cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

This Channel is created to provide postive ideas to create positive results in real - life. 💸💸💸 @Golden_RuleM7 👈For any questions & comments contact me:

Більше
Рекламні дописи
1 541
Підписники
+324 години
+197 днів
+1630 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
#ይህ_የንቃ_ጥሪ! 🔴 #ቀይ፦ ተጨማሪ ሰዓታት ልተኛ ነው! ብዙ ገንዘብ የሚያስገኝ ችሎታ የለኝም! መስራት ያደክመኛል! ስኬታማ ሰዎች ዕድለኞች ናቸው ወይም ሐብታሞ ወላጆች አሏቸው! 🟢 #አረንጓዴ፦ እጅግ ጠንክሬ እሰራለሁ! የሚገባኝን ሕይወት ለማግኘት ዝግጁ ነኝ! ከዚህ በኋላ ማማረር የለም! ከእንግዲህ ዳር ላይ ቆሜ የሌሎችን ስኬት አላይም! ----- ዛሬ ምርጫው አለህ። ያለህን ተራ ሕይወት መኖር ቀጥል ወይም ስኬታማ ሁን!! "ከትናንሽ እና ዋጋ የሌላቸው ከሚመስሉ ድርጊቶች እጅግ ግዙፍ ውጤቶችን ማግኘት ይቻላል 🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋 መልካም እና ውብ ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏 ይቀላቀሉን👇👇👇👇 🧠 @Positive_Brains 🧠 @Positive_Brains የእናንተው ምርጥ ጓደኛ #መሊክ 😊 ✅ ይህን በጎ ሃሳብ ለሚወዷቸው ያካፍሉ❤️
Показати все...
👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የምትሸሸው……🏃‍♀‍➡️🏃‍♂‍➡️ ፍርሃት ወደ አንተ ……🏃‍♀🏃‍♂ይሮጣል። በፍጥነት ሊደርስብህ ነው ሚሮጠው። ስለዚህ ሁለት ምርጫ አለህ 1ኛ. ሁልጊዜ እየሸሸህ እርሱም ወደ አንተ እየሮጠ፣ ትንስ ራቅ ስትለው የተወህ ይመስልህና ኑሮ ተስተካከለ ስትል ድንገት ብዙም ሳታርፍ ትንፋሽህን ሳታረጋጋ እየደረሰብህ የሌባ እና ፖሊስ ኑሮ ትኖራለህ ወይም 2ኛ. አንድ ጊዜ ቆም ብለህ ፊት ለፊት ፍርሃትህን ትጋፈጠውና 💪 ካንተ ሸሽቶ እንዲጠፋ፡ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ታባርረዋለህ። ህይወት ምርጫ ናት። ምርጫው ደግሞ ያንተ ነው!!!
Показати все...
2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
1
#የአሸናፊ_ሰዎች_4ቱ_ጥበባት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ያለ እረፍት ወደ ድል ጎዳና የሚሄዱ አሸናፊዎች... #1_100_ፐርሰንት_ኃላፊነት_ይወስዳሉ የአንተ ሕይወት እሴቶችህን፣ እምነቶችህን እና ሕልሞችህን የሚወክል ለዓለም የምትነግረው ቃል ነው፡፡ ለመደሰትም ሆነ ላለመደሰት፣ ለመጣላትም ሆነ ሰላም ላይ ለመሆን ውሳኔው በአንተ እጅ ላይ ነው ያለው፡፡ ውሎ አድሮ የሕይወትህ ምርጥ የሚባሉት ዓመታቶች ችግሮቼ የእኔ ናቸው ብለህ ኃላፊነቱን ለመውሰድ የወሰንክባቸው ዓመታቶች ናቸው፡፡ በወላጆችህ፣ በማህበረሰቡ ወይም በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ወቀሳውን አታደርግም፡፡ የራስህን ዕጣ ፋንታ እራስህ እንደምትቆጣጠረው ተገንዝበሃል፡፡ #2_ትኩረታቸውን_በሚቆጣጠሩት_ነገር_ላይ_ያደርጋሉ - ሕይወት ልንቆጣጠረው በምንችለው እና ልንቆጣጠረው በማንችለው ነገር መሀል ያለች ሚዛን ናት፡፡ በጥረት እና እጅ በመስጠት መሀል እንዴት በምቾት መኖር እንደሚቻል መማር አለብህ፡፡ ሕይወት የአንተ ምንም እዳ የለባትም፤ የሚያስፈልግህን ነገር ሁሉ ቀድማ ሰጥታሃለች፡፡ ነጻነት በመንገድህ ላይ እንደተጋረጠ የምታስበውን ነገር በማለፍ የምትቀዳጀው ሳይሆን በመንገድህ ውስጥ ያለው ነገር የመንገዱ አንድ አካል እንደሆነ መረዳት ነው፡፡ #3_የተሳሳቱ_ነገሮችን_ያስወግዳሉ የምታደርገው ማንኛውም ነገር እውነተኛ ዋጋ ለነገሩ በምትሰጠው የጊዜ ተመን ይወሰናል፡፡ የምታደርገው ወይም የምታስበው ነገር ችግሩን ካላስተካከለልህ ወይም ችግሩን ካላሻሻለው እንግዲያውስ ጊዜህን እያባከነብህ ነው ማለት ነው፡፡ የመጽሐፉን ገጽ በመግለጥ እና መጽሐፉን በመዝጋት መሀል መምረጥ ያለብህ ነጥብ አለ፡፡ #4_ራሳቸውን_ያሸነፉ_ናቸው ራስን መሆን የደስታ መሰረት ነው፡፡ ራስን ማወቅ ደግሞ የጥበብ መሰረት ነው፡፡ ራስን ወደፊት መግፋት የስኬት መሰረት ነው፡፡ በሕይወት ውስጥ ሌላ ስፍራ ያሉ መቶ ጦርነቶችን ከማሸነፍ ይልቅ፣ ራስን በዚህ መንገድ ማሸነፍ ሺ ጊዜ ይሻላል፡፡ 📗📒📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን ለማግኘት ቴሌግራም ገጻችን ይቀላቀሉ።) 👇 መልካም ቀን ተመኘን🥰 🙏 Join👇👇 https://t.me/Logos_Counseling https://t.me/Logos_Counseling የእናንተው ምርጥ ጓደኛ✊ #Melik
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
The richest man in China said, “If you put the bananas and money in front of the monkeys, the monkeys will choose bananas because the monkeys don't know that money can buy a lot of bananas. In fact, if you offer WORK and BUSINESS to people, they will choose to WORK because most people don't know that a BUSINESS can make more MONEY than a salary. One of the reasons the poor are poor is because the poor are not trained to recognize the entrepreneurial opportunity. They spend a lot of time in school and what they learn in school is to work for a salary instead of working for themselves. Profit is better than wages because wages can support you, but profits can make you a fortune. WHAT'S YOUR OPINION?
Показати все...
👍 2
00:03
Відео недоступнеДивитись в Telegram
2.16 KB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.