቸርችል_ ሜክሲኮ... የተጠናቀቀ 3 ብሔራ
+2
የአዲስ አበባ  የኮሪደር ልማትና መልሶ ማልማት ሥራ በውስጡ የያዛቸው የመንገድ መሰረተ ልማቶች status ** ሀ/ 1 ሜክሲኮ_ እስጢፋኖስ... የተጠናቀቀ 2 ቸርችል_ ሜክሲኮ...  የተጠናቀቀ 3 ብሔራዊ _ ለገሃር ... የተጠናቀቀ 4 አራት ኪሎ _ እስጢፋኖስ...  የተጠናቀቀ 5 ቦሌ ቪአይፒ _ ብራስ...  የተጠናቀቀ 6 መቅረዝ ሆስፒታል - ሴቶች አደባባይ... የተጠናቀቀ 7 አዋሬ አደባበይ ቤተ-መንግስት... የተጠናቀቀ 8 ዑራኤል - ቤተ መንግስት....  የተጠናቀቀ 9 ኃይለአለም ህንፃ - ካዛንችስ ሱፐርማርኬት...የተጠናቀቀ 10 ካዛንችስ መብራት-ብሔራዊ ቴዓትር... የተጠናቀቀ 11 ቶታል _እንደራሴ_ ሴቶች አደባባይ_ ቤልየር   .....አዋሬ በቤል ኤር እስከ ቀበና መንገድ ድረስ የእግረኛ መንገድ፣ መብራት እና አስፋልት መንገድ ይቀረዋል፡፡ 12 ከቡልጋሪያ_ አፍሪካ ኅብረት_ ካርል አደባባይ.... የተወሰኑ የአረንጓዴ ልማት ሥራዎች ይቀራሉ፡፡ 13 ቤተ-መንግስት - አዋሬ ጃንክሽን_ አራት ኪሎ ....የመብራት እና የእግረኛ መንገድ ማስተካከያ ይቀረዋል፡፡ 14  አድዋ ድልድይ አካባቢ ....የድልድይ፣ ፓርኪንግ እና ፕላዛዎች ስራ ይቀራል፡፡ ሳይክል ሌን (20.7 ኪሎ ሜትር) ለ/ 1 አድዋ -ለገሃር.... የተጠናቀቀ 2 ሜክሲኮ- እስጢፋኖስ.... የተጠናቀቀ 3  ቤተ መንግስት -ኡራኤል.... የተጠናቀቀ 4 መቅረዝ ሆስፒታል- ሴቶች አደባባይ...የተጠናቀቀ 5 ቤተ መንግስት -አዋሬ.... የተጠናቀቀ 6 ሴቶች አደበበይ -አዋሬ- ቤተ መንግስት... የተጠናቀቀ 7 ቦሌ ቪአይፒ - ቦሌ ብራስ.... የተጠናቀቀ የእግረኛ መንገድ (81.G ኪሎ ሜትር)

የአጥር ግንብ የማፍርስ ስራ ግዥ (Amanuel Mental Specialized Hospital) Lot Information Procurement Reference Number AMSH-NCB-W-0161-2017-PUR Object of Procurement የአጥር ግንብ የማፍርስ ስራ ግዥ Description የአጥር ግንብ የማፍርስ ስራ ግዥ Award Type Lot based Procurement Type Shopping Procurement Method Open Market Type National Procuring Entity Amanuel Mental Specialized Hospital Clarification Request Deadline Apr 25, 2025, 12:00:00 PM Bid Submission Deadline Apr 25, 2025, 12:00:00 PM Notice Terms and Conditions The hospital has a right to cancel the quotation fully or partially

Procurement Reference Number AmU-NCB-G-0706-2017-PUR Object of Procurement ለAMU iuc program ሲሚንቶ Description ለAMU iuc program ሲሚንቶ ለAMU iuc program ሲሚንቶ በኩንታል ማሣሰቢያ አሸናፊ የሆነ ድርጅ ዕቃውን የሚያስረክብበት ቦታ ጫሞ ሐይቅ ዳር አሣ ምግብ ቤት ዕቃ ግምጃ ቤት ማስረከብ ይኖርበታል ፡ Award Type Item based Procurement Type Shopping Procurement Method Open Market Type National Procuring Entity Arbaminch University Clarification Request Deadline Apr 24, 2025, 4:32:00 PM Bid Submission Deadline Apr 24, 2025, 4:33:00 PM Notice Terms and Conditions ጥራቱንና የወቅቱን የገባያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ መሙላት አለበት አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ አርባ ምንጭ ማሣሰቢያ አሸናፊ የሆነ ድርጅ ዕቃውን የሚያስረክብበት ቦታ ጫሞ ሐይቅ ዳር አሣ ምግብ ቤት ዕቃ ግምጃ ቤት ማስረከብ ይኖርበታል ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡. የሚቀርቡ መረጃዎች ግልፅና የሚነበቡ ያልተቆረጡ መሆን ይኖርባቸዋል ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎች ከውድድሩ ውድቅ ይደረጋሉ፡፡