cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

የተለያዩ አስተማሪ እና አዝናኝ አስተሳሰባችንን የሚያሳድጉ የሳይኮሎጂ እና የፓለቲካ ፅሁፎች ይቀርቡበታል። የኛ ሳይኮሎጂ ይተነተናል እንዲሁም ታዋቂ የሥነ-ልቦና ሊሂቃን (theory) ይዳሰሳል። 🌟ማሳሰብያ ለውድ ተከተዮቻችን:➪አባላትን ለማብዛት በምናደርገው #የማስታወቂያ ልውውጦች እንዳትሰላቹብን ለማለት እንወዳለን። [ ራሳችንን በመቀየር ድርሻችንን እንወጣ! ]

Більше
Рекламні дописи
14 408
Підписники
-1224 години
-497 днів
-17830 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

የኛ ሳይኮሎጂ ተከታዮች በሙሉ ❕❕❕ ትንሽ በጋጠመን ነገር በስትክክል እየፖስት አልነበረም አሁን ወደፊት አቋማችን ለመመለስ ከቡድናችን ጋር ስራዎች ጨርስ በቅርብ ቀን እንጀምራለን እና የእናንተ አስተያዮታቹን ያስፈልጉናል እና ብርታችውም ያስፈልጉናል  https://t.me/Yegna_Psychology https://t.me/Yegna_Psychology https://t.me/Yegna_Psychology አስተያየታቹ በ COMMENT ይስጡን 👇👇👇👇
Показати все...
👍 27👏 1
የኛ ሳይኮሎጂ ተከታዮች በሙሉ ❕❕❕ ትንሽ በጋጠመን ነገር በስትክክል እየፖስት አልነበረም አሁን ወደፊት አቋማችን ለመመለስ ከቡድናችን ጋር ስራዎች ጨርስ በቅርብ ቀን እንጀምራለን እና የእናንተ አስተያዮታቹን ያስፈልጉናል እና ብርታችውም ያስፈልጉናል https://t.me/Yegna_Psychology https://t.me/Yegna_Psychology https://t.me/Yegna_Psychology አስተያየታቹ በ COMMENT ይስጡን 👇👇👇👇
Показати все...
የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

የተለያዩ አስተማሪ እና አዝናኝ አስተሳሰባችንን የሚያሳድጉ የሳይኮሎጂ እና የፓለቲካ ፅሁፎች ይቀርቡበታል። የኛ ሳይኮሎጂ ይተነተናል እንዲሁም ታዋቂ የሥነ-ልቦና ሊሂቃን (theory) ይዳሰሳል። 🌟ማሳሰብያ ለውድ ተከተዮቻችን:➪አባላትን ለማብዛት በምናደርገው #የማስታወቂያ ልውውጦች እንዳትሰላቹብን ለማለት እንወዳለን። [ ራሳችንን በመቀየር ድርሻችንን እንወጣ! ]

📌📌ወደዚህ 👉 ጨዋታ እየገባቹ ከእኔ 50 ካርድ ዉሰዱ ለሰው ለ 5 ሰው ሼር ያደረገ 100 ካርድ እሞላለው  👇👇👇👇👇👇👇 አሁን ጨዋታ አስጀምራች የ 50 ካርድ ይሸለሙ https://t.me/hamstEr_kombat_bot/start?startapp=kentId1957724047 join በሉ 👉https://t.me/hamstEr_kombat_bot/start?startapp=kentId1957724047
Показати все...
👎 1
❇️ VACANCY ANNOUNCEMENT! Position: AI Faceless YouTube Content Creator - Stoic video (Script Writer and Video Editor) Location: Remote Salary: 4000-4500/month (based on performance of the video) Description: We are seeking an AI Faceless YouTube Content Creator to produce three 15-minute long stoic videos per week. As a remote script writer and video editor, you will be responsible for crafting engaging scripts that delve into stoic philosophy and bringing them to life through compelling visuals. This position offers the opportunity to work independently and showcase your creativity in creating thought-provoking content that resonates with our audience. Responsibilities: - Research and develop scripts for three 15-minute long stoic-themed YouTube videos per week - Collaborate with the creative team to ensure content aligns with our brand and audience - Edit videos to enhance storytelling and visual appeal - Stay updated on YouTube trends and best practices to optimize video performance - Manage production schedule to deliver high-quality videos on time Requirements: - Proven experience as a script writer and video editor for YouTube or similar platforms - Deep understanding of stoic philosophy and ability to translate complex ideas into engaging content - Proficiency in video editing software (e.g., Adobe Premiere Pro, Final Cut Pro) - Strong storytelling skills and attention to detail - Ability to work independently and meet deadlines - Creative mindset with a passion for creating meaningful content Preferred qualifications: - Experience working with AI-generated content or voiceovers - Knowledge of SEO and digital marketing strategies for YouTube - Familiarity with analytics tools to track video performance To apply: Please submit your resume, cover letter, and a portfolio showcasing your scriptwriting and video editing skills. In your cover letter, explain why you are interested in this position and how your experience aligns with the requirements. If you are passionate about stoic philosophy and skilled in creating engaging video content, we invite you to join us in producing impactful stoic videos that inspire and educate our audience. We look forward to receiving your application! Contact: @VERegistrationBot
Показати все...
👍 2
አንደበታችሁን ቆጥቡ! 👍LIKE ✍️ COMMENT SUBSCRIBE  📣 SHARE 🙏 https://youtu.be/77_tt5lN-9s?si=mF-OngBQRCrPQWY2
Показати все...
ወረኛ አትሁኑ፣ ስራችሁ ላይ አተኩሩ! | ድንቅ የህይወት ትምህርት | Inspire Ethiopia | | MIKRE AIMRO

ከሃሜት ራቁ? ቪድዮውን 👍 LIKE ስለምታደርጉና ቻናላችንን SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ስለምትሆኑ ከልብ እናመሰግናለን! Motivational Speech in Amharic | Amharic Motivational Video | Ethiopian motivation | amharic motivation | አነቃቂ ንግግሮች | አነቃቂ ምክሮች | inspire Ethiopia | dawit dreams | shanta | daggy's life class | manyazewal podcast | inspire podcast | dawit dreams podcast #making_money #sidehustle #business #ethiopianmotivation #inspire_ethiopia #inspirationalvideo MOTIVATION + DISCIPLINE = UNWAVERING SUCCESS! @mikre_aimro 🔶 ተመሳሳይ ቪድዮዎችን ይመልከቱ፡ 👇👇 ♦️

https://youtu.be/HntYXoAUrN4

ቪድዮውን ላይክ 👍 ማድረግ እንዳይረሱ! ቻናላችንን ሰብስክራብ ያድርጉ! የደውል ምልክትን ይጫኑ! Comment ያስቀምጡልን!እናመሰግናለን! 🙏🙏🙏 Social Media: INSTAGRAM:

https://www.instagram.com/epha_aschalew

YOUTUBE:

https://www.youtube.com/channel/UCIZv4h3iDx2C7CGbv9WIkVg?sub_confirmation=1

FACEBOOK:

https://www.facebook.com/EthioMentalCounsel

TELEGRAM:

https://t.me/MentalCounsel

TIKTOK:

https://www.tiktok.com/@mentalcounsel

Music from #InAudio:

https://inaudio.org/

Track Name. inaudio - Infraction - Majestic Vision inaudio - Infraction - Action inaudio - Infraction - Rebellion motivational አነቃቂ ጥቅሶች አነቃቂ ንግግሮች አነቃቂ ዘፈኖች አነቃቂ አጭር ልቦለድ አነቃቂ ቪዲዮ motivational ethiopia motivational music motivalional motivationalmotivalional motivational speech motivalional songs motivational short story motivational video ethiopia yosan getahun oromo music 2023 motivational videos for students tointerview study hard motivalional songs with lyrics motivate me speaker motivate little mix motivation motivate motivation video motivate molivate motivational eshetu manyazewal motivational manyazewal eshetu manyazewal eshetu in schoolkeysofmoon inspire ethiopia inspire people manyazewalinspire ethiopia new video inspire ethiopia new inspire ethiopia motivation Anki andbet,Manyazewal,Dawit dreams,እነቃቂ,አላማ,Inspire,Motivated,Motivate 2 ethiopia EBS Motivate ethiopia,Inspire Ethiopia,Ethiopia,Success,Motivations,Motivational,Motivation,Manyazewal eshetu,motivational video,motivational speech,motivation,motivational songs,abel birhanu

2👍 1
መረዳት ጥልቅ ነው! ፨፨፨፨////////፨፨፨፨ የትም ብትሔዱ፣ ከማንም ጋር ብትሆኑ የማይሻር አንድ እውነት አለ። መረዳት ከማወቅ በላይ ጥልቅ ነው። ብዙ የሚያውቋችሁ ሰዎች አሉ፣ የሚረዷችሁ ሰዎች ግን በጣም ጥቂቶች ናቸው፤ አብረዋችሁ የሚስቁ ብዙ ሰዎች አሉ፣ ሃዘናችሁን የሚጋሩ ግን ኢምንት ናቸው። የማይፈልግ ሰው ሊያውቃችሁ ይችላል፣ ሊረዳችሁ የሚችለው ግን መረዳቱን የፈለገ ሰው ብቻ ነው። አንድ ቀን ሁሉም ነገር ይገለጥላችሁ ይሆናል። ይረዱናል ብላችሁ ከምታስቧቸው ሰዎች ጋር ያላችሁ ግንኙነት ከትውውቅ ያልዘለለ እንደሆነ የሚገባችሁ ቀን ይመጣል። መረዳት ምርጫ ነውና ማንም በግድ እንዲረዳችሁ ያልሆናችሁትን ማንነት ሆናችሁ አትገኙ። መጋጋጥ ከአንገት በላይ ለሚያውቃችሁ ሳይሆን ከልቡ ለሚረዳችሁ ሰው መሆን አለብት። ልብ የወዳጅ ርስት ነች። ምንም ቢያጋጥማችሁ ምናልባትም ሰዎች ያሉበት ሁኔታ ከእናንተ ሊበልጥ ይችላልና መልካም ሁኑላቸው፣ ሰው እንዲረዳችሁ የመፈለጋችሁን ያክል ሰውን ለመረዳት ሞክሩ። በዙሪያችሁ ያሉትን ጥሩ ሰዎች በሚገባ ለማወቅና ለመረዳት ዝገጁ ሁኑ። አዎ! መረዳት ጥልቅ ነው፣ ከአንገት በላይ ከሚገለፀው ፈገግታ በላይ የልብን ቅንነት አጥብቆ ይፈልጋል። በማስመሰል ከሚድበሰበሰው ስሜት የላቀ ሃይልን በተሞላ መንፈሳዊ ቅንነት የሚፈፀም ድርጊት ነው። መረዳት ውስጥ እውነት አለ፣ መረዳት ውስጥ ሃቅ አለ፣ መረዳት ውስጥ መሰጠት አለ። የሰው ልጅ ሁሉ የፈጣሪው መረዳት እንዳለ ሆኖ የሚረዳው ሰው ይፈልጋል። ስብራቱን እንደራሱ ስብራት፣ ህመሙን እንደራሱ ህመም፣ ችግሩንም እንደራሱ ችግር የሚረዳው ሁነኛ የእራስ ሰው ይፈልጋል። በእርግጥ ይሔን ሰው ፈልጎ ማግኘት ከባድ ነው። ነገር ግን ፈልጎ ማግኘት ባይቻል እንኳን ለእራስ ያንን ሰው መሆን ግን ይቻላል። ብዙ የሚረዳቸው ሰው የሚናፍቁ ነፍሶች አሉ። በውስጣቸው ብዙ ነገር ይዘዋል፣ ቢናገሩት የሚረዳቸው ዬለም፣ ሲይዙት ደግሞ ዝም ፀጥ አድርጎ ውስጥ ውስጡን ይሸረሽራቸዋል። እነዚህ የሰው ጥላ የተነፈጉ ነፍሳት ከሰው በላይ የፈጣሪያቸው ጥላ ከሁሉም ነገር እንደሚያስጥላቸው የዘነጉ ነፍሳት ናቸው። አምላካቸው ጋር ቢሄዱ እርሱም ስራውን በሰው በኩል ሰርቶ ያሳያቸው ነበር። አዎ! ጀግናዬ..! በአንድ ቀን ብዙ ነገር ይፈጠራል። ማንም የሚገምትህ ገፅህን አይቶ አይቶ እንጂ ውስጥህን አዳምጦ አይደለም። ጥርሱ የሳቀ ሁሉ ልቡም ስቆ ላይሆን ይችላል፣ ፊቱ በፈገግታ የተሞላ ሁሉ ውስጡም ተደስቶ ላይሆን ይችላል። ውስጥና ውጪ፣ ለሰው የሚታየውና እኛ የምናየው ገፅ ሁለት ዓለም ነው። በረጅሙ ተንፍስ በረጅሙ ትንፋሽ አስገባ። ውስጥ የታፈነውን ስሜት በቃል ባይሆንም በትንፋሽ አስወጣው። "ጊዜ ያንተ የሆነውን ሁሉ ያመጣዋል" ይባላል። ጊዜህን ጠብቅ፣ እስከዛው ግን እራስህን በሚገባ ተረዳ፣ እስከዛው ግን እራስህን በደምብ አረጋጋ፣ እስከዛው ግን ለእራስህ ጥብቅና ቆመህ ተሟገት። ልክ እንዳንተው ቀናቸውን የሚጠባበቁ ብዙ ነፍሳት እንዳሉ አስተውል። የሚረዳህ ሰው በእርግጥም አለ፣ እርሱም በትክክለኛው ሰዓት መምጣቱ አይቀርም። ለስሜት ውጣውረድ በቀላሉ እጅ አትስጥ። ከሚጥሉህ ሺህ ምክንያቶች፣ ተስፋ ሰጥታ ከፍ አድርጋ እንድትበር የምታደርግህን አንድ ምክንያት ፈልግ። ውብ ምሽት ይሁንልን! 🌘🌒💫✨ (Epha A.) ምክረ-አዕምሮ ለተሻለ ነገ! 🦋 በYouTube አማራጭ ይቀላቀሉን! 🔺🔻 SUBSCRIBE NOW https://www.youtube.com/channel/UCIZv4h3iDx2C7CGbv9WIkVg?sub_confirmation=1 ምክረ-አዕምሮ/ @MentalCounsel 😊 💪
Показати все...
👍 10🥰 1
የበራስመተማመን ጠላቶች! 👍LIKE ✍️ COMMENT SUBSCRIBE  📣 SHARE 🙏 https://youtu.be/HzQBHmRe-SY?si=TG93nVkpOHQC16pv
Показати все...
6 በራስመተማመንን የሚገድሉ ጥሩ መሳይ መጥፎ ልማዶች! | Inspire Ethiopia | | Epha Aschalew | Self confidence

In this video, we delve into the six common enemies that can sabotage your self-confidence and provide practical tips on how to overcome them. Whether it's negative self-talk, comparison to others, fear of failure, or other obstacles, we offer strategies to help you build a stronger sense of self-worth and belief in yourself. Watch this insightful video to gain valuable insights and tools to boost your self-confidence and live a more fulfilling life. Don't let these enemies hold you back any longer—empower yourself with the knowledge and techniques shared in this video. #selfconfidence #making_money_online #socialmediamarketing #airdrop ቪድዮውን 👍 LIKE ስለምታደርጉና ቻናላችንን SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ስለምትሆኑ ከልብ እናመሰግናለን! #moneymaking #abrelohd #investing #ethiopianmovie #ኢቢኤስ #EBS So Much Love የአፍሪካ ሃገራትን እቆጣጠራለሁ! ያልተነገረላት ባለብዙ ታሪኳ ስራ ፈጣሪ #rahelskillus#gizachewashagrie#ግዛቸውአሻግሬ#money#bank Ethiopian YouTubers 🤯 ONE CHIP CHALLENGE ህሊና ድራማ ክፍል 1 - Helina Drama Part 1 /በስንቱ/ Besintu S2 EP.39 "የየኔ እናት መጣች" #ethiopianmovie #ኢቢኤስ #ebs #moneymaking #abrelohd #investing #BESINTU_SITCOM #abrelohd #ksi #ብሩክታዊትሽመልስ #bruktawitshimelis #newyear #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #twitter_handle #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed #motivationalspeech #amharicmovies2022 #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #live #lovesacrifice #lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian

1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ነገ ምሽት 1:0ዐ ሰዓት! ❇️ በራስመተማመን እንዳይኖረን ያደረጉን መጥፎ ልማዶች ምንድናቸው? ❇️ እንዴት እነርሱን አሸንፈን በራስመተማመናችንን መገንባት እንችላለን? ነገ ምሽት 1:00 ሰዓት በተከታዩ ዩትዩብ ቻናል እንነጋገርበታለን! https://www.youtube.com/channel/UCSdpYXLmn4YzEzA3y_Qn64A?sub_confirmation=1 አሁን SUBSCRIBE በማድረግ ጠብቁኝ! 🦋 በቸር ያገናኘን! 😍🙏
Показати все...
4
የሆነው ላይ አተኩሩ! 👍LIKE ✍️ COMMENT SUBSCRIBE  📣 SHARE 🙏 https://youtu.be/VC-kzp-FCBw?si=5brm1wRyGibE_Run
Показати все...
ከቅዠት ውጡ፤ ህይወታችሁ መቀየር የሚጀምረው ከንቱ ምኞታችሁን ስታቆሙ ብቻ ነው! | Inspire Ethiopia | ድንቅ ትምህርት | MIKRE AIMRO

ርቀታችሁን ጠብቁ? ቪድዮውን 👍 LIKE ስለምታደርጉና ቻናላችንን SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ስለምትሆኑ ከልብ እናመሰግናለን! Motivational Speech in Amharic | Amharic Motivational Video | Ethiopian motivation | amharic motivation | አነቃቂ ንግግሮች | አነቃቂ ምክሮች | inspire Ethiopia | dawit dreams | shanta | daggy's life class | manyazewal podcast | inspire podcast | dawit dreams podcast #making_money #sidehustle #business #ethiopianmotivation #inspire_ethiopia #inspirationalvideo MOTIVATION + DISCIPLINE = UNWAVERING SUCCESS! @mikre_aimro 🔶 ተመሳሳይ ቪድዮዎችን ይመልከቱ፡ 👇👇 ♦️

https://youtu.be/HntYXoAUrN4

ቪድዮውን ላይክ 👍 ማድረግ እንዳይረሱ! ቻናላችንን ሰብስክራብ ያድርጉ! የደውል ምልክትን ይጫኑ! Comment ያስቀምጡልን!እናመሰግናለን! 🙏🙏🙏 Social Media: INSTAGRAM:

https://www.instagram.com/epha_aschalew

YOUTUBE:

https://www.youtube.com/channel/UCIZv4h3iDx2C7CGbv9WIkVg?sub_confirmation=1

FACEBOOK:

https://www.facebook.com/EthioMentalCounsel

TELEGRAM:

https://t.me/MentalCounsel

TIKTOK:

https://www.tiktok.com/@mentalcounsel

Music from #InAudio:

https://inaudio.org/

Track Name. inaudio - Infraction - MokkaMusic - Calmness inaudio - Infraction - Rebellion inaudio - Infraction - Majestic Vision inaudio - Infraction - Slow Motion motivational አነቃቂ ጥቅሶች አነቃቂ ንግግሮች አነቃቂ ዘፈኖች አነቃቂ አጭር ልቦለድ አነቃቂ ቪዲዮ motivational ethiopia motivational music motivalional motivationalmotivalional motivational speech motivalional songs motivational short story motivational video ethiopia yosan getahun oromo music 2023 motivational videos for students tointerview study hard motivalional songs with lyrics motivate me speaker motivate little mix motivation motivate motivation video motivate molivate motivational eshetu manyazewal motivational manyazewal eshetu manyazewal eshetu in schoolkeysofmoon inspire ethiopia inspire people manyazewalinspire ethiopia new video inspire ethiopia new inspire ethiopia motivation Anki andbet,Manyazewal,Dawit dreams,እነቃቂ,አላማ,Inspire,Motivated,Motivate 2 ethiopia EBS Motivate ethiopia,Inspire Ethiopia,Ethiopia,Success,Motivations,Motivational,Motivation,Manyazewal eshetu,motivational video,motivational speech,motivation,motivational songs,abel birhanu

🔥 3
ንትርክ አትውደዱ! 👍LIKE ✍️ COMMENT SUBSCRIBE  📣 SHARE 🙏 https://youtu.be/fjcAvwxwwFg?si=DvTxqRbkkoD2NBr1
Показати все...
ከስረዓት አልባ ሰዎች ጋር እላፊ አትነጋገሩ! | ድንቅ የህይወት ትምህርት | Inspire Ethiopia | | MIKRE AIMRO

🔥 2
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.