cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

✏️Art

l╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝ በእርሳስ የተሳሉ ስእሎችን ፣ አሪፍ አሪፍ ግጥምችን እዲሁም ሌሎች ከጥበብና ከኪነ ጥበብ ጋር የተያያዙ አርቶችን በዚህ ቻናል ወስጥ ማግኘት ይችላሉ። You can find pencil sketches, cool poems, and other art and crafts on this channel.

Більше
Рекламні дописи
223
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

⨳⨳⨳አንሽ እና ወዳቂ⨳⨳⨳       ተዘርሮ አየሁት፣       ቀርቤ አነሳሁት፣       እሱ ግን ተከፋ       ቅስሙ ተሰበረ፣       አብሬው ባሎድቅ       ሳይፅናና ቀረ።       በእውቀቱ ስዩም       @arifgtmbcha       @arifgtmbcha
Показати все...
Показати все...
00:18
Відео недоступнеДивитись в Telegram
2.83 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Показати все...
🫡አድዋ.... አሀዱ ጅማሬ ጥቁራን ሲነሱ፣ እንደ አሸን ፈልተው ሀገሬን ሲያለብሱ፣ ሞት ፅዋን ሲቀምሱ፣ ፍቅርን ሲዘምሩ ሲያነቡ ቀይ እንባ፣ ክተት በነጋሪት ዝመት በጥሩንባ፣ አድዋ.... ያንድነት ድል ዋልታ፣ ዘደብረ ሀበሻ ማተብ የማይፈታ፣ እምነተቢስ መቶ አረም እንዳይዘራ፣ ክብሩ ከሸፈበት በእነ ጣይቱ ጥበብ በእነ እምዬ ስራ፣ ከፋይ አከፋፋይ ሽንፈት የቀመሰ፣ በናቀው ምድር ላይ ደሙን አፈሰሰ፣ አድዋ.... የባላገር እልፍኝ የደመ ሙቅ ጓዳ፣ የቁርጥ ቀን ዎሰን ሰይፉን የከነዳ፣ ክብሩ የገነነ በነጭ የታፈረ፣ ሀቅ ያስመሰከረ.... በዝክረ ታቦቱ ውልደት የጀመረ፣ ያ ጥበብ ያ ቀለም ያ ስዕል አድዋ፣ በራቀው ሰማይ ስር ትውልድን የሰዋ፣ እልፎች ያለፉበት ታሪካዊ ዳና፣ ዛሬም ያኮራኛል ደማቸው ነኝ እና። ✍❤️✍❤️✍❤️ ኤዶምገነት ፃፈችው https://t.me/arifgtmbcha
Показати все...
ግጥም

በቻናላችን ምርጥ ምርጥ ግጥሞችን ያገኛሉ ። ግጥም ብቻ ቤተሰብ ይሁኑ።

https://t.me/arifgtmbcha

የቻናላችንን የመወያያ ግሩፕ ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/slegtmenawga

ሀሳብ እና አስተያየት ካላችሁ @Edom_Ge

#PHYSICS #Remedial Program Course Outline የማካካሻ ትምህርት ለሚወስዱ ተማሪዎች ሼር አድርጉላቸው🙏 @ETHIOPIA_BOOK_STORE @ETHIOPIA_BOOK_STORE
Показати все...
PHYSICS remedial course.pdf3.65 KB
English_Remedial_Class_Suggested_Content_Outline,Revised_Final.pdf4.50 KB
History Course Content.pdf1.16 KB
Geography Remedial Module for Grade 12 students.pdf4.47 KB
BIOLOGY remedial course.pdf5.18 KB
Chemistry Course Content.pdf7.55 KB
Maths for Natural Sciences.pdf2.41 KB
Maths for Social Sciences.pdf2.39 KB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
📚ርዕስ:- ምስጢሩን ማወቅ 5In1 •The Secret - ምስጢቱ •The Sower ታላቁ ኃይል •Magic - ታላቁ ምስጢር •Hero - ጀግና •How to use the secret - ምስጢሩን መጠቀም 📝ደራሲ:- Rhanda Byrne 👤ትርጉም:- ሙሉቀን ታሪኩና ብርሃኑ በላቸው 📜ይዘት:- ስነ አእምሮ 📖የገፅ ብዛት:- 600 📆ዓ.ም:- 2012 📌አዘጋጅ:- Woldeyohannes Feleke 🥰 ✨️አቅራቢ:- @ETHIOPIA_BOOK_STORE @ETHIOPIA_BOOK_STORE ማጋራት አይዘንጋ! @ETHIOPIA_BOOK_STORE
Показати все...
ምሥጢሩን ማወቅ @ETHIO_PDF_BOOKS.pdf63.24 MB
የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ @ETHIO_PDF_BOOKS.pdf20.98 MB
የሳጥናኤል_ጎል_ኢትዮጵያ_ቁጥር_2_@ETHIO_PDF_BOOKS.pdf16.46 MB
የሳጥናኤል_ጎል_ኢትዮጵያ_ቁጥር_2_201_360_@ETHIO_PDF_BOOKS.pdf26.66 MB
የሳጥናኤል_ጎል_ኢትዮጵያ_ቁጥር_3_@ETHIO_PDF_BOOKS.pdf28.86 MB
የሳጥናኤል_ጎል_ኢትዮጵያ_ቁጥር_4_@ETHIO_PDF_BOOKS.pdf32.83 MB
እኔና ቹ @ETHIO_PDF_BOOKS.pdf18.38 MB
የአትዮጵያ_5ሺ_ኢትዮጵያ_ታሪክ_ካልመረለት_ኢያሱ_@ETHIO_PDF_BOOKS.pdf5.46 MB
Показати все...
ስበሀት ገብሄር የሂወት ታሪክ.PDF10.16 MB
Tikusat 1.pdf8.70 MB
Tikusat 2.pdf23.98 MB
ሰባተኛ_ምልአክ_547_68.pdf6.61 MB
የደራሲው ማስታወሻ.pdf38.95 MB
ሌቱም_አይነጋልኝ_ከስብሀት_ገብረ_እግዚአብሔር.pdf10.02 MB
......      በምናምንቴዋ         አለም አስጨንቃኝ፣      መሼ ነጋ እሯሴን         ማንነቴን ስቃኝ፣      ፀሎቴ ሆነና ስለ አለም ኑሮ          ስለ ባዶ ኪሴ ፣      ትብከነከናለች ሚዘክራት አታ          መዘዘኛ ነብሴ።😏      ✍❤️✍❤️✍❤️      ኤዶምገነት ፃፈችው      @arifgtmbcha      @arifgtmbcha
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.