cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

✞መዝሙር ጥናት (ማ/ቅ/ሥ)✞

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምሮን ስርዓትን የጠበቀ የመዝሙሮች እና ግጥሞች ከነዜማቸው እንለቃለን

Більше
Рекламні дописи
472
Підписники
Немає даних24 години
+67 днів
+8830 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

መዝሙር ጥናት ዛሬ 10:00 ሠዓት ይጀመራል ማንም እንዳይቀር በሥላሴ ሥም ዓደራ ዓደራ እንላለን 🙏🙏🙏 ምንም ዓይነት ምክንያት ዓንቀበልም
Показати все...
ዉዶች እንደምን ቆያቹ ነገ የአደባባይ ሥራ ሥለሚጀመር ሑላቹም በጠዋት እንድትገኙልን እንጠይቃለን ዓደራ ዓደራ እላለሁ ሴቶችም ይጨምራል እና ደሞ ቲሸርት እየወሰዳቹ
Показати все...
ማህበረ ሥላሴ.pdf17.74 MB
26. ታማልደናለች ❤❤❤ ታማልደናለች/፬/ ማርያም/፪/ ቤዛዊት ዓለም ሚካኤል መላእክ ሊቀ መላእክት ዘአውረደ/፪/ መና ከሰማይ ገብርኤል መላእክ ሊቀ መላእክት ዘአብሰራ/፪/ ለድንግል ማርያም ሩፋኤል መላእክ ሊቀ መላእክት ዘአብርሀ/፪/ ዓይኑ ለጦቢት ዑራኤል መላእክት ለእዝራ ነቢይ ዘአስተዮ/፪/ ፅዋዓ ልቡና ሰሎሞን ይቤላ/፪/ ርግብየ ሰናይትየ ሰሎሞን ይቤላ ገብረ መንፈስቅዱስ የዓለም ብርሃን ናቸው ለዘላለም/፪/ ያበራል ስራቸው ተክለሀይማኖት/፪/ ሃዋርያ/፪/ ዘኢትዮጵያ ብርሃናተ ዓለም ጴጥሮስ ወጳውሎስ አእማደ/፪/ ቤተክርስቲያን ....@Kidest_Selase_Mehaber...
Показати все...
42. የፍቅር እናት የፍቅር እናት የሰላም(2) ይናፍቀኛል ስምሽ ሳልጠራው ስቀር ማርያም ……አዝ……. በሕይወቴ ውስጥ በኑሮዬ ቅደሚ ከፊት ከኃላዬ ተደላደለ ልቤ አንቺ አለሽና ካጠገቤ ……አዝ……. ምኞቴም ይስመር ትልቅ ህልሜ ልለፍ ወጀቡን ተቃቁሜ የጌታዬ እናት ነሽ ኃይልን ያደርጋል ፀሎትሽ ……አዝ……. እንዴት ቀራለሁ ከመንገዴ አደራ እናቴ አስቢኝ ለሚያስጨንቀኝ ጠላት ለሚያሳድደኝ አትስጪኝ ……አዝ……. ትናንትም ዛሬም አመስጋኝ ነኝ የለም ለነገ የሚያስፈራኝ ሜዳ ይሆናል ተራራ ልጅሽ ስላለ ከኔ ጋራ
Показати все...
84.ሊቀ መልአክ ❤❤❤ ሊቀ መልአክ ዑራኤል አባት ፀበልህም ያድናል በእውነት በምልጃህም ያመኑ በሙሉ በአንተ ይድናሉ ዑራኤል መልአክ የአንተ ድንቅ ስራ > አይመረመርም >> ጥልቅ ነው ምህረትህ >>ማዳንህ ዘላለም >> ቸርነትህ ብዙ >> ምልጃህም ፈጣን ነው ፍቅርህን አድልን ለኛ ለምናምነው ዑራኤል መልአክ ማዳንህን ሰምቼ >>ስምክን ጠርቻለሁ >> አላሳፈርከኝም >>ባንተስ ኮርቻለሁ >> መንገዴ በአንተ ነው >> የእኔ መታመኛ እጋንም ጠብቀን ከሀጢአት ቁራኛ ዑራኤል መልአክ ለእዝራ ሱቱኤል >> >> እውቀትን ያጠጣህ >> >> በፅዋ ብርሀን >> >> ደሙን እንደረጨህ >> >> ሰላምን ልታስገኝ >> >> አለምን መዞርህ ማዳንህ ተገልፇል በቅዱስ ፀበልህ ዑራኤል መልአክ ሰውነቴ ደክሞ >> >> በደዌ ሲመታ >> >> ነፍሴን ሰያንገላታት >> >> የሀጢአት በሽታ >> >> ታምሩን በማሰብ >> >> ፀናው ተማፅኜ ዛሬ እዘምራለሁ በፀበሉ ድኜ
Показати все...
5 ወእመአኮ ወእመአኮ ከመወሬዛ ሀየን ውስጠ አድባረ ቤቴል ………..አዝ......... ሀሌ ሉያ አበባ ነሽ ድንግል >> >> ግዜው ያላለፈ >> >> አብቦ ጠውልጎ >> >> ደርቆ ያላለፈ አዛኝ የለኝም ድንግል ሳለው በህይወቴ ጡቶን ሳልጠግበው ድሮ ጥላኝ እናቴ አንችን የሰጠኝ ጌታ ይመስገንልኝ ከእንግዲ ወድያ ካንች ማንም አይለየኝ ………..አዝ......... ሀሌ ሉያ እሄም እንደ ኤፍሬም >> >> እንዳመሰግንሽ >> >> አመስግነኝ የሚል >> >> አሰሚኝ ከቃልሽ አዛኝ የለኝም ድንግል ሳለው በህይወቴ ጡቶን ሳልጠግበው ድሮ ጥላኝ እናቴ አንችን የሰጠኝ ጌታ ይመስገንልኝ ከእንግዲ ወድያ ካንች ማንም አይለየኝ ………..አዝ......... ሀሌ ሉያ ማህበሉ ገፍቶ >> >> ቢታወክ ህይወቴ >> >> ሀመርህ ኖህ ድንግል >> >> ሆንሽኝ መሰረቴ አዛኝ የለኝም ድንግል ሳለው በህይወቴ ጡቶን ሳልጠግበው ድሮ ጥላኝ እናቴ አንችን የሰጠኝ ጌታ ይመስገንልኝ ከእንግዲ ወድያ ካንች ማንም አይለየኝ ………..አዝ......... ሀሌ ሉያ ሰባራውን ልቤ >> >> ደገፍሽው እንዲቆም >> >> ውለታሽ አያልቅም >> >> ምንጩ ለዘላለም አዛኝ የለኝም ድንግል ሳለው በህይወቴ ጡቶን ሳልጠግበው ድሮ ጥላኝ እናቴ አንችን የሰጠኝ ጌታ ይመስገንልኝ ከእንግዲ ወድያ ካንች ማንም አይለየኝ
Показати все...
85.ሐዋርያው መነኩሴ ❤❤❤ ሐዋርያው መነኩሴ የመረጡት ስላሴ(2) ዋስ ጠበቃ ሁነኝ ተክልዬ ለነፍሴ(2) ዳሞት ይናገረው ያንተን ሀዋርያነት የወንጌል ገበሬ የጣኦታት ጠላት ጸሎተኛው ቅዱስ አባ ተክለሀይማኖት ክንፍን የተሸለምክ እንደ ሰማይ መላአክ(2) ብራናው ሲገለጥ ገድለ ተክለሀይማኖት ከሰው ልጅ ልቦና ይወጣል አጋንንት የቅዳሴው እጣን ሲወጣ ከዋሻ ምድርን ይባርክል ጸሎተ ምህላው(2) የኢትዮጵያን ምድር አረስከው በመስቀል ጭንጫው ፈራረሰ ተዘራበት ወንጌል ትላንት የዘራኸው ዛሬ ለኛ ሆኗል አምላከ ተክለአብ ብለን ተማፅነናል አምላከ ተክለአብ ብለን ተምረናል ከሱራፌል ተርታ ቆመህ ስታጥን ስሉስ ቅዱስ ብለህ ስታመስግን ፀሎት ቱሩፋትህ ትህትናህ ስግደትህ ጾምህ ከፍ አድርጎ ሠማይ አደረሠን(2) ዛፉ ሲመነገል አምላክ የተባለው ሞቶሎሚ ሲያፍር ትልቅ ሰው ነኝ ያለው የጻድቁ ጸሎት ብዙ ነው ሚስጥሩ ቢነገር አያልቅም የተሰጠው ክብሩ(2)
Показати все...
29.የጠሩሽ ❤❤❤ የጠሩሽ አንቺን ተማፅነው የዳኑብሽ የበላኤሰብ እመቤት የአምላክ እናት ድንግል አዛኝቱ ማርያም ቅድስት በቃልኪዳንሽ ብዙዎች ድነዋል በልጃሽም ጽድቅን አግኝተዋል የአምላክ ቸርነቱን አይተዋል/፪/ የእሳትን ባህር ባንቺ ተሻግረዋል የሰይጣንን ጦር ባንቺ ድል ነስተዋል ለሠማያዊው ክብር በቅተዋል/፪/ ነፍሳችንም ፅድቅን አግኝታለች ህይወታችንም ባንቺ ትድናለች ድንግል ሆይ አትጣይን ትላለች/፪/ እኔም ባንቺ እታመናለሁ የአምላክ እናት አሳስቢኝ እላለሁ በአማላጅነትሽ እድናለሁ/፪/ ምዕመናንም ባንቺ ያምናሉ የአምላክ እናት አሳስቢኝ ይላሉ በአማላጅነትሽ ይድናሉ/፪/
Показати все...
80.ይበራል በክንፉ ❤️❤️❤️ ይበራል በክንፉ ምልጃውም ፈጣን ነው ያምላክ ስም አለበት ስሙ ሚካኤል ነው ያሳደገኝ መልአክ ዛሬም ከኔ ጋር ነው(2) ከፊት የቀደመ ደመናን ዘርግቶ እንዳልደናቀፍ ኩርባዎቼን ሞልቶ ዛሬ ላለሁበት ብርቱ ጉልበት ሆነኝ ሰው ለመባል በቃሁ ሚካኤል ደገፈኝ በእናቴ እቅፍ ገብቼ መቅደሱ አለሁ እስከዛሬ አጥሮኝ በመንፈሱ የህይወቴን ሰልፎች አለፍኩ ከሱ ጋራ ተፅፏል በልቤ የሚካኤል ስራ በዙሪያዬ ተክሎ የእሳት ምሰሶውን ፅድቅ እየመገበ አሳደገኝ ልጁን ያምላኬን ምስጋና ዘውትር እያስጠናኝ እርሱ ነው ሚካኤል በመዝሙር የሞላኝ ፊት ለፊት ተተክሎ ከታናሿ መንደር ይሰማኝ ነበረ ቅኔ ሲደረደር ይወስደኛል ደጁ እየቀሰቀሰ ታላቁን በረከት በውስጤ አፈሰሰ ሴኬምን እንዳላይ ክንፎቹን ጋረደ መራኝ ወደህይወት መዳኔን ወደደ . የሞአብን ቋንቋ ካፌ ላይ አጥፍቶ በፀጋው ቃል ቃኘኝ በበረከት ሞልቶ
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.