cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

@@@ñâ 🎼🎼🎼🎤🎻

@music navi

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
136
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Lazar Modeling Ethiopia We are in the second round of registration Come and register, we will make you a worthy model !!! Address Bishoftu Apple Club 2nd Floor Office No. 18 For more information call +251986697567 +251936361207 https://t.me/Lazar_modeling
Показати все...
እርሶ ቢሆኑ ምን ይሉ ነበር በጥሩ የፍቅር ግንኙነት እንዴት መኖር ትችላላችሁ” በሚል ሴሚናር ላይ በርከት ያሉ ባለ ትዳር ሴቶች ተገኝተው ነበር። ሴቶቹም እንዲህ የሚል ጥያቄ ቀረበላቸው ፦ “ምን ያህሎቻችሁ ባላችሁን ታፈቅራላችሁ?” ሁሉም እጃቸውን አወጡ። ተከታዩም ጥያቄ ፦ “ለመጨረሻ ጊዜ ለባሎቻችሁ እንደምታፈቅሯቸው የገለፃችሁት መቼ ነው?” አንዳንዶቹ “ዛሬ”፣ የተወሰኑት “ትላንት” ፣ ቀሪዎቹ እንደማያስታውሱት ተናገሩ። ከዛም ሴቶቹ በስልካቸው ሜሴጅ የሚከተለውን መልእክት ለባሎቻቸው እንዲልኩ ተጠየቁ ፦ “ የኔ ጣፋጭ ፣ በጣም አፈቅርሃለሁ" ከባሎቻቸው ከተመለሱት መልሶች በከፊል፦ . 1— ደግሞ ዛሬ ምን ተፈጠረ? መኪናውን ዛሬም አጋጨሽው? 2— እህ ፣ የልጆቼ እናት ፣ ዛሬ በጤናሽ ነው? 3— አልገባኝም ! ምንድነው ማለት የፈለግሽው? 4— አሁን ምን አያደረግሽ ነው? ዛሬ እንኳ በጭራሽ አንላቀቅም። 5— ??!!?? 6— በይ አሁን ዙሪያ ጥምጥም አትሂጂ ፣ ዝም ብለሽ ምን ያህል እንደምትፈልጊ ብቻ ንገሪኝ! 7— ምንድነው? በህልሜ ነው? 8— ይሄን ሜሴጅ ለማን ልትልኪው እንደነበር ካልነገርሽኝ ዛሬ ገደልኩሽ!!!!!!! 9— በቀን እንዳትጠጪ ተነጋግረን አልነበር? እባክሽ አሁንም ከዚህ በላይ አትጠጪ!! ምርጡ መልስ ፦.. 10— ይቅርታ ፣ ማን ልበል????? ከወንድማችን ብሩክ ዚቲ ገፅ የተወሰደ። Join us @mikaaaaa6 @mikaaaaa6
Показати все...
Показати все...
የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለአንድ ሳምንት ዝግ እንዲሆኑ ውሳሄ ተላለፈ! የትምህርት ዘርፉ እየተደረገ ላለው ሀገራዊ ዘመቻ ውጤታማነት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ ከተላለፉት ውሳኔዎች መካከል ሁሉም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለአንድ ሳምንት ዝግ እንዲሆኑ የሚለው ይገኝበታል፡፡ ውሳኔው የተላለፈው የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮ ከክልሎች እና ከተማ መስተዳድሮች የትምህርት ቢሮ ሃላፊዎች ጋር ባደረጉት የ ጋራ ውይይት ነው፡፡ በዚህም ትምህርት ቤቶቹ ከህዳር 27 እስከ ታህሳስ 3 ቀን 2014ዓ.ም እንደሚዘጉና ተማሪዎች፣ መምህራን እና ሰራተኞች ለዚህ ሃገራዊ ትግል እነደየአካባቢው ተጨባጭ ሁኔታ አስተዋጽዖ እንዲያደርጉ ውሳኔው ያመላክታል፡፡ ትምህርት ቤቶቹ ዝግ በሚሆኑበት ወቅትም ያልተሰበሰቡ የዘማች ሰብል መሰብሰብና ቤተሰብን የመርዳት ዘመቻዎች በስፋት እደሚካሄዱ ተገልጿል፡፡ በዚህ ሂደት ትምህርት የቆመባቸው ቀናቶች በሙሉ ት/ቤቶች በሚያወጡት የማካካሻ መርሃግብር መሰረት እንዲካካስ እንደሚደረግም ተገልጿል፡፡ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ በመግለጫቸው ሀገር ከሌለች መኖር ስለማይቻል ሁሉም ሀገሩን የመጠበቅ ሃላፊነት አለበት ስለዚህም የትምህርት ሴክተሩ ያለበትን ሀገራዊ ሀላፊነት ይወጣል ብለዋል። ከዚህ ባሻገር በትምህርት ዘርፉ ውስጥ ያሉ አካላት ገንዘብ በማዋጣት፣ ደም በመለገስ፣ ስንቅ በማዘጋጀት እንዲሳተፉም ውሳኔ ተላልፏል። ተማሪዎችም በዚህ ወቅት ሀገራዊ ግዴታቸውን በመወጣት ሃገራችንን ለመገንባት በሚደረገው እንቅስቃሴ ውስጥ እንዲሳተፉም ጥሪ ቀርቧል፡፡ @TIMIHIRT_MINISTER @TIMIHIRT_MINISTER
Показати все...
Kenaf Natty Rita Birkti Romye Beki 😍😘🤩😍😘🤩😆😁
Показати все...
❤️ @mikaaaaa6
Показати все...
2.06 KB
”ኢትዮጲያ” Cover by ልዑል ሲሳይ #Instrumental #Mashup🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Join&sher @mikaaaaa6
Показати все...
2.19 MB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.