cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ኢትዮጵ አስትሮኖሚ🔭

ይሄ ስለ አስትሮኖሚ የምንራቀቅበት ቻናልነው ስለ ጥንት አባቶቻችን የአስትሮኖሚ እውቀት ❤️ ስለቢሄሞት ❤️ስለከዋክብት ❤️ስለሶላርሲስተም ❤️ ስለጋላክሲ ❤️ ስለዮኒቨርስ ላይሰፋያለዳሰሳእናደርጋለን የቲክቶክ ቻናላችን ➡️http://tiktok.com/@Nahom_Astronomy

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
181
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ከሐምሌ 4 ጀምሮ ስለጠና አለ ተቀላቀሉ
Показати все...
Показати все...
ይሄን ቻናል በሀላፊነት ማስተዳደር የምትፈልጉ ከታች ባለው ሊንክ አናግሩኝ
Показати все...
Показати все...
ኢትዮጵያ ላይ ሆነን በጣም በቀላሉ ማስተር ካርድ መቀበል ተጀመረ

ኢትዮጵያ ላይ ሆነን በጣም በቀላሉ ማስተር ካርድ መቀበል ተጀመረ እንደዚህ አይነት ጠቃሚ መረጃወችን ቪዲዮችን ለማየት ከፈለጉ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ website link

https://hulecards.com/

አፖፊስ (Apophis) አስትሮይድ አፖፊስ (Apophis) የተባለ ግዙፍ አስቴሮይድ በኢትዮጵያ አቆጣጠር በዕለተ ዐርብ ሚያዚያ 5/ 2021 ዓ.ም ወይም እንደ ጎርጎርዮሳዊው አቆጣጠር ሚያዝያ (April 13, 2029) ከምድር በቅርብ ርቀት እንደሚሄድ ሳይንሳዊ ጥናቶች ያሳያሉ። በተጠቀሰው ቀንና ዓመት ሥርዓተ ፀሐይ አስደሳች ስሜት የሚሰጥ ነገር ያስተናግዳል፡፡ አንድ ትልቅ አስትሮይድ በሰማይ ላይ እየከነፈ ይታያል - “ይህ ክስተት የሚያስፈራ ሳይሆን ልዩ የደስታ ስሜት የሚሰጥ ነው” ይላሉ የዘርፉ ሳይንቲስቶች፡፡ አፖፊስ (Apophis) ወይም 99942 አፖፊስ በመባልም የሚጠራው ይህ አስትሮይድ ወደ 1,100 ጫማ (340 ሜትር) ወደ ጎን የሚረዝም ሲሆን፤ ከመሬት በ19,000 ማይሎች (31,000 ኪ.ሜ) ባለ ርቀት ውስጥ ያልፋል፡ መሬትን የመምታት ዕድሉ ኪ.ሜ) ባለ ርቀት ውስጥ ያልፋል፡፡ መሬትን የመምታት ዕድሉ 2.7 ፐረሰንት ነው! ይህም በጣም አስፈሪ ሊሆን ይችላል፤ ነገር ግን ሳይንቲስቶች ለክስተቱ በጎ አመለካከት በመያዝ _ ምድርን እንደማይመታት ይናገራሉ፡፡ እንደውም ሳይንቲስቶቹ እንደሚሉት ከሆነ ወደ ምድር የሚቀርቡ አስትሮይዶችን በትክክል እንዲገነዘቡ የሚያስችል በሕይወት ዘመን አንድ ጊዜ የሚያገኙት ዕድል ነው ባይ ናቸው፡፡ በዚህ በተጠቀሰው ዕለት አንድ የብርሃን ሽራፊ በሰማይ ላይ ይበራና፤ እየደመቀ ፍጥነቱን እየጨመረ ሲሄድ ይታያል: አን ነጥብ ላይ ሲደርስ ልክ እንደ ትንሹ ድብ (ttle Dipper) ላይ እንዳሉት ከዋክብት ይደምቃል፡፡ ይህ ታዲያ ሳተላይት ወይም አውሮፕላን ሳይሆን 99942 አፖፊስ የተባለው አስትሮይድ ነው እንደ አጋጣሚ ሆኖ በጥንታዊው ግብጽ “የነውጥ ጌታ” (lord of chaos) የሚል ስያሜ የተሰጠው አስትሮይድ አፖፊስ ከ2004 ጀምሮ ይታወቃል፡ ይህም አስትሮይድ ወደ በምድር አቅራቢያ ያለ አካል በእንግሊዝኛው ኒር-እርዝ ኦብጀክት /near-Earth object NEO) በመባል ይታወቃል ናሳ እንደተናገረው፣ ምንም እንኳን ሳይንቲስቶች በቅደም ተhተል ከ16 እስከ 33 ጫማ (ከ5-10 ሜትር) መጠን ያላቸውን ትናንሽ አስትሮይዶችን በተመሳሳይ ርቀት ምድር አቅራቢያ ሲበሩ ቢመለከቱም፣ የአፖፊስን መጠን ያላቸው አስቴሮይዶች በቁጥር ጅግ ያነሱ በመሆናቸው በእንደዚህ ያለ ርቀት ወደ ምድር ቀርበው ብዙ ጊዜ አያልፉምበናሳ ለመሬት ቅርብ አካላትን የሚያጠና ማዕከል | ይሬክተር የሆኑት ፖል ቾዳስ (Paul Chodas) እንደሚሉት፡ | ፖፊስ በአሁኑ ጊዜ ከሚታወቁት ወደ 2,000 ለሚጠጉ አደገኛ ሊባሉ ከሚችሉ አስትሮይዶች የሚመደብ ነው፡ ናሳ ስለጉዳዩ ሲገልጽ “ይህ አስትሮይድ በ2029 በቅርብ ርቀት በሚያልፍበት ወቅት ከምድር ሆነው ለሚመለከቱት ታዛቢዎች “እንደ ተንቀሳቃሽ ኮኮብ የብርሃን ዓይነት” ይመስላል በማለት ተናግሯል፡፡ ወደ ምድር የበለጠም ሲያብራራው በመጀመሪያ በደቡባዊው ንፍቀ ክበብ በምሽት ሰማይ ላይ ከአውስትራልያ ምሥራቅ ጠረፍ አንሥቶ እስከ ምዕራብ ዳርቻ ከምድር በላይ ሲበር ያለምንም የማሳያ ርዳታ በባዶ ዐይን የሚታይ ይሆናል፡ አፖፊስ ከአውስትራሊያ ሰማይ ሚታይበት ጊዜ በአሜሪካ ምሥራቃዊ ጠረፍ የንጋት አጋማሽ ሆናል፡፡ ከዚያ የህንድ ውቅያኖስን በማቋረጥ፣ ከስዓት በኋላ ላይ ለአሜሪካ ምሥራቃዊ በኩል የምድር ወገብን ያቋርጣልወደ ምዕራብ በመጓዝ በአፍሪካ ላይ ያታያል በምሥራቅ የዴይላይት ሰዓት አቆጣጠር (EDT) አመሻሽ ላይ 6:pm ከመሆኑ በፊት በጣም በመቅረብ ፣ አፖፊስ ከአትላንቲክ ውቅያኖስ በላይ ይሆንና በፍጥነት ስለሚንቀሳቀስ አትላንቲክን በአንድ ሰአት ያቋርጣል ። በምስራቅ ሰአት አቆጣጠር (ETD) ምሽት አካባቢ በ7:p.m ሰአት አስትሮይዱ አሜሪካን አቋርጦ ይሄዳል ። ይቀጥላል ... #ሼር @astronomy21bk @astronomy21bk
Показати все...
part 2 ጄሚኒ ገንዘብ ና ስራ ለጄሚኒዎች ለነሱ ቀላሉ ስራ አዕምሮን ማነቃቃት ነው።ጄሚኒዎች ፈጣሪዎች ናቸው እናምረጥ ሰዎች ናቸው።እናምተደጋጋሚ ስራዎችን አይወዱም። ለነሱ ምርጡ ስራ፦ ፀሀፊነት፣ተመራማሪነት፣ፈጣሪዎች፣ሰባኪነት የመሳሰሉት ናቸው ገንዘብን እንዴት ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ። ጥንካሬ ጄሚኒዎች ከአፋቸው ለሚወጣው ነገር ይጠነቀቃሉ ጄሚኒዎች ንግግር አዋቂ ናቸው እናም በጣም ፈጣንም ናቸው።
Показати все...
plz share አኔባልከፈላችሁ እግዚአብሔር ይከፍላቸዋል
Показати все...
እኔም ጄሚኒ ስለሆንኩ ነው 😁😋
Показати все...