cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

✨🌈🇯 🇴 🇼 🇮 🇪🔥🔥

WELCOME to this channel # Cover music #Couples pic #tik tok #love,happiness,life,...other Cross👉 @Merxonttt Cross 👉 @yabi_12 @abesiniyawi pic lakulge

Більше
Ефіопія11 385Мова не вказанаФільми91 407
Рекламні дописи
249
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

❤️❤️❤️❤️
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
😍😍yanew kawese😘😘
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🙏🙏🙏🙏🙏
Показати все...
00:20
Відео недоступнеДивитись в Telegram
☺️😢
Показати все...
5.36 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
😍😍😍😍
Показати все...
00:27
Відео недоступнеДивитись в Telegram
👨‍👧❤️
Показати все...
8.87 KB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
😭😭😭😭
Показати все...
Repost from 🥀ŜÊĹĨŇ 🖤
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ተዋናይ ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ! በበርካታ የአገራችን ፊልሞች ላይ በመሳተፍ የሚታወቀው ወጣቱ ተዋናይ ታሪኩ ብርሃኑ/ባባ/ በድንገተኛ ህመም ዛሬ ታሕሳስ 2 ቀን 2015 ማለዳ ላይ ከዚህ አለም በሞት መለየቱ ታውቋል። ላውንደሪ ቦይ፣ 300 ሺ፣ ሹገር ማሚ፣ ፍቅር እና ፌስቡክ፣ ኢንጂነሮቹ፣ ህይወቴ፣ ወደው አይሰርቁ፣ ከቃል በላይ፣ ህይወት እና ሳቅ፣ ሀገርሽ ሀገሬ፣ እዮሪካ፣ ከባድ ሚዛን፣ ወፌ ቆመች፣ ይመችሽ ያአራዳ ልጅ 2፣ በቁም ካፈቀርሽኝ፣ እንደ ቀልድ፣ እርቅ ይሁን፣ አስነኪኝ፣ ሞኙ ያአራዳ ልጅ 4፣ ወቶ አደር፣ አባት ሀገር፣ ወጣት በ97 እና ባሌ ማነቅያ፤ ተዋናይ ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ) ከተወነባቸው ፊልሞች ውስጥ የሚጠቀሱ ናቸው። በተጨማሪም ተዋናይ ታሪኩ የጉዳዬ ፊልም ደራሲና ዳይሬክተር ሲሆን፤ በ2ተኛው ለዛ አዋርድ፣ በ7ተኛው አዲሲ ሙዮዚክ አዋርድ እንዲሁም በ12 ኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል ፊልም ፌስቲቫል ላይ በምርጥ ተዋናይነት አሸናፊ ነበር። በሰላሳዎቹ የእድሜ አጋማሽ ላይ የሚገኘው ተዋናይ ታሪኩ ተውልዶ ያደገው አዲስ አበባ ተክለ ሐይማኖት አካባቢ ሲሆን፤ የአንድ ልጅ አባትም ነበረ። አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ/ባባ/ ባደረበት ድንገተኛ ህመም ምክንያት ዛሬ ታሕሳስ 2/2015 ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል። #ለአርቲስቱ ቤተሰቦች፣ ወዳጅና አድናቂዎች መፅናናትን እመኛለሁ።