cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Hana's official😍

Bezi Channale Lay Des Yemilu Keldochen🤣🤣 Eweketn Yemiyaschebtu Negerochn😇😇 Yeteleyayu Ewenet Azel Tsufochen Mnlekbet Yehonal

Більше
Ефіопія10 973Мова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
198
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

«መንገድ ላይ የሚላከፍሽን ወንድ ወይ በቦርሳሽ ወይ ጫማሽን አውጥተሽ ጥርሱን አውልቂለትና እጅሽን ለፖሊስ ስጪ። ከዚያ እኔ እናትሽ ስመጣ የርሱን መታከሚያ እሸፍንልሽና አስፈታሻለሁ።» [አንድ እናት ለልጇ ስትመክራት የሰማኋት ነው።] እዚህ ያጋራኋችሁ እህቶችን የመላከፍና የመነጀስ ሱስ ያለባችሁ ባለጌዎች ካላችሁ፤ ጥርሳችሁ ወልቆ «ወላቃው» ከመባላችሁ በፊት ቅድመ ጥንቃቄ ታደርጉ ዘንድ ለመጠቆም ነው¡ መለካፍ የሚለው ነገር ሲመጣባችሁ «ድንገት ያች የተመከረችው ልጅ ብትሆንስ?» ብላችሁ እንድታስታውሱ ብዬ ነው። አስፈላጊ ከሆነ ሌሎች እህቶችም ሁኔታው ሲያመቻችሁ ይሄን ዘዴ ተጠቀሙና መቀጣጫ አድርጓቸው።
Показати все...
#  የሰኮላርሽፕ ማስታወቂያ ዕድሜያቸዉ ከ18-24 ለሆኑ ሴት አመልካቾች በራሽያ ሃገር የሚገኛዉ ‘’Special Economic Zone "Alabuga"’’ የተሰኘ ተቋም ዕድሜያቸዉ ከ18-24 ለሆኑ  ሴት ተማሪዎች የስልጠና  እድል ስላመቻቸ ፍላጎቱ ያላችሁ ከታች በተቀመጠዉ ማሰፈንጠሪያ እስከ ህዳር 02/03/2015 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡ (https://forms.gle/zsFV5HqVoGDufr2v8) ትምህርት ሚኒስቴር!
Показати все...
Never argue with stupid people, they will drag you down to their level and then beat you with experience.
Показати все...
Happy birth day to my one and only friend 🥰 Yenee leyuuu ❤️ Yenee mekarii 😊 Yenee konjo 🥰 Fexarii lazii qen bee selam bee tena seladeresesh fexarii yemesegen 🙏 Yenee konjo 🥰🥰🥰 H B D H B D H B D 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍫🎂🍫🍭🎂🍭🎂🍫 H🎂🎂🎂B🎂🎂🎂D H🍫🍫🍫B🍫🍫🍫D H🍭🍭🍭B🍭🍭🍭D
Показати все...
𝕔𝕠𝕕𝕖 #4 Channel ለመቀላቀል @mahinaqueen 🦋🦋 @mahinaqueen 🦋🦋 🎥📸ፎቶ ለመላክ @crazy_girl_ma #good luck 📽📷😎
Показати все...
አባት የሚጠባ ልጁን እንዲጠብቅለት ከውሻ ጋር ትቶ ወደ አደን ይሄዳል ከአደን ሲመለስ ውሻው በደም ተጨማልቆ በሩ ላይ አገኘው ውሻው የተጨማለቀበትን ደም ሲምለከት ልጁን በልቶ እንደሆነ ገመተ ልክ ሁላችንም እንደምንገምት በጣም ተናዶ ለአደን ይዞት የወጣውን መሳሪያ አቀባበለና ውሻውን የጥይት እሩምታ አወረደበት ። የተረፈውን የልጁን አካል ለማየት ወደ ውስጥ እየሮጠ ገባ ነገር ግን ልጁ አንዳችም መጥፎ ነገር አላገኘውም ይልቁንስ ከፊቱ ለፊቱ በደም የተጨማለቀ ተኩላ ሞቶ ተመለከተ ..  የእድሜ ልክ የፀፀት ። አይተህ አትፍረድ አዕምሮህንም ለፍርድ ሹመት ስጥ። © ከፌስቡክ መንደር |
Показати все...
Watsp guys✌🏼 Day 2 lay nen😊 Leme ask u guys mn asebachu yihe takdo maytegeberewen sayhon yemidereg ngr asbu eski Ene bebekule tegnahum tekemetkum yaw slehone at least tegnche lwefr eski🥱 24/7 enklf byalew🥰🥰✌🏼 Mn asebachu🙄
Показати все...
🦋 2015 🦋 Enkuan le adisu amet beselam aderesachu aderesen🥰🌻🌻🌻🌻🌻 Bealu yeselam Yetena Yemetesaseb Ye andenet Yadregelen ketayu amet mulu bemelkam becha endiyalk megnote nw🥰🥰🥰 2 0 1 5 W E L C O M E 🦋🦋🦋🦋🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 antem gn ende 2014 endematashkabet tesfa bemadreg new😅 Ametu sewen sayhon fetarin mnferabet Yasebnew misemrbet Egna kasebnew belay demo egzer yasebelen yemikedmbet amet yhunelen 🕊🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🕊 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌼🌼🌼melkam beal🌼🌼🌼🌼🌼 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🕊🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🕊 🕊🌻🦋🌞
Показати все...