uk
Feedback
Ethio University Teams

Ethio University Teams

Відкрити в Telegram

Remedial 2015 ቻናል በ ዩኒቨርሲቲ ሲኒየር ተማሪዎች የተቋቋመ ሲሆን ለመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ /እጩ/ ተማሪዎች ለ ግቢ ህይወታቸውን አስፈላጊውን ሁሉ ያቀርባል። እንድሁም 2016 ለምትገቡ remedial & freshman ተማሪዎች የሚጠቅም ነው። 2015 ከተማሩ ተማሪዎች ለ2016 ለሚገቡ remedial አስፈላጊውን መረጃ ሰለ ትምህርት አሰጣጥ ስለ ግቢ life ያስተምራል ::

Показати більше
1 209
Підписники
Немає даних24 години
-77 днів
-2930 днів
Архів дописів
#POINT_ዩኒቨርስቲ_መቀያየር_አይቻልም ‼️ ዝምብላችሁ አትልፉ🙏🙏🙏 የደረሳችሁን ዩኒቨርስቲ መሄድ ነው ወይም በግል መማር ነው። ማሳሰቢያ :- የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማናስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ ለመግለጽ እንወዳለን። ትምህርት ሚኒስቴር ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 💥Share please🙏🙏 https://t.me/Remedial12 https://t.me/Remedial12

🔥የ40ቹ Remedial መስጫ ዩኒቨርሲቲዎች መወያያ Group🔥 📚 ይህ ግሩፕ የተከፈተበት ዋና አላማ ፤ በተማሪዎች መካከል በትውውቅ አማካኝነት መተባበር ና ህብረት በመፍጠር ተገቢውን መረጃ እንደልብ ለማንሸራሸር ነው። አንድ ግቢ ናችሁ ፤ ስለዚህ ሀሳባችሁን መሻታችሁን ተለዋወጡ። 📚ለRemedeial ተማሪዎች አስፈላገውን የንባብ ማቴሪያሎች በ PDF, በ Power Point የምናቀርብላችሁ ይሆናል ፤ በተጨማሪም ፈተናዎችን እና አዳዲስ መጀጃዎች ከእኛ ዘንድ እንካችሁ እንላለን። 📚 በተጨማሪም ፤ ከRemedial አልፎም ፍሬሽማን ትምህርታችሁ ያግዛችሁ ዘንድ ፥ ውጤት ሰቃቅላችሁ ወደምትፈልጉት ዲፓርትመንት ትገቡ ዘንድ አስፈላጊ ና ጠቃሚ የሆኑ ቲቶርያሎችን እንጠቁማችሗለን። 🎯 Remedial በብቃት ና በጥራት የሚያስተምር ቲቶርያል እንዲሁም Exam ቲቶርያሎችን ና ፈተናዎችን በብቃት ና በጥራት የሚያስተምር ቲቶርያል ስላለ ስጋት አይግባችሁ ፤ ጊዜው ሲደርስ እናሳውቃችሗለን። ብቻ ግቢ እንድትሰቅሉ እናግዛቹሃለን ! 🏷ተቀላቀሉ በየዮኒቨርስቲዎቹ እየገባችሁ ተዋወቁ ! 1# Woliyta Sodo : https://t.me/+PJ12Sr2KpJo3MTJk 2# Hawasa : https://t.me/+iyWYS1EdxPk4Zjdk 3#Dilla https://t.me/+ectQdLQ7eQMwNmI0 4#Arbaminch https://t.me/+NxxJsyqEsDw4OGM0 5#Jimaa https://t.me/+2rPfdmFTH3k3Yzk0 6#Gonder https://t.me/+N1ORTAQwEfY1Nzg0 7#Wachamo : https://t.me/+Cu1VLp94H10xMTU0 8#welkite https://t.me/+6wKMUACVREI0NDU0 9#haromaya : https://t.me/+86nyEFbnN-1iZjRk 10#Bahir dar : https://t.me/+OFyC5mYPnilmZWY0 11#Deberetabor : https://t.me/+79IYSEjb-M80ZTA0 12#dire dawa : https://t.me/+rpYFZaAHaldlOWE8 13#jijiga : https://t.me/+vOR7fbzjm55lMTU0 14#Ambo : https://t.me/+rglmNvzKR3w1NjE0 15#adigrat : https://t.me/+KWRYLM8ftFg4NTdk 16#kotebe : https://t.me/+nwu182PQsho1MmQ8 17#deberbirhan : https://t.me/+MHTxt7hv6ZA5YmQ0 18 #werabe : https://t.me/+K9TuJ4k6fcpmOWE0 19 #Gambela : https://t.me/+VljoUhiYbUw4ODJk 20#Bule hora : https://t.me/+n58zwIV5CDM2M2U0 21#metu https://t.me/+zTAIdCb3pAsxNTg0 22#mezian Tepii https://t.me/+PKOWFhTj83g2ZjNk 23#mekedela Amba : https://t.me/+7-pIqOIsV_AxOTA0 24#Bonga : https://t.me/+xegQxL99inc4NDVk 25#Deber markos : https://t.me/+9TGqH6mJ7jNhNDY0 26#Wollo : https://t.me/+VG_P6GUiKlc4YTRk 27#Woldiya : https://t.me/+2yf7CwIihGU1MDY0 28#Keberih dar https://t.me/+Uf6TXnw-YjozM2Q0 29#Dembi Dollo : https://t.me/+fC2HaXZoBqQ5ZDI0 30#Jinka: https://t.me/+_viBWOI4D1EwMTJk 31#Wolegaa: . https://t.me/+Vsov2EiJPydjMmI0 32#Injbara : https://t.me/+289w4WKJWlMyODE0 33#Debark  : https://t.me/+8aSS1WX-8VwyNzhk 34#Oda Bultum https://t.me/+NdiBAoVO6tVjOGE8 35#Semera Remedial : https://t.me/+PY9Wy83zViNmMzU8 36#Asosa : https://t.me/+A-hNrOdMwNI5YzU0 37#Medde Welabu : https://t.me/+mbMnfaKmQ_NlMjI0 Share share share share https://t.me/Remedial12 https://t.me/Remedial12

#ማስታወቂያ ሰበር የRemedial ፕሮግራም ምደባ ይፋ ሆኗል። በ2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምደባችሁን ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት የምትችሉ መሆኑንና በተመደባችሁበት የትምህርት ተቋሞች በሚያስተላልፉት ጥሪ መሰረት የ Remedial ፕሮግራሙን እንድትከታተሉ  እንገልፃለን ። ማሳሰቢያ :- የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማናስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ ለመግለጽ እንወዳለን። የተመደባችሁበትን ተቋም ለማየት የቀረቡ አማራጮች Website: https://placement.ethernet.edu.et SMS: 9444 ትምህርት ሚኒስቴር         ፨ለጥቆማ 👇       @atc_newsbot 🔔ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇 https://t.me/Remedial12 https://t.me/Remedial12

ተለቀቀ 👍👍👍👍

#ʀᴇᴍᴇᴅɪᴀʟ sᴛᴜᴅᴇɴᴛs በ 2014 የሚጀምረው የ Remedial ተማሪዎች የዩኒቨርስቲ ምደባ ሰሞኑን ይፋ ይደረጋል። በዩኒቨርስቲ የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች እስከ የካቲት 30 ድረስ ጥሪ እንደሚደረግላቸው ሰምተናል። ስለዚህ ካሁኑ የሚያስፈልጉ ዝግጅቶችን እንድታደርጉ እናሳስባለን። በ College Remedial መማር የምትፈልጉ የተለያዩ ኮሌጆች ካሁኑ ተመዝግባችሁ መማር ትችላላችሁ። https://t.me/Remedial12 https://t.me/Remedial12

Remedial 12+1 Natural Science Students #Remedial Program Course Outline የማካካሻ ትምህርት ለሚወስዱ ተማሪዎች ሼር አድርጉላቸው👍    🎖📖🎖 https://t.me/Remedial12 https://t.me/Remedial12

Remedial 12+1 Social Science Students #Remedial Program Course Outline የማካካሻ ትምህርት ለሚወስዱ ተማሪዎች ሼር አድርጉላቸው👍    🎖📖🎖 https://t.me/Remedial12 https://t.me/Remedial12 ▬▬▬▬▬▬▬▬ Natural Science Students #Remedial Program Course Outline የማካካሻ ትምህርት ለሚወስዱ ተማሪዎች ሼር አድርጉላቸው👍    🎖📖🎖 https://t.me/Remedial12 https://t.me/Remedial12

🙌 Remedial ተፈታኝ ተማሪ ነህ/ነሽ ? 📌እንግዲያስ ይህንን ወሳኝ ቻናል ይቀላቀሉ! ☑️Best Short note ከ 9-12 ☑️የፈተና አሰራር ጥበብ ☑️የዩኒቨርስቲ ምደባ እና ጥር.. ☑️Worksheets ☑️Teachers Guide ☑️የአጠናን ስልቶች ጭምር ይተነትናል ! 🙌ይቀላቀሉ👇👇👇👇 https://t.me/remedial13 https://t.me/remedial13

ሰላም ውድ የ remedial ተማሪዎች የዩንቨርስቲ ምደባ በቅርቡ እንደሚለቀቅ አውቃችሁ ሁላቸውም ተገቢውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን። https://t.me/remedial13 https://t.me/remedial13

የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) እና ሚኒስትር ዲኤታ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) በአርሲ ዩኒቨርሲቲ በመገኘት ከተቋሙ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ተወያይተዋል።
የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) እና ሚኒስትር ዲኤታ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) በአርሲ ዩኒቨርሲቲ በመገኘት ከተቋሙ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ተወያይተዋል።

#ETA የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ለአዲስ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፈቃድ መስጠት አቆመ። ባለሥልጣኑ አዲስ ፈቃድ የሚያገኙ ተቋማትና ተቋማቱን የሚከፍቱ ባለሀብቶች ማሟላት የሚጠበቅባቸውን መስፈርቶች የሚደነግጉ መመሪያዎችን እያዘጋጀ እንደሚገኝ አሳውቋል። በዚህም ከኅዳር 30/2015 ዓ.ም ጀምሮ አዲስ ለሚከፈቱ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፈቃድ መስጠት ማቆሙን በተቋሙ የፈቃድ እና ጥራት ኦዲት ም/ዋ/ዳይሬክተር ውብሸት ታደለ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናግረዋል። አዲስ ለሚከፈቱ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፍቃድ መስጠት በማቆም ያሉትን የማጥራት ሥራዎች ላይ ትኩረት መደረጉን ኃላፊው ይገልጸዋል። በተያዘው ዓመት አዲስ ፈቃድ የመስጠት ሥራ ይጀምራል የሚል እምነት እንደሌላቸው ኃላፊው ጠቁመዋል። https://t.me/Remedial12 https://t.me/Remedial12

#AmboUniversity አምቦ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ፕሬዝዳንት ተሹሞለታል። ባይሳ ለታ (ዶ/ር) የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ሆነው ተሹመዋል። አምቦ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ፕሬዝዳንት አወዳድሮ ለመቅጠር የቅጥር ማስታወቂያ በጥቅምት 2015 ዓ.ም አውጥቶ የነበረ መሆኑ አይዘነጋም። አዲሱ ተሿሚ ተቋሙን ለሚቀጥሉት ስድስት ዓመታት በፕሬዝዳንትነት እንደሚመሩ ይጠበቃል፡፡ https://t.me/Remedial12 https://t.me/Remedial12

የ 12 ኛ ክፍል ውጤት   ኦርጂናል ሰርተፍኬት  በየትምህርት  ቤቱ እንደተለከ የ ትምህርት  ምዘናና ፈተናዎች  አገልግሎት  አስታወቀ ተማሪዎች  የነዎሪነት መታወቂያ  በያሉበት  ሚሰጣቸው  ይህን ሰርተፍኬት ሲያሳዩ እንደሆነም ተገልጿል በመሆኑም እስካሁን ወደ ግቢ ያልገባችሁ ከ ትምሀርት ቤታችሁ በመሄድ መምጣቱን ቼክ አድርጉ እና ተቀበሉ ። https://t.me/Remedial12 https://t.me/Remedial12

+1
ቀጣይ ሁሉንም እንለቃለን 📌history 📌mathematics naturel 📌mathematics social 📌physics 📌biology 📌chemistry 📌English common for Both Natural and social Share share share share https://t.me/Remedial12 https://t.me/Remedial12

Chemistry biology history English   እንዲለቀቅ ትፈልጋላችሁ???? Share share share share https://t.me/Remedial12 https://t.me/Remedial12

Chemistry biology history English እንዲለቀቅ ትፈልጋላችሁ???? https://t.me/Remedial12 https://t.me/Remedial12

ለ Remedial ተማሪዎች share አድርጉ ትምህርት ሚንስትር ያዘጋጀው ነው። https://t.me/Remedial12 https://t.me/Remedial12

Maths for Natural Sciences.pdf2.41 KB

📢 ዩኒቨርሲቲ እና ተግዳሮቶቹ። 🤗 ዩኒቨርሲቲ ላወቀበት ተማሪ እጅግ በጣም ብዙ መልካም የሆኑ ገፀ በረከቶች አሉት፡፡ እነዚህን መልካም ገፀ በረከቶች ስትገቡ ታጣጥሙታላችሁ🤓። እኛ ግን  የምንፈልገው እናንተ  ተግዳሮቱቹን አውቃችሁ ፡ ራሳችሁን እንድትታደጉ ነው። 😥ተማሪዎች ግቢ ላይ መጥፎ የተባሉ ነገሮች ይገጥማቸዋል። እስኪ የተወሰኑትን እንመልከት 1ኛ) 🥺 ብዙን ግዜ ዩኒቨርስቲዎች ከከተማ ዉጭ በተወሰኑ ኪሎ ሜትሮች ራቅ ብለው ነው የሚገነቡት። ከከተማ ውጭ ስለሆኑ  fresh air የተትረፈረፈበት ፡ ራስን ለማዝናናት ና ለመመሰጥ እንድሁም ለማንበብ ምቹ የሆኑ ጫካዎች ና የተፈጥሮ መስህቦች አሉ።ስለዚህ ተማሪዎች ለመዝናናት ፡ ለማንበብ እንድሁም walk ለማድረግ ወደ ጫካዎች ና ሰው ወደማይበዛበት ቦታዎች ሊሄዱ ይችላሉ። በዚህ ምክንያት ፡ 📌 ሴቶች የመደፈር አደጋ ያጋጥማቸዋል። 📌 ወንዶች ደግሞ የ መሰረቅ አደጋ ያጋጥማቸዋል ምክንያቱም ሌቦች( የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ወይም የአካባቢው ሰው ሊሆን ይችላል) ከ ግቢ ተማሪዎች ስልክ ፡ ብር ና ላፕቶፕ በማስፈራራት መውሰድ ለምደዋል። ስለዚህ ፡ ከላይ የጠቀስናቸው ቦታዎች ላይ ስትሔዱ ተሰባስባችሁ መሔድ ወይም ደግሞ አለመሔድ🙅‍♂🤷‍♀። 2ኛ) ይኸ ደግሞ በሴቶች ላይ የሚስተዋል ሲሆን በፈቃደኝነት ስህተት በመስራት የማይመለስ ፀፀት ዉስጥ የምትገቡበት ነው። ገና ወደ ግቢ ስትገቡ ፡ ለግቢው አዲስ ናችሁ ፡ ለአካባቢው ና ለማህበረሱ አድስ ናችሁ ፡ ለዩኒቨርሲቲ ትምህርት ና ግቢ ውስጥ ስለሚሰሩ ነገሮች አድስ ናቸው። ስለዚህ ነባር(senior) ተማሪዎች ይኸን ደካማ ጎናችሁን( አዲስነታችሁን) ተጠቅመው የህይወት መስመራችሁን ያስቷችሗል☹️። ምን መሰላችሁ ሴቶችዬ 🤔 ገና ዩኒቨርስቲ ስትገቡ ነባር ወንዶች ተማሪዎች አፋቸውን ከፍተዉ😂 እጃቸውን ዘርግተው ይቀበሏችሗል።  ምክንያቱም የመጀመሪያ አመት ሴት ተማሪዎች  ተማሪዎች ወደ  ግቢ ስትገቡ ነባር(senior)  ወንድ ተማሪዎች ሴት ይፈልጋሉ። ስለዚህ ምን ያደርጋሉ መሰላችሁ 😎 መጀመሪያ ልክ ግቢ ስትገቢ ያይሻል። ሻንጣሽ ትልቅ ስለሆነ ይመጣና ላግዚሽ ይላል....ከዛን ይሸከምና  እስከ ተመደብሽበት ዶርም #Dorm(setoch_gibi) ድረስ ያወራሻል...ከዛን ግቢውን እንዳላምድሽ  ስ.ቁ ስጪኝ ይልሻል። አንቺም ለሁሉም ነገር አድስ ስለሆንሽ ስ,ቁ ትሰጭዋለሽ.....ነገሩ አለቀ🥺። 😴ከዛ ምዝገባ ላይ ተሯሩጦ ያስመዘገብሻል....እሱም በዚሁ.... ይቀጥላል። 🤗ከዛ ግቢውን ያስጎበሽኛል ፡ ከተማውን ያሳይሻል ፡ ላውንች( Lounge) ይጋብዝሻል። 😴.....ከዛ ቡሃላ ምን ይፈጠራል መሰለሽ.......አንድ ቀን #Over እንዉጣ ይልሻል ፡ ከዛም🥃🍷🥂🍻 ትጠጣላችሁ። ከዛም በመጠጥ ሀይል  አብረሺዉ ታድሪያለሽ። ካደርሽ ቡሃላ ምክንያት በመፍጠር ካንቺ ይርቃል ሌላ ይጠብሳል። በቃ ይሄው ነዉ🤢🤨☹️። ☹️ ማርገዝ የምባል ነገር አለ ፍቅር ያሳየሽ መስሎ አታሎ...... ህይወትሽን ያጨልማል። ከ ገጠር የሚመጡ ሴቶች በጣም ደስ ይላሉ ለምን ብትሉኝ አላማቸው አንድ ብቻ ነዉ። ፍቅረኛ አያቁ በትዳር ያምናሉ። የከተማ ልጆች ደግሞ ስታስጠሉ😂😂 ሁሉንም አይደለም። 🥺 ስለዚህ ሴቶችዬ  ጠንካራ ፡ ፅኑ ፡ አላማችሁን የምታስቀድሙ መሆን አለባችሁ💃💃። 3ኛ) Over🕺💃🕺💃🕺 የዩኒቨርሲቲ ተማሪ over ካልወጣ oxygen እንዳጠረው የሚታሰብበት ጊዜ ላይ ደርሰናል። እንደ ሰደድ እሳት የ ግቢ ተማሪዎችን ህይወት እያበላሸ ያለው over ነው። over ከጥቅሙ ጉዳቶች ያመዝናሉ ምክንያቱም ፡ 📌#over በወንዶች ተማሪዎች ላይ ያለው ተፅዕኖ። የግቢ ተማሪዎች over ወጥተው ይጠጣሉ ። ከዛም ሞቅ ይላቸዋል ፡ ከዛም በ ደረቅ ሌሊት ከ አካባቢው ወጣቶች ጋ ይጣላሉ ፡ ከዛም በጩቤ ይወጋሉ አልያም በጠርሙስ ይመታሉ ። ከዛም በሌሊት 6 ወይም 7 ሰአት ወደ ሆስፒታል😏። ከ አካል ጉዳት እስከ ህይወት መጥፋት የሚያስከትል ችግር በ #over ምክንያት። እንደታደል ሁኖ ካልተጣላችሁ ፡ በ ደረቅ ሌሊት 8 ሰአት ምናምን ወደ ግቢ ዘበኛ ለምናችሁ ትገባላችሁ። ከመጥን በላይ ቀላቅላችሁ ስለምትጠጡ በየ ሽንት ቤቱ ሻታ🤮🤮🤮። 👷‍♂ ወንዶችየ ተጠንቀቁ ነፃነት አገኘን ብላችሁ ነፃነታችሁን እንዳታጡ🤨። 📌 #over በሴቶች ተማሪዎች ላይ ያለው ተፅዕኖ ። በተለይ የ ከተማ ሴቶች shameless ናቸው☹️። ሲጠጡ ራሱ😴😴። ሴቶች #over ይወጣሉ ፡በ ወንዶች ጋባዥነት  ይጠጣሉ🥂🍻🍷 ፡፡ ከዛ ይሰክራሉ ። ከዛ ደግሞ አልጋ ይዘው ለማደር ብር ላይኖርቸው ይችላል። ስለዚህ ጎዳና ላይ ማደር ስለማትፈልጊ ፡ ከአንዱ ጋር ታድሪያሽ🙁። ከዛ ያልተፈለገ ዕርግዝና ሊከሰት ይችላል። ከዛ በሗላ የሚመጣውን ጣጣ አስቡት😱😱።   ሴት ልጅ ሰክራ በየ አስፓልቱ ስትወድቅ ምን ይባላል 🙈🙈 ይሄን የሚያደርጉት.... አወቅን ባይ የከተማ ልጆች ናቸው። 👷‍♀ሴቶችዬ ተጠንቀቁ። ነፃነት አገኘን ብላችሁ ነፃነታችሁን እንዳታጡ።   😈 ክፍል ሁለት ይቀጥላል😈 🗣🗣🗣 ማሳሰቢያ 👆👆 ከላይ የዘረዘርናቸው የግቢ ተግዳሮችን ለመፃፍ እና ለ እናንተ ለማጋራት ያሰብንበት ዋና ምክንያት ግቢ እንደዚህ አይነት ነገር ስለሚኖር ካሁን አውቃችሁት ፡ እንድትጠነቀቁ ነው እንጅ ስለ ግቢ መጥፎ ነገር መናገር ፈልገን ወይም እንድትሳቀቁ ፈልገን አይደለም። 🕺 ራሳችሁን በአግባቡ መምራት ከቻላችሁ ግን ግቢ ላይ ምርጥዬ ህይወት ይኖራችሗል። 📌 Join at and share 👇👇 https://t.me/Remedial12 https://t.me/Remedial12

በ 2014 የሚጀምረው የ Remedial ተማሪዎች የዩኒቨርስቲ ምደባ ሰሞኑን ይፋ ይደረጋል። በዩኒቨርስቲ የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች እስከ የካቲት 30 ድረስ ጥሪ እንደሚደረግላቸው ሰምተናል። ስለዚህ ካሁኑ የሚያስፈልጉ ዝግጅቶችን እንድታደርጉ እናሳስባለን። በ College Remedial መማር የምትፈልጉ የተለያዩ ኮሌጆችን እያስተዋወቅንላችሁ እንገኛለን። ካሁኑ ተመዝግባችሁ መማር ትችላላችሁ። በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጁ #Module'ች ተሰራጨቷል። በቅርቡ Post እናደርጋለን።

Ethio University Teams - Статистика та аналітика Telegram каналу @campusteam13