cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

✨jelel be Qudirahi✨

بعد عوسرین یوسرا ያላችሁን ማንኛውም አስተያየት @yaelahie ላይ አድርሱልኝ

Більше
Ефіопія11 062Амхарська9 484Категорія не вказана
Рекламні дописи
241
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
የዒድ አደራ ~ አይናችንን እንስበር፣ አጅነቢይ ከመመልከት እንቆጠብ። ሀሳን ብኑ አቢ ሲናን - ረሒመሁላህ - ከዒድ ሲመለሱ "ስንት ቆንጆ ሴቶችን ተመለከትክ?" ብላ ሚስታቸው ብትጠይቃቸው "ወጥቼ እስከምመለስ ድረስ ከአውራ ጣቴ ውጭ አልተመለከትኩም" ብለው ነበር የመለሱት። ሱፍያን አሠውሪ - ረሒመሁላህ - ደግሞ "በዚህ ቀናችን የመጀመሪያ ስራችን እይታችንን መስበር ነው" ብለዋል። አደራ በዚህ በተከበረ ቀን ከየትኛውም ሐራም ነገር እንቆጠብ። ጌታችንን አናምፅ። ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሳሊሐል አዕማል። #ከደጋጎቹ_ቀዬ = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Minber Tv ሴት ልጅን ያዋረደ ልክ አውሮፓዎች እንደ ሚያደርጉት ሴት ልጅን ለማስታወቂያ ንግዱን ለማጧጧፊያ እየተጠቀመባት ይገኛል? አውሮፓዎች እስከ 90% የሚሆነውን ማስታወቂያቸውን ሴት ልጀን በመጠቀም ነው ሚያስነግሩት ይህ ለምን የሆነ ይመሶላቹዋል። መልሱን ለናንተ ይሄም Minber Tv የተባለ ህዝብ አጥማሚ ቲቪ ልክ እንደዚሁ ነው።
Показати все...
🦋 ሀያቲ 🦋 አዲስ እና ምርጥ👌 አጓጊ ታሪክ እነሆ በ አዲሡ ቻናል መነበብ ይጀምራል ኢንሻኣላህ 1k ሲገባ ይጀመራል ወላሂ ምርጥ ታሪክ ነው ትወዱታላችሁ!! ♥ሀያታ
Показати все...
🤲ኢላሂ! ዱዓችንን ማሳመር ባንችል እንኳ ሓጃችንን አንተ ታውቃለህ። ⇛ምላሣችን ቢንተባተብም ሀሳባችንን ትረዳለህ። አንደበታችን ቢተሳስርም ምኞታችንን ታውቃለህና ሁሉም ያሰበውን መልካም ምኞት አሳካለት፣የተቸገረውንም የችግርን ገመድ ፍታለት፣የተጨነቀውንም ጭንቀቱን አቅል'ልለት፣ በ በሽታ የሚያሰቃየውንም በሽታውን አርግፍለት፣ስለ ትዳር የሚያስጨንቀውንም ጥሩ የትዳር አጋር ምረጥለት… ያረብ! T.me/HijabNewWebta
Показати все...
ሒጃብ ነው ውበቴ

السلام عليكم وراحمة الله وبركاته ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በአላህ ፍቃድ * ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች * አስተማሪ ታሪኮች * ዲናዊ ትምርቶች * ምክሮች * ደዐዋወች ይቀርብበታል ኢንሻአላህ ማንኛውንም አስተያየት ለማድረስ @Khewlibot አላህ ዱኒያዬንም አሄራዬንም እንዲያሳምርልኝ ዱዐ አርጉልኝ 👇👇👇Join @HijabNewWebete

አብዛኞቹ ዑለማዎች ለይለቱል ቀድር በ27ተኛ ይከጀላል ይላሉ። እራሳችን እናዘጋጅ  ትጥቃችን ይበልጥ እንሰር @HijabNewWebta @HijabNewWebta
Показати все...
⇛የሚገርሙኝና የሚያሳዝኑኝ ደህና ሰው መስያቸው ዱዓዕ አድርግልን የሚሉኝ ወንድምና እህቶች ናቸው፡፡ ያኔ «ወይ እኔ!» እላለሁ ወደ ራሴ መለስ እልና፡፡ዱዓእ አድርግልን ብላችሁ የጠየቃችሁኝ ጥያቄያችሁን አንሱልኝ ባረከሏሁ ፊኩም፡፡ደግሞ እኔን ብሎ ዱዓእ አድራጊ። ያለሁበትን ሁኔታ ብታውቁ አይደለም ዱአ አድርግልኝ ልትሉኝ ይቅርና አንድም ሰው ባልቀረበኝ ነበር፡፡ ⇛ወዳጆቼ…ዋናው እና ትልቁ ጥንካሬ የራስን ህመም በራስ አቅም ማከም መቻል ነው፡፡ ችግራችሁን ወደ ዉስጥ ተንፍሱ፤ እጃችሁን ወደ ላይ ዘርጉ፡፡ ☞ለራሣችሁ በራሣችሁ እጅ ዱዓ አድርጉ፤ ከናንተ በላይ ሓጃችሁን የሚያውቅ የለም፤ ከናንተ በላይ ጉዳታችሁን፣ ፍላጎታችሁን፣ ምኞታችሁን፣ ዓላማችሁን የሚገነዘብ የለም፡፡ በሰው እጅ ከሚያሳክኩት ቁስል በላይ በራስ እጅ የሚያኩት ቶሎ ያሽላል፣ እርካታም እረፍትም ይሠጣል፡፡  🤲ብቻ አዛኙ አምላኬ ለኔም ለናንተም ሀጃችንን ያሳካልን።ችግራችንን ያቅልልን! T.me/HijabNewWebta
Показати все...
ሒጃብ ነው ውበቴ

السلام عليكم وراحمة الله وبركاته ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በአላህ ፍቃድ * ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች * አስተማሪ ታሪኮች * ዲናዊ ትምርቶች * ምክሮች * ደዐዋወች ይቀርብበታል ኢንሻአላህ ማንኛውንም አስተያየት ለማድረስ @Khewlibot አላህ ዱኒያዬንም አሄራዬንም እንዲያሳምርልኝ ዱዐ አርጉልኝ 👇👇👇Join @HijabNewWebete

ለአላህ እንጂ የማይነገሩ ንግግሮች ወደሱ እንጂ የማይላኩ እሮሮዎች በሱ ፊት እንጂ የማይወርዱ እንባዎች ለርሱ እንጂ የማይነገሩ ብዙ ሚስጥሮች አሉን። أَمَّن يُجِيبُ الْمُضْطَرَّ إِذَا دَعَاهُ وَيَكْشِفُ السُّوءَ وَيَجْعَلُكُمْ خُلَفَاءَ الْأَرْضِ ۗ أَإِلَٰهٌ مَّعَ اللَّهِ ۚ قَلِيلًا مَّا تَذَكَّرُونَ (62) ያ ችግረኛን በለመነው ጊዜ የሚቀበል፣ መከራንም የሚያስወግድ፣ በምድርም ላይ ምትኮች የሚያደረጋችሁ፤ (ይበልጣልን ወይስ የሚያጋሩት) ከአላህ ጋር ሌላ አምላክ አለን ጥቂትንም አትገሠጹም፡፡
Показати все...
ባሪያዬ እንደጠረጠረኝ… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿يقولُ اللهُ تَعالى: أنا عِنْدَ ظَنِّ عَبْدِي بي، وأنا معهُ إذا ذَكَرَنِي، فإنْ ذَكَرَنِي في نَفْسِهِ ذَكَرْتُهُ في نَفْسِي، وإنْ ذَكَرَنِي في مَلَإٍ ذَكَرْتُهُ في مَلَإٍ خَيْرٍ منهمْ، وإنْ تَقَرَّبَ إلَيَّ بشِبْرٍ تَقَرَّبْتُ إلَيْهِ ذِراعًا، وإنْ تَقَرَّبَ إلَيَّ ذِراعًا تَقَرَّبْتُ إلَيْهِ باعًا، وإنْ أتانِي يَمْشِي أتَيْتُهُ هَرْوَلَةً.﴾ “የላቀው አላህ እንዲህ ይላል፦ እኔ ልክ ባሪያዬ እንደጠረጠረኝ ነኝ። እኔን በሚያወሳ ጊዜ ከእሱ ጋር ነኝ። እኔን ለብቻው የሚያወሳኝ ከሆነ እኔ ብቻዬን አወሳዋለሁ። እኔን በሕብረት የሚያወሳኝ ከሆነ ደግሞ እኔ ከእሱ በተሻለ ስብስብ አወሳዋለሁ። ወደ እኔ የአንድ ስንዝር ርዝመት ከቀረበ እኔ ወደርሱ የአንድ ክርን ያህል እቀርበዋለሁ። ወደኔ የአንድ ክንድ ያህል ከቀረበ ደግሞ እኔ ወደርሱ የእርምጃ ያህል እቀርበዋለሁ። ወደኔ እየተራመደ የሚመጣ ከሆነም እኔ ወደርሱ በፍጥነት እሄዳለሁ።” 📚 ቡኻሪ (7405) ሙስሊም (2675) ዘግበውታል ጆይን t.me/HijabNewWebta
Показати все...
ሒጃብ ነው ውበቴ

السلام عليكم وراحمة الله وبركاته ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በአላህ ፍቃድ * ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች * አስተማሪ ታሪኮች * ዲናዊ ትምርቶች * ምክሮች * ደዐዋወች ይቀርብበታል ኢንሻአላህ ማንኛውንም አስተያየት ለማድረስ @Khewlibot አላህ ዱኒያዬንም አሄራዬንም እንዲያሳምርልኝ ዱዐ አርጉልኝ 👇👇👇Join @HijabNewWebete

Фото недоступнеДивитись в Telegram
የላቀ ምንዳ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿رَكْعَتَا الْفَجْرِ خَيْرٌ مِنَ الدُّنْيَا وَمَا فِيهَا﴾ “የፈጅር ሱንናህ (ከፈርዱ በፊት የምትሰገደዋ ትርፍ 2 ረከዐ ሶላት) ከዱንያ እና በውስጧ ካለ ሁሉ በላጭ ነች።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 725 ጆይን፦ https://t.me/BuhariMuslimAmharic
Показати все...
እስከመቼ?! ~ ★ በየቤቱ ብዙ የምግብ ብክነት አለ። በየጎዳናው ግን ብዙ የተራበ ወገን አለ። ★ በየሰፈሩ ብዙ ድግሶች አሉ። ብዙ ችግረኞች ግን ተጋባዥ ሳይሆኑ ትርፍራፊ የሚጠብቁ ተመልካች ናቸው። ★ በየቤታችን ብዙ የማንለብሳቸው ልብሶች አሉ። ብዙ በብርድ የሚቆራመቱ የታረዙ ወገኖች ግን ተረስተዋል። ★ በየጎዳናው ብዙ መኪኖች ባዶዋቸውን ይጓዛሉ። ብዙ ደካሞች ግን በእግር ይኳትናሉ። ★ በየአውቶቡሱ ብዙ ደካሞች ቆመው ይሄዳሉ። ብዙ ወጣቶች ግን ወንበር ይዘው ፀጉራቸውን ይፈትላሉ። ★ በሃገሩ ሰፋፊ መሬት አለን። ሰፊው ህዝባችን ግን ገዝቶ እንኳ የቤት ባለቤት የሚሆንበት እድል የለውም። ★ በየ መስሪያ ቤቱ ብዙ ሹመኞች ወንበር ያሞቃሉ። ብዙ ባለጉዳዮች ግን ዘወትር ይጉላላሉ። ★ ለጎረቤት ሃገር የሚበቃ የመብራት አቅም አለን። ሰፊው ህዝባችን ግን ጨለማ ውስጥ ይኖራል። ★ ሀገሪቱ የውሃ ጋን ነው ስሟ። ህዝቧ ግን በውሃ ችግር ይማቅቃል። ★ በየ ከተማው ብዙ ሰባኪዎች አሉ። ብዙ ህዝብ ግን በዘረኝነት ይባላል። ★ በዘመናችን ድንገተኛ ሞት እጅጉን በዝቷል። ብዙው ሰው ግን ከሞት ጭልጥ ብሎ ዘንግቷል። መቼ ይሆን ከልብ ማሰብና መተሳሰብ ባህላችን የሚሆነው? = (ኢብኑ ሙነወር፣ መጋቢት 07/2010) የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor
Показати все...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور