EXIT EXAM FOR CS
Відкрити в Telegram
This channel indicated for all computer science students around the world who will promoted to participate their learning to prepare for national exit exam https://www.youtube.com/@DigitalLibraryofEducations https://www.youtube.com/@Mstv_Kinemaster_Show
Показати більше3 000
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
Триває завантаження даних...
Схожі канали
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
грудень '24груд '24
грудень '24
+74
в 1 каналах
листопад '24
+89
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '24
+59
в 0 каналах
Get PRO
вересень '24
+74
в 0 каналах
Get PRO
серпень '24
+100
в 0 каналах
Get PRO
липень '24
+27
в 0 каналах
Get PRO
червень '24
+261
в 1 каналах
Get PRO
травень '24
+269
в 1 каналах
Get PRO
квітень '24
+249
в 1 каналах
Get PRO
березень '24
+262
в 0 каналах
Get PRO
лютий '24
+363
в 0 каналах
Get PRO
січень '24
+429
в 0 каналах
Get PRO
грудень '23
+617
в 0 каналах
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 21 грудня | +1 | |||
| 20 грудня | +2 | |||
| 19 грудня | +8 | |||
| 18 грудня | +12 | |||
| 17 грудня | +3 | |||
| 16 грудня | +1 | |||
| 15 грудня | +3 | |||
| 14 грудня | +7 | |||
| 13 грудня | +4 | |||
| 12 грудня | +1 | |||
| 11 грудня | +2 | |||
| 10 грудня | 0 | |||
| 09 грудня | +2 | |||
| 08 грудня | 0 | |||
| 07 грудня | 0 | |||
| 06 грудня | +5 | |||
| 05 грудня | +15 | |||
| 04 грудня | +3 | |||
| 03 грудня | +3 | |||
| 02 грудня | +2 | |||
| 01 грудня | 0 |
Дописи каналу
#ExitExam
የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ክፍያ ከ750 ወደ 2,000 ብር ከፍ አለ።
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለሚሰጣቸው ልዩ ልዩ አገልግሎቶች የሚከፈል ክፍያን የሚያሻሽል አዲስ ደንብ ወጥቷል።
በዚህም ቀደም ሲል 750 ብር የነበረው የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና (Exit Exam) ክፍያ ወደ 2,000 ብር ከፍ ብሏል። ከዚህ ውስጥ 500 ብር የምዝገባ፣ 1,500 ብር ደግሞ የፈተና ክፍያ ሲሆን፣ ለውጭ ዜጎች 100 ዶላር ተወስኗል።
በተጨማሪም፦
👉 የድህረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ፦ ለኢትዮጵያውያን 3,500 ብር፤ 500 ብር የምዝገባና 3,000 ብር የፈተና ክፍያ። ለውጭ ዜጎች 100 ዶላር።
👉 የ12ኛ ክፍል ፈተና ምዝገባ ፦ ለኢትዮጵያውያን 950 ብር፤ ለውጭ ዜጎች 100 ዶላር።
👉 የሙያ ፈቃድና ብቃት ምዘና ፦ ለኢትዮጵያውያን 3,500 ብር፤ 1,000 ብር የምዝገባና 2,500 ብር የፈተና ክፍያ። ለውጭ ዜጎች 150 ዶላር።
👉 የትምህርት ማስረጃ ምትክ ሰርተፊኬት ፦ ለኢትዮጵያውያን 600 ብር ፤ ለውጭ ዜጎች 115 ዶላር።
👉 ምትክ ሰርተፊኬትና ማረጋገጫ ፦ ለኢትዮጵያውያን 900 ብር ፤ ለውጭ ዜጎች 170 ዶላር።
👉 የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጥ/ማጣራት ፦ ለኢትዮጵያውያን 400 ብር፤ ለውጭ ዜጎች 75 ዶላር።
👉 በስም ላይ የፊደል ግድፈት ለማስተካከል ፦ ለኢትዮጵያውያን 700 ብር፤ ለውጭ ዜጎች 130 ዶላር።
👉 ኦፊሴላዊ ትራንስክሪፕት መላክ ፦ ለኢትዮጵያውያን 750 ብር፤ ለውጭ ዜጎች 50 ዶላር።
የፈተና ውጤት መረጃን ለምርምር ለሚጠይቁ ተቋማት በአንድ ጥናት 10,000 ብር፣ ለውጭ ተቋማት 1,875 ዶላር ክፍያ ተወስኗል። ለግለሰቦች ደግሞ ለኢትዮጵያውያን 1,000 ብር፣ ለውጭ ዜጎች 190 ዶላር እንደሚከፈል ተገልጿል።
በተጨማሪም ያገለገሉ የምዘና መሳሪያዎችን ለመጠቀም ከጠቅላላ ወጪው 5 በመቶ፣ አዲስ የምዘና መሳሪያ ለማዘጋጀት ደግሞ 10 በመቶ ክፍያ እንደሚፈጸም ደንቡ ያስቀምጣል።
ደንቡ ለሌሎች የምዘናና የማረጋገጫ አገልግሎቶችም አዳዲስ የክፍያ ተመኖችን አካቷል።
| 2 | ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ-መስቀሉ (ደመራ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ። | 477 |
| 3 | https://youtu.be/TQ1nKovMupA | 645 |
| 4 | ውድ የExit Exam for CS በሙሉ፣ አሁን የተለያዩ ጥያቄዎች በደንብ እየተዘጋጀ ስለሆነ ትንሽ ይቀረናል ከዛ በቀጣይ ለሌላ ጥያቄም ሆነም ሌክቸርም እናዘጋጃለን። በደንብ ተከታተሉ። | 609 |
| 5 | https://youtu.be/nzE3rGNutKM | 602 |
| 6 | https://youtu.be/B_YrLtIcXZg | 756 |
| 7 | https://youtu.be/7fc1n8dR9Gg | 688 |
| 8 | https://youtu.be/rQN2vOV7SFw | 680 |
| 9 | ምን ትላላችሁ? | 654 |
| 10 | ሰላም ውድ የExit Exam for CS, ተመልሰናል፣ አሁን የተለያዩ ጥያቄዎች መቀጠል እንችላለን፣ ምክንያቱም በዝናብ ወቅት እና በመብራት መቆራረጥ ጊዜ እሱ አስቸጋሪ ሆኖ ነበር፣ አሁን ሁሉ ጥያቄዎች አዘጋጅተን ዛሬ ልንፖስት እንጀምራለን። | 655 |
| 11 | ለመላው ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለ2019ኛው የዘመን መለወጫ አዲስ አመት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
Happy New Year!! | 831 |
| 12 | እንኳን ለ1501ኛው የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። | 1 195 |
| 13 | እስከዛ የተለያዩ ኦንላይን ስራዎች እኔ የምልክላችሁ ስሩ፣ ምክንያቱም አሁን ገና እስከ 50 ጥያቄዎች የExit Exam የምናዘጋጀውን ሙሉ በሙሉ ማጠናቀቅ አለብን ከዛ ወደ እናንተ ለመልቀቅ እሞክራለሁ | 1 250 |
| 14 | ሁላችሁም እንደምታውቁ የተለያዩ Mining project እና በተለይ Watch-to-Earn መስራት ያለባችሁ በተለይ በቀን እየገባችሁ Mine አድርጉ እና Watch to Earn Ads ማየት ነው። እነዚህ ስራዎች በደንብ ስሩ እና ሸቅሉ። ከምትዘናጉ ስሩ።
Links:👇👇👇
Novum AI -> https://t.me/ainovum_bot?start=ref_421029293
VOLTA MINING -> https://t.me/volta_mining_bot?start=ref_421029293
Flames Earn Bot ->
https://t.me/FlamesEarnBot/app?startapp=421029293
Shards Bot ->
https://t.me/ShardsEarnBot/app?startapp=421029293
Auction Mining Bot ->
https://t.me/AuctionAstra_bot?start=ref_421029293
ATF Mining Bot ->
https://t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=421029293 | 1 178 |
| 15 | ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች ቤተሰቦቻችን በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የደብረ ታቦር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!! | 1 140 |
| 16 | እንግሊዝኛ ለመናገር ይቸገራሉ?
መልሱን ቢያውቁም ለመናገር ሲሞክሩ ቃላት ይጠፉብዎታል?
ከቤትዎ ሆነው በነፃ ከMARAKI AI ጋር በነፃነት እንግሊዝኛ ይለማመዱ!
👇👇👇👇
@marakiai_bot
@marakiai_bot
@marakiai_bot | 1 460 |
| 17 | በዚህ ፕሮጀክት ውስጥ ማስታወቂያ ስታዩ Continue ብላችሁ ከዛ ወደ ዌብሳይት ሲወስዳችሁ Back በሉት ከዛ ሙሉውን ማስታወቂያ ማየት እና መጨረስ ከዛ አሪፍ Flames Token ታገኛላችሁ። | 1 186 |
| 18 | ይህንን project መስራታችሁ አትዘንጉ፣ ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ፣ still እየከፈለ ነው። ሌላ project ነው።
https://t.me/FlamesEarnBot/app?startapp=421029293 | 1 276 |
| 19 | https://t.me/SkillEarn1_bot/skillearn1?startapp=ref_311F89F6
ውድ የExit Exam for CS በሙሉ፣ እንኳን ደህና መጣችሁ እንግዲ ኦንላይን ስራ አግኝተናል ሞክሩት።
ሁላችሁም join አድርጉ | 1 706 |
| 20 | https://youtu.be/e35OtMd2cRY | 1 963 |
