cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ሸገር ስፖርት ™

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የሀገረ ውስጥ የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የኢትዮጵያ ፕርሜር ሊግ መረጃዎችን በሙሉ ➮የከፍተኛ ሊግ ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ➮ከ 20 በታች ና 17 ዐመት በታች ፕርሜርሊግ መረጃ ለማስታወቂያ ስራ @yobbyfrm20m ሸገር ስፖርት | 2016

Більше
Рекламні дописи
20 860
Підписники
+13224 години
+3427 днів
+2 87130 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ውድ የሸገር ስፖርት ተከታዮች የገመቱ የማልያ ተሸላሚ ይሁኑ ::       🤍 ሪያል ማድሪድ ከ ዶርትሙንድ 🟡 ቅዳሜ ምሽት 4:00 ላይ የሚጀመረውን ጨዋታ ገመቶ የማልያ ተሸላሚ ለመሆነ ከነናተ ምን ይጠበቃል 1ኛ➖ ይሄን ቻናል ቢያንስ ለ 10 ሰው ሼር ማረግ 2ኛ➖ የሸገር ስፖርት ግሩፕ ላይ በመግባት 150 አድድ ማረግ 3ኛ➖ ውጤቱን በመገመት ከዛ ኤዲት አለማረግ 4ኛ➖ ውጤት የሚያዘው ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈረት የጠበቀ ሰው ብቻ ነው : @Sheger_sport_12 @Sheger_sport_12
Показати все...
👏 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
💡💡💡   ማንቸስተር ዩናይትድ በጄደን ሳንቾ ላይ እስካሁን ተስፋ አልቆረጠም።   የኤሪክ ቴን ሃግ የዩናይትድ የወደፊት እጣ ፈንታው ያልተወሰነ ቢሆንም ነገርግን በአሰልጣኙ ቦታ ላይ ያለው እርግጠኛ አለመሆን ዩናይትድ ቴን ሃግን ቢያባርር ለሳንቾ የሚመለስበትን መንገድ ሊከፍት ይችላል።   ዩናይትድ ለሳንቾ ያለውን ቁርጠኝነት ለማጉላት የቀድሞ የእግር ኳስ ኦፕሬሽን ኃላፊ ጆን ሙርቶፍ እና የተጫዋቾች ድርድር ዳይሬክተር ማት ሃርግሬቭስ በመጋቢት ወር በዶርትሙንድ ተገኝተው ተጫዋቹን የጎበኙት ሲሆን በጉብኝቱም እያሳየ ያለውን ብቃት ገምግመዋል። [Mark_Ogden] @Sheger_sport_12 @Sheger_sport_12
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አርሰናሎች ዊሊያን ሳሊባ በፓሪሱ ኦሎምፒክ ላይ ሃገሩን ወክሎ እንዲጫወት ፍቃድ አይሰጡትም ። (ምንጭ : le_Parisien) @Sheger_sport_12 @Sheger_sport_12
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🔥🔥 በጉጉት ሲጠበቅ የ ነበረው የ 👑ቴዲ አፍሮ 👑አልበም እጃችን ገብቶል 🔥🔥 በዚ ያለቀቅነው በ #COPYRIGHT ምክኒያት ነው አልበሙ #14TRACK የያዘ ሲሆን ወደ ሁለተኛ ቻናላችን ተቀላቅለው ያጣጥሙት😍😍 ቻናሉን #Join በማለት ይቀላቀሉ 👇
Показати все...
✅ JOIN ✅
PLAY 🔥▶️🔥
GET FULL ALBUM 😍
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
Показати все...
❇️መስከረም❇️
❇️ጥቅምት❇️
❇️ህዳር❇️
❇️ታህሳስ❇️
❇️ጥር❇️
❇️የካቲት❇️
❇️መጋቢት❇️
❇️መያዝያ❇️
❇️ግንቦት❇️
❇️ሰኔ❇️
❇️ሀምሌ❇️
❇️ነሃሴ❇️
❇️ጷጉሜ❇️
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የ highschool ትምህርት ጊዜ ትዉስታ አለቦት ታድያ ምን ይጠብቃሉ ተቀላቀሉን እና ዘና ይበሉ 👇
Показати все...
የ High School ትዝታዎች 😍
የ Elementary ትዝታዎች 🥰
የ ግቢ Life 😘
የ ፍቅር ታሪኮች 🥰
ለመቀላቀል
JOIN 💝
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🗣 ቤሊንግሃም ስለ ምርጥ የቻምፒየንስ ሊግ ጎል ሲጠየቅ ቤል ሊቨርፑል ላይ ያስቆጠረው ግብ @Sheger_sport_12 @Sheger_sport_12
Показати все...