uk
Feedback
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻

JOHN TUTORIAL 🧑‍💻

Відкрити в Telegram

Buy ads: https://telega.io/c/John_Tutorial 🗯4promotion 👉 @Jo21hn 📚Exit Exam | Freshman course and Exams ❇️Video Tutorials | crypto news 📲 ☎️ Tech Info.🧑‍💻Reading Tips

Показати більше
9 313
Підписники
-424 години
-217 днів
-6430 день
Архів дописів
የጂኒየስነት ሚስጥር .....! ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬        ክፍል » 1    Part I 📚  የአጠናን ዘዴዎች               👨‍💻ከራሴ ልምድ በመነሳት ስለ አጠናን ዘዴዎች                አንዳንድ ነገሮችን ላንሳላችሁ 🅾 በመጀመሪያ ስታጠኑ በተቻላችሁ መጠን ላለመጨናነቅ ሞክሩ። ስለ ውጤት መውረድ ወይም ስለትምህርቱ ክብደት እያሰባችሁ በጭራሽ ለማጥናት አትሞክሩ ምክንያቱም ምንም ትርፍ የለውም። ራሳችሁን ዘና አድርጉ #motivated ሆናችሁ አጥኑ እመነኝ ትኩረት እስከሰጣችሁት ድረስ የማይሳካ ምንም ነገር የለም። አመናችሁኝ ❓ እንቀጥል ..! ✅ የተወሰኑ እኔን የጠቀሙኝን የጥናት ዘዴዎች ልንገራች ፤ ተከተሉኝ ፦ 💥 ጥያቄ አውጡ ❓🤔 ✅ እስካሁን ከብዙ ሰዎች እንደሰማችሁት ጥያቄዎችን መስራት ውጤታማ የሆነ የጥናት ዘዴ ነው። የ #worksheet , #አጋዥ መፅሐፍት ፣ እንዲሁም #text book  ጥያቄ መስራት ጠቃሚ እንደሆነ ታውቃላችሁ ብዬ አስባለሁ። ዛሬ እኔ ሌላ ቴክኒክ ላሳያችሁ....ምን በሉኛ ❓    በራሳችሁ ጥያቄ አውጡ። ❇️ እኔ አስተማሪ ብሆን ኖሮ ምን ጥያቄ ነበር ልጆቼን የምፈትናቸው ብላችሁ አስቡ። ይሄንኑ ጥያቄ ራሳችሁን መልሳችሁ ፈትኑ። ከጓደኞቻችሁ ጋር ስሩት ። ለምን ይጠቅማል ያላችሁ እንደሆነ ከማንበብ በተጨማሪ የጥያቄ አወጣጥ (exam question concept) ታገኙበታላችሁ ። ላውጋችሁማ ❓ ✅ እኔ የማልረሳው አንድ ታሪክ አለ። የ elementary ተማሪ እያለሁ ሳይንስ አስተማሪያችን ፈተና ሲቃረብ አካባቢ አሳይመንት ሰጠን። አሳይመንቱ እኛ በራሳችን ጥያቄ አውጥተን ከነመልሱ ሰርተን ማስገባት ነው።  የሚገርመው ነገር እኔ ያወጣሁአቸውን ጥያቄዎች ፋይናል ፈተና ላይ በብዛት አገኘሁአቸው። የመምህራንን exam question psychology ስታገኙ ትምህርቱ ልክ እንደ ውሀ ቀላል ነው ሚሆንላችሁ። ፡አገኛቹኝ😉?     📛concept ያዙ ❓ ❗️ብዙ ጊዜ #concept ( ጽንሰ-ሀሳብ) 🤔 ሲባል ሰምታቹዋል ❓ምንድነው #concept ራሱ concept ማለት በጥናት ላይ፣  መረጃን ለማደራጀት እና ለመተርጎም የሚረዳ አጠቃላይ ሀሳብ ወይም ግንዛቤን ያመለክታል። ፅንሰ-ሀሳቦች የእውቀት ግንባታዎች ናቸው; እነሱ የአንድን ርዕሰ ጉዳይ ወይም ርዕስ አስፈላጊ ባህሪያትን እና ባህሪያትን ያካትታሉ:: 🌐በማጥናት ጊዜ ቁልፍ ፅንሰ-ሀሳቦችን መረዳት ተማሪዎች አዲስ መረጃን ከሚያውቁት ጋር እንዲያገናኙ ያስችላቸዋል፣ ይህም ግንዛቤን ( #comprehension) እና ማቆየትን (#retention ) ያመቻቻል። ውጤታማ ጥናት ለማድረግ የሚከተሉትን ማድረግ አስፈላጊ ነው:- 📪 በቁሳዊው ውስጥ ቁልፍ ፅንሰ-ሀሳቦችን (#key_concept) መለየት ግንኙነታቸውን እና ማመልከቻዎቻቸውን መረዳት እንደ ማጠቃለያ፣ እይታ( #visualization) እና ውይይት (#discussion) ያሉ ስልቶችን ይጠቀሙ። 🤝በፅንሰ-ሀሳቦች ላይ በማተኮር ተማሪዎች ትምህርታቸውን ማሳደግ እና እውቀታቸውን በብቃት መተግበር ይችላሉ። ✅ በጣም ብዙ ተማሪዎች በደንብ እያጠኑ ግን ውጤታማ ሳይሆኑ ሲቀሩ ይታያል። ለምን ❓ ከተባለ የሚያነቡት መፅሐፉ ላይ ያለውን ፅሁፍ እንጂ Conceptun አይደለም። የምናነበው ነገር ስለምንድነው  እያወራ ያለው ❓ ምን እንድንይዝ ነው የተፈለገው ❓ ብለን ራሳችንን መጠየቅ አለብን። ⛔️ቆይ ጥናታችን ውጤታማ እንዲሆን ምን እናድርግ ❓ 💥 ክላስ አትቅጣ /ጪ ✅ ይብዛም ይነስም teacherሩ የሚነግረን concept ዋጋ አላት። ጂኒየስም ይሁን አይሁን የሚያስረዳበት መንገድ ይጣፍጥም አይጣፍጥ ክላስ ተከሰት/ቺ ። 🟥 ከጓደኞቻችሁ ጋር ተጠያየቁ።  ✅ አሪፍ ጀማ ሰርታችሁ ጥያቄ ፍለጡ ፤ ጥሩ እና መልካም ጓደኞች ጋር የሚደረግ ጥረት ትልቅ effect አለው ። 💥 informal way ተጠቀሙ። ✅ በጨዋታ (በቀልድ) አስታካችሁ የያዛችሁትን ዕውቀት ልትረሱ ብትፈልጉ ራሱ አትችሉም ፣ በፌዝ መልክ አውሩት።በወሬ መሀል ጣል ጣል ማረግን ልመዱ:: ገቢቶ😊😉 እንደ ጉርሻ ❓ 🚧 ከformal ጥናት ውጪ በሆናችሁ ጊዜ በማያጨናንቃችሁ መልኩ meditate አድርጉት ። ተመስዕጦ ራስን ለማግኘት ምርጥዬ መንገድ ነው ። (የግል ምክር ) ‼️ በተለየ መልኩ ደግሞ 💭 ✅ አልችልም የሚል ሀሳብን አስወግዱ😎። ትችላላችሁ 💪...! መቻልን ተሸክሞ የመጣ የለም ሁሉም በምድር በጥረቱ አበጅቶት ነው ።  📪 በሚመቻችሁ ጊዜና ቦታ አጥኑ። ቀን or ማታ  ላይብረሪ ወይም ከሰው ጋር  ብቻ እናንተ በለመዳችሁት setting ( የምታውቁትን ጎበዝ ተማሪ ሳይሆን የራሳችሁን መንገድ ፍጠሩ ..!) 👉👉ፈታ በሉ ፤ ግን ከትምሮ መቼም አትራቁ። because #ርቆ_መመለስ_ከባድ_ነው‼️ ሚያረግባችሁ ...ስትኖሩ ተማሪ መሆናችሁን አትርሱ ...! 👨‍💻እንግዲህ ካለኝ ልምድ በመነሳት ይህንን           ፃፍኩላችሁ ...✍   🗂  @John_Tutorial (@JohnASTU ) ‼️.... part II  ይቀጥላል....                       ‼️  ....to be continued. 🅾 Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ 👇👇 https://youtu.be/Cvc-1QVaC-I?si=5pwQ2I2kE8Eck38O ...⛔️Stay SUBSCRIBED ⛔️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE WITH UR FRIENDS kindly ⤴️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL 👨‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬    ✅ TikTok  👉 @johnhd44    ✅ Instagram  👉 johnhd21 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🧲 Fast Track Questions ..... With Detail Explanation 👇👇..and related info 👇👇 https://youtu.be/ZgyFNwnLNuQ?si=JtYuyKhTcsHvIjZB 🛑Other Related Tutorials on.....        🖥  Applied Mathematics 1                  ⭕️GENERAL PHYSICS       📕  Applied Mathematics  2      📒   Applied Mathematics 3       🪭 ENGINEERING MECHANICS 🗂   EXIT EXAM MODEL QUESTIONS ... ✍ New Vidoes Coming soon 🔥 Stay tuned for updates 😎 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE WITH UR FRIENDS kindly ⤴️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL 👨‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬

#ASTU ✅WiFi  Ip addresses and domains         ⭕️ you have to  know! 🏢 centeral library Ground 10.240.211.** First floor 10.240.212.** Second floor 10.240.212.** 🏩 Applied library    10.240.136.** 🏬 Postgraduate library 10.240.86.** 🏛👩‍🦱Females library 10.240.38.** 10.240.212.** 🏚Cafe new 10.240.33.** 🏗 school of civil 10.240.134.** 🏛 School of applied 10.240.133.** 🏫  School of mechanical. 10.240.65.** 🏛 School of electrical. 10.240.67.** 🏦 School of social science 10.240.68.** 🚧 Astu police    10.240.45.** 🔥notice: replace '**' with a numeric                  that is b/n 0-255 🟥 ውብ የካንፓስ ቆይታ ከኛ ጋር🫡👍👍 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE WITH UR FRIENDS KINDLY ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬         🔴 FOR MORE JOIN US 🔴 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬

🤗For All Freshman Students Here is Video Tutorials with Solved 🅾Worksheet          💥 Mid Exam                   🔥  Final Exam... 📕with Detail Explanation in AMHARIC .....⛔️Stay SUBSCRIBED 🅾 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅APPLIED MATHEMATICS One👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSmwNi0CMw0z8mOO0D7_KHGj&si=fpLL5Np1w_7E7rle ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬     ❇️ GENERAL PHYSICS 👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSlnmgXzY59Mdf55KQQ4bBrs&si=FpEskshK0bU8TaWE ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅APPLIED MATHEMATICS Two 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSncHTyzXNbc8F3PIg-cz0Qe&si=gbt1T9EpBwXbEpbK ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅APPLIED MATHEMATICS 3 👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSlJ-Plg2SybuF3yqalkW4Sc&si=E9nm_N9ul3BCSwGr ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ENGINEERING MECHANICS            ✅ STATICS 👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSm7k5DVI5S3qVi3Eu0c8Frz&si=_i90zeOAE1z3quF_ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    👨‍💻📱Technology Info  💻 🎮 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬ https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSnoS4xAO72r4v-rj4D6RxTF&si=UIFVB63xqWXbfS-A ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ Exit Exam Model Question 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSkquZORFrmy6yRJlKjjagDA&si=kiGD1GvwbazuFID- ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🧲New Videos ....... Coming soon 👀... ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬   📚Share with Ur Friends kindly 🎯 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          🔴 JOIN US 🔴 📕FOR Different Materials 📚 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           ♦️  @John_Tutorial   ❇️          ♦️  @John_Tutorial   ❇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬   🧿Video_Tutorials Via YouTube👇 🔎 Search by👉 JOHN TUTORIAL ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🤗For All Freshman Students Here is Video Tutorials with Solved 🅾Worksheet 💥 Mid Exam 🔥 Final Exam... 📕with Detail Explanation in AMHARIC ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅APPLIED MATHEMATICS One👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSmwNi0CMw0z8mOO0D7_KHGj&si=fpLL5Np1w_7E7rle ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬     ❇️ GENERAL PHYSICS 👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSlnmgXzY59Mdf55KQQ4bBrs&si=FpEskshK0bU8TaWE ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅APPLIED MATHEMATICS Two 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSncHTyzXNbc8F3PIg-cz0Qe&si=gbt1T9EpBwXbEpbK ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅APPLIED MATHEMATICS 3 👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSlJ-Plg2SybuF3yqalkW4Sc&si=E9nm_N9ul3BCSwGr ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ENGINEERING MECHANICS            ✅ STATICS 👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSm7k5DVI5S3qVi3Eu0c8Frz&si=_i90zeOAE1z3quF_ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 👨‍💻📱Technology Info 💻 🎮 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬ https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSnoS4xAO72r4v-rj4D6RxTF&si=UIFVB63xqWXbfS-A ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ Exit Exam Model Question 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSkquZORFrmy6yRJlKjjagDA&si=kiGD1GvwbazuFID- ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 📚Share with Ur Friends kindly 🎯 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬         🔴 FOR MORE JOIN US 🔴 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           ♦️  @John_Tutorial   ❇️          ♦️  @John_Tutorial   ❇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬   🧿Video_Tutorials Via YouTube👇 🔎 Search by👉 JOHN TUTORIAL ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

Astu ለተመደባችሁ  ልጆች ጠቃሚ መረጃ። 🔥🔥 #Share🔥🔥 አርጉላቸው። ➡️  አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዮኒቨርሲቲ አዲ🔎ስ አበባ ፈልጌ አዳማ ደረሰኝ ላላችሁ ስለ ASTU አንብቡት ሀሳብ ያስቀይራቹሃል ...! አድራሻ ❓ 📚 በበረሃማዋ ከተማ በስምጥ ሸለቆ ዕንቁዋ በአዳማ ከተማ የሚገኝ አሪፍ ዮኒቨርሲቲ ነው ። የአየር ሁኔታ❓ 📚 ሞቃታማ በተለይ በቀኑ ክፍለ ጊዜ ትንሽ ይሞቃል ፤ ይህን እንጂ ማታ ማታ ደግሞ ያልተጋነነ ብርድ ስለሚኖር ሹራብ ነገርም ያስፈልጋቹሃል ። የካንፓሶች ብዛት ❓ 📚 በውስጡ ያለው ግቢ አንድ ለናቱ ነው አንድ ብቻ ነው  ። የሚሰጡ Fields and  Departments ❓ 📚 ASTU ላይ ብዙዎቻቹህ እንደምታውቁት ሁለት የትምህርት መስኮች ብቻ ይገኛሉ። ➡ Engineering & ✅ Applied science ናቸው ። 📚 ከሌላው ግቢ ትንሽ ለየት የሚያደርገው pre- engineering የሚያስተምረው ሁለት ሴሚስተር መሆኑ ነው ( department and school የምትመርጡት ሁለተኛ አመት ላይ ነው ማለት ነው ።) 1st semister ላይ የምትወስዷቸው course ዎች:- 1.Applied maths I 2.General physics 3.communicative english 4.general chemistry 5.logic /civics 6.python(Introduction to computing) 7.sport(no grade) 1st semister ላይ የምትወስዱት course ከዝህ በፊት 11 እና 12 የተማራችሁት ስለሆነ ምንም የምከብድ ነገር የለውም።ማንበብ ብቻ ነው። May be #python programming language ላንዳንዶቻችሁ አዲስ ሊሆንባችሁ ስለ ምችል ካሁኑ #python ማንበብ(youtube video ማየት) እንድትጅምሩ እመክራችሁዋለሁ Python ግቢ የምትማሩት በጣም ቀላሉን part ነው # hubo የሚባል robot አለ እሱን lab ገብታችሁ Hubo dot move😁 Hubo.turn_left() በቃ robo'ቱን ወደ ቀኝ ወደ ግራ ማንቀሳቀስ ነው ምንም አይከብድም ግን ስለ hubo youtube ላይ video ላታገኙ ትችላላችሁ ...... so.. Search: "Introduction to Computing" on CSEC Capacity building You tube cannel ❇️ሌላው General Physics እና Applied Maths I   💥በግቢ ተማሪ የተሰራ ምርጥዬ Video ስላለ በ #Youtube ማየት ትችላላቹ  አይታቹ ብመጡ እዳው ገብስ ነው✌️ ❇️Final.and.Mid & Worksheet ስላለበት  ትወዱታላቹ👌👇👇 https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSmwNi0CMw0z8mOO0D7_KHGj&si=_UQJf85LPsjMTqkn https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSlQWU79owuSdZf40VP25m8i&si=9FbwS2ms4O4CeRjl 🎯 Second semister courses ፦ ⏭  - Applied Maths 2 ⏭     - Technical drawing ⏭    - Emerging Technologies ⏭  - Computing ( c++) ⏭  - English writing ⏭ - Civic or Logic ⏭ - HPE(0 ch) 📚 Under Applied science pre-engineering courses ፦ ♒ Almost the same as Engineering except one course 🎯 Departments of Applied Natural Sciences are ፦ 🎯  Applied Biology 🎯. Applied Chemistry 🎯  Applied Geology 🎯  Applied Mathematics 🎯 Applied Physics 💥Pharmacy ✅ 📚Under Engineering there are 3 schools ፦ 1. Electrical 2.Mechanical 3.Civil 📚 Under electrical engineering or CSE there are 3 streams ፦ A) Electrical and computer engineering B) Electronics and communication engineering C) Power and control engineering D) Software Engineering 📚 Under Mechanical engineering A. Chemical B. Mechanical C. Material 📚 Under civil and arc school.፦ A.Architecture B. Civil C. Water resource management and hydrolic Engineering D. Geomatics (በቅርብ የሚጀመር ....!) የካፌ ምግብ  ❓ 📚 አንደኛ ነው ምንም አይወጣለትም ፤ በቃ ምርጥዬ ነው ለማለት ቢከብድም የእናታቹሁ ሽሮ ብዙም ትዝ አይላችሁም ። ከካፌ ውጪ ያሉ ምግቦች  ❓ 🎯አሪፍ የሚባል ምግብ ያቀርባሉ ...! 🔥ሌላው ነገር ግቢው Zoo በሉት 😂😂 እረ እንደውም NatGeo 🦆🐍🦎🐁🕊🦜🦡 🐒 በሉት ብዙ ለማዳ እንሰሳዎች አሉ #ጅብ 🐗  ደሞ  ቤተሰብ ነው  even Library ገብቶ ራሱ ኬፍ ብሎን ጥናት እንዴት ነው ያለበትም ጊዜ አለ 😄 ካላመናቹኝ ግን😁 Live ሰለ ምታዩ no tata 😊 📚 ሌላም surprise አለ Engineering ለምትገቡ የአምስት ዓመቱን ትምህርት በአራት አመት የመማር ዕድል ሊያጋጥማቹህ ይችላል ግን በጣም ትልቅ ጥረት ያስፈልጋል (ፈተና አለው)  ለApplied science ተማሪዎችም የአራት ዓመቱን ትምህርት በሶስት ዓመት ማጠናቀቅ የሚችሉበት መንገድ በተመሳሳይ መልኩ ማለትም በቅድመ ፈተና ተፈትነው በማለፍ ብቻ ✅Fast track✅ pre  Engineering ሳይማሩ መመረቅ ይችላል። ውሃ ፤ መብራት እና wifi   ❓ 📚 ምንም አያሳስብም ትንሽ ውሃው ሙቅ ነው እንጂ ሌላ ጣጣ የለም ፤ WIFI በሽ ነው ቺኮች ጋር ደሞ dorm ድረስ በሉት😁 .....! 🔥🧲ዋናው ነገር🙆‍♀     📣 DSTV🖥        ⚽️ Football field 🏟 ⚽️                ♦️GYM  💪🏋‍♀🏋‍♂ የተሟላ እና የተደራጀ ነዉ። በተረፈ ግቢ ስመጡ በጠረጴዛ ዙሪያ ሚስማር እንመታለን 😂😁 ባንተ ቤት ቀልደህ ሞተሀል እንደማትሉኝ ተስፍ አረጋለው😜 Tg .CHANNNEL 👉@John_Tutorial YOUTUBE ..just search by 👇👇          JOHN TUTORIAL / @ JohnHD44 ማወቅ ምፈልጉትን ካለ @jo21hn 🟥 ውብ የካንፓስ ቆይታ ከኛ ጋር🫡👍👍 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE WITH UR FRIENDS KINDLY ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬         🔴 FOR MORE JOIN US 🔴 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌

ወደ ጣልያን 🇮🇹 ሀገር በ Scholarship ሂደው መማር ከፈለጋችሁ ከስር ከ60+ በላይ የሚሆኑ ጣልያን ውስጥ የሚገኙ University Website አሉ  Apply ከማረጋቹ በፊት ማሟላት ያለባችሁን መረጃዎች አዘጋጁ አሁን ላይ ክፍት አደለም ምን አልባት ታህስሳ ወር ላይ apply ማረግ ይጀመራል ከዛ በፊት ፍላጎቱ ያላቹ ልጆች ማሟላት ያለባችሁን መረጃዎች አዘጋጅታቹ አስቀምጡ 🧲በመጀመሪያ ብዙ የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት ⤴️ የሚፈልጉ መረጃዎች በ bachelor degree Passport Language proficiency( የቋንቋ የምስክር ወረቀት) ከ9ኝ ጀምሮ ሙሉ የትምህርት ማስረጃ የድጋፍ ደብዳቤ...Cv apply ማረግ ሲጀመር ምትጽፉትን Motivation letter grammar ምታስተካክሉበትን website እንፖስትላቹሃለን ከዛ ውጪ ለinternational payment - CIMEA - insurance - Enrollment fees - € exchange to ETB ልታናግሩን ትችላላችሁ ። Good luck 😊 1.  University of Bologna      https://www.unibo.it/en     2.  University of Padua      https://www.unipd.en/ 3.  Sapienza University of Rome     https://www.uniroma1.it/en/pagina-strutturale/home 4.  University of Milan       https://www.unimi.it/en 5.  University of Naples Federico II   http://www.international.unina.it/ 6.  University of Pisa      https://www.unipi.it/ 7.  University of Turin      https://apply.unito.it/en_GB/ 8.  University of Trento    https://www.unitn.it/en 9.  University of Florence    https://www.unifi.it/changelang-eng.html 10.  University of Genoa    https://unige.it/en/ 11.  University of Rome Tor Vergata   https://en.uniroma2.it/ 12.  International School for Advanced Studies    https://www.sissa.it/ 13.  University of Pavia  https://web-en.unipv.it/ 14.  University of Milan - Bicocca   https://en.unimib.it/ 15.  Polytechnic University of Milan   https://www.polimi.it/en 16.  Scuola Normale Superiore di Pisa     https://www.sns.it/en 17.  University of Perugia    https://www.unipg.it/en/ 18.  Vita-Salute San Raffaele University    https://www.unisr.it/en/homepage 19.  University of Bari       https://www.uniba.it/en 20.  University of Siena      https://apply.unisi.it/ 21.  University of Trieste    https://www.units.it/en 22.  University of Salerno   https://web.unisa.it/en/home 23.  Catholic University of Sacred Heart    https://www.unicatt.it/ 24.  University of Catania    https://www.unict.it/en 25.   Politecnico di Bari    http://www.poliba.it/ 26.   University of Verona  https://www.univr.it/en/international 27.  Roma Tre University   https://www.uniroma3.it/en/ 28.  Polytechnic University of Turin   https://www.polito.it/?lang=en 29.  University of Parma   https://www.unipr.it/en 30.  University of Udine  https://www.uniud.it/en/uniud-international?set_language=en 31.  Bocconi University   https://www.unibocconi.eu/wps/wcm/connect/Bocconi/SitoPubblico_EN/Navigation+Tree/Home/ 32.  University of Ferrara    https://www.unife.it/en 33.  University of Palermo  https://www.unipa.it/target/international-students/en/ 34.  University of Modena and Reggio Emilia   https://international.unimore.it/ 35.  University of Brescia    https://www.brescia.edu/ 36.  Universita della Campania Vanvitelli      https://www.unicampania.it/ 37.  Parthenope University Naples     https://en.uniparthenope.it/ 38.  University of Calabria https://www.unical.it/internazionale/intenational-students/unical-admission/?lang=en 39.  University of Camerino  https://international.unicam.it/ 40.  University of Salento    https://international.unisalento.it/ 41.   University of Cagliari    https://www.unica.it/unica/en/homepage.page 42.  Scuola Superiore Sant'Anna   https://www.santannapisa.it/it 43.  University of Messina     https://international.unime.it/ 44.  Marche Polytechnic University    https://www.univpm.it/Entra/University_1 45.  University of Urbino   https://www.uniurb.it/ 46.  University of Basilicata      https://portale.unibas.it/site/en/home.html 47.  Tuscia University    https://unitusorienta.unitus.it/en/homepage/ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE WITH UR FRIENDS KINDLY ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬         🔴 FOR MORE JOIN US 🔴 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬

ወደ ጣልያን 🇮🇹 ሀገር በ Scholarship ሂደው መማር ከፈለጋችሁ ከስር ከ60+ በላይ የሚሆኑ ጣልያን ውስጥ የሚገኙ University Website አሉ  Apply ከማረጋቹ በፊት ማሟላት ያለባችሁን መረጃዎች አዘጋጁ አሁን ላይ ክፍት አደለም ምን አልባት ታህስሳ ወር ላይ apply ማረግ ይጀመራል ከዛ በፊት ፍላጎቱ ያላቹ ልጆች ማሟላት ያለባችሁን መረጃዎች አዘጋጅታቹ አስቀምጡ 🧲በመጀመሪያ ብዙ የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት ⤴️ የሚፈልጉ መረጃዎች በ bachelor degree Passport Language proficiency( የቋንቋ የምስክር ወረቀት) ከ9ኝ ጀምሮ ሙሉ የትምህርት ማስረጃ የድጋፍ ደብዳቤ...Cv apply ማረግ ሲጀመር ምትጽፉትን Motivation letter grammar ምታስተካክሉበትን website እንፖስትላቹሃለን ከዛ ውጪ ለinternational payment - CIMEA - insurance - Enrollment fees - € exchange to ETB ልታናግሩን ትችላላችሁ ። Good luck 😊 1.  University of Bologna      https://www.unibo.it/en     2.  University of Padua      https://www.unipd.en/ 3.  Sapienza University of Rome     https://www.uniroma1.it/en/pagina-strutturale/home 4.  University of Milan       https://www.unimi.it/en 5.  University of Naples Federico II   http://www.international.unina.it/ 6.  University of Pisa      https://www.unipi.it/ 7.  University of Turin      https://apply.unito.it/en_GB/ 8.  University of Trento    https://www.unitn.it/en 9.  University of Florence    https://www.unifi.it/changelang-eng.html 10.  University of Genoa    https://unige.it/en/ 11.  University of Rome Tor Vergata   https://en.uniroma2.it/ 12.  International School for Advanced Studies    https://www.sissa.it/ 13.  University of Pavia  https://web-en.unipv.it/ 14.  University of Milan - Bicocca   https://en.unimib.it/ 15.  Polytechnic University of Milan   https://www.polimi.it/en 16.  Scuola Normale Superiore di Pisa     https://www.sns.it/en 17.  University of Perugia    https://www.unipg.it/en/ 18.  Vita-Salute San Raffaele University    https://www.unisr.it/en/homepage 19.  University of Bari       https://www.uniba.it/en 20.  University of Siena      https://apply.unisi.it/ 21.  University of Trieste    https://www.units.it/en 22.  University of Salerno   https://web.unisa.it/en/home 23.  Catholic University of Sacred Heart    https://www.unicatt.it/ 24.  University of Catania    https://www.unict.it/en 25.   Politecnico di Bari    http://www.poliba.it/ 26.   University of Verona  https://www.univr.it/en/international 27.  Roma Tre University   https://www.uniroma3.it/en/ 28.  Polytechnic University of Turin   https://www.polito.it/?lang=en 29.  University of Parma   https://www.unipr.it/en 30.  University of Udine  https://www.uniud.it/en/uniud-international?set_language=en 31.  Bocconi University   https://www.unibocconi.eu/wps/wcm/connect/Bocconi/SitoPubblico_EN/Navigation+Tree/Home/ 32.  University of Ferrara    https://www.unife.it/en 33.  University of Palermo  https://www.unipa.it/target/international-students/en/ 34.  University of Modena and Reggio Emilia   https://international.unimore.it/ 35.  University of Brescia    https://www.brescia.edu/ 36.  Universita della Campania Vanvitelli      https://www.unicampania.it/ 37.  Parthenope University Naples     https://en.uniparthenope.it/ 38.  University of Calabria https://www.unical.it/internazionale/intenational-students/unical-admission/?lang=en 39.  University of Camerino  https://international.unicam.it/ 40.  University of Salento    https://international.unisalento.it/ 41.   University of Cagliari    https://www.unica.it/unica/en/homepage.page 42.  Scuola Superiore Sant'Anna   https://www.santannapisa.it/it 43.  University of Messina     https://international.unime.it/ 44.  Marche Polytechnic University    https://www.univpm.it/Entra/University_1 45.  University of Urbino   https://www.uniurb.it/ 46.  University of Basilicata      https://portale.unibas.it/site/en/home.html 47.  Tuscia University    https://unitusorienta.unitus.it/en/homepage/ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE WITH UR FRIENDS KINDLY ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬         🔴 FOR MORE JOIN US 🔴 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬

#DV2026 የ2026 የአሜሪካ ዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ማመልከቻ ከዛሬ ጀምሮ ክፍት ተደርጓል። ‼️ በመጀመሪያ ብዙ የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት ⤴️ ለ2026 DV ለማመልከት https://dvprogram.state.gov/ ይጠቀሙ። ለማመልከት ምንም አይነት ክፍያ አያስፈልግም። ማመልከቻው እስከ ህዳር 5 /2024 ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል። ከፍተኛ የመሙላት ፍላጎቶች ድረገጹ ላይ መዘግየቶችን ሊያስከትል ስለሚችል ለመሙላት እስከ የምዝገባው ጊዜ የመጨረሻ ሳምንት ድረስ ባይጠብቁ ይመከራል። ዘግይተው የሚገቡ ማመልከቻዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም። ህጉ ለአንድ ሰው አንድ ጊዜ ብቻ እንዲያመለክት ነው የሚፈቅደው። የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የሚጠቀመው የተራቀቀ ቴክኖሎጂ ደጋግሞ የሚገቡ ማመልከቻዎችን የሚለይ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ አንድ ሰው ካመለከተ ሁሉንም የዛን ሰዎች ማመልከቻዎች ይሰርዛል። ያልተሟላ ማመልከቻም ተቀባይነት የለውም። ዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ከቪዛ አማካሪዎች ፣ ' እንሞላለን ' ከሚሉ ወኪሎችና ከሌሎች አካላት እገዛ ሳይጠይቁ ራስዎ እንዲሞሉ ይመከራል። ማመልከቻውን እንዲሞላሎት የሰው እርዳታ ካስፈለገ ጥያቄዎችን በትክክል ለመመለስ በሚሞላበት ስፍራ መገኘት ያስፈልጋል። ከዚህ በተጨማሪም የ ' ልዩ ማረጋገጫ ቁጥሩ ' ን ለመያዝ በስፍራው መገኝት ያስፈልጋል። አንዳንድ የሚሞሉ ሰዎች ይህን ቁጥር ይዘው በመቀየር ተጨማሪ ብር የሚጠይቁ ስላሉ እንዳይታለሉ መጠንቀቅ ያስፈልጋል። የማረጋገጫ ቁጥሩ እጅግ ወሳኝ በመሆኑ በጥንቃቄ መያዝ አለበት። ለ2026 የፊስካል ዓመት እስከ 55,000 የሚደርስ የዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ተዘጋጅቷል። ይህ ቁጥር ብቁ የሆኑ ሀገራት ሁሉ የሚጠቃልል ነው። ኢትዮጵያውያንም ለማመልከት ብቁ ናቸው። 🇺🇸 ለአሜሪካ ዳይቨርሲቲ ቪዛ 2026 ለማመልከት ይህንን dvprogram.state.gov ሊንክ ይጠቀሙ !🇺🇸 📪 Video ማብራሪያ እና እንዴት መሙላት እንደሚቻል👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/-uwObxbqG8E?si=1VBbfXYNvy02DdEY 👆👆👆Share 👆👆👆Share👆👆 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬

#NGAT_Result Those of you who took NGAT can now access your results using the link below by inserting your NGAT "username" found on your ticket Pass mark፡ 50/100 Link: https://result.ethernet.edu.et/ngat_result Stay tuned for updates and Share ⤴️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬

#ASTU #AASTU ለቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና ለመወሰድ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በቅድመ ምረቃ ፕሮግራም ለመማር _ በዩኒቨርሲቲዎቹ የተዘጋጀውን የመግቢያ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ፈተናው የሚሰጠው 👉መስከረም 14/2017 ዓ.ም በሁለት ክፍለ ጊዜ (session) ሆኖ የመጀመሪያው ክፍለ ጊዜ ከጠዋቱ 2፡30 - 5፡30 ሲሆን ሁለተኛው የፈተና ክፍለ ጊዜ ደግሞ ከሰዓት ከ7፡30 -10፡30 መሆኑን እየገለጽን የተማሪዎች ቁጥር አነስተኛ በሆነባቸው የመፈተኛ ጣቢያዎች የሚኖረውን የቦታ ለውጥ #በቀጣይ በሌላ ማስታወቂያ የምንገልጽ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ⚠️ማሳሰቢያ:- ከካልኩሌተርና ለማሰቢያ ከሚሆን ወረቀት ዉጭ ማንኛዉንም ዓይነት ሞባይል እና ስማርት ፎን (Smart Phone) ይዞ ወደ መፈተኛ ማዕከላት መግባት በጥብቅ የተከለለ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬

+3
✅ ASTU/AASTU English Entrance exam

🕊🌻N🌻E🌻W🌻Y🌻E🌻A🌻 R🌻🕊 🫶On this New Year, may you change your direction and not dates, ⭐️Change your commitments and not the calendar, 👤Change your attitude and not the actions, and ⭐️Bring about a change in your faith, your force, and your focus and not the fruit. 🫳May you live up to the promises you have made and may you create for you. 👦No one can go back in time to change what has happened, so work on your present to make yourself a wonderful future 🧏‍♂You're supposed to let go of the  and start off new. You’re supposed to forgive all those who have hurt you and be open to new relationships, with open arms...... 🌼🌻🌼That is why it is called the ‘New’ Year. May you have a Happy New Year🌻🌼🌻🌼. ✍Wishing you... 🤝12 months of success, 😂52 weeks of laughter, 😎365 days of fun, 🤩8,760 hours of joy, .... 😍525,600 minutes of good luck, and 🤗 31,536,000 seconds of happiness 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🚶‍♂As we start the New Year, let’s get down on our knees to thank God we’re on our feet. 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 Happy New Year! May you have a blessed New Year full of success, service, and love! 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻️🌻🕊 ❤❤❤ Show your reaction ❤❤❤ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           ♦️  @John_Tutorial   ❇️          ♦️  @John_Tutorial   ❇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

📪GAT EXAM FINAL Update NGAT ፈተናን በተመለከተ የተሰጠ ማብራሪያ ► የመፈተኛ ተቋም እና የመፈተኛ Schedule በ portal በኩል ታገኛላችሁ። ► ማንኛውም ተፈታኝ በ Portal በኩል የተላከለትን Pass Card ሳይዝ ወደ ፈተና ጣቢያ መግባት የማይችል መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል። ► Pass Card የሚገኘው በእያንዳንዳችሁ Poral Dashboard ላይ ብቻ ነው። ► የፖርታል አድራሻ ngat.ethernet.edu.et ነው። Pass Card ላይ ያሉ መረጃዎች፦ 1. የተፈታኝ ሙሉ መረጃ 2. የሚፈተኑበት ተቋም እና ካምፓስ አድራሻ 3. የሚፈተኑበት የትምህርት ዘርፍ 4. የሚፈተኑበት Session እና የፈተና ሰዓት 5. የተፈታኝ ፎቶ። ሁሉም ተፈታኞች Pass Card Print አድርገው ወደፈተና ማዕከል መሔድ ይጠበቅባቸዋል። ፈተናውን ለመስጠት የተቀደው ነሐሴ 30 እና ጳጉሜን 1/2026 ዓ.ም ሲሆን፤ ለውጦች ካሉ በዚሁ ላይ እንደሚገለፁ ከትምህርት ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያሳያል። #MoE ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           ♦️  @John_Tutorial   ❇️          ♦️  @John_Tutorial   ❇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🧲GAT EXAM Update የድህረ ምረቃ ፈተና የሚሰጥበት ቀን እና ሰዓት! ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           ♦️  @John_Tutorial   ❇️          ♦️  @John_Tutorial   ❇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

👨‍💻 Level Up Your Coding skill ✅(CODING) ኮድ_ለመማር_የሚያስችሉ      ምርጥ_መተግበሪያዎች እነሆ.. .............................................. አንተ/ቺ ምናልባት የኮዲንግ ልምዱ ሊኖርህ/ሽ ይችላል ወይም ሀ ብለህ/ሽ እየጀመርክ/ሽ ነው፣ ኮዲንግን ለመማር ጥሩው ዜና አሁን ላይ እንደ ድሮው ብዙ መልፋት አይጠበቅብህም፣ ዛሬ ላይ ላሉ የኮዲንግ መተግበሪያዎች#(በAndroid እና #IOS) ምስጋና ይግባና በኮዲንግ ላይ ብቁ ለመሆን አመታትን ማሳለፍ አይጠበቅብህም። ❇️SoloLearn ▬▬▬▬▬▬ SoloLearn መተግበሪያው ለሁለቱም ለ IOS እና Android ይገኛል እና በድህረገጽ ጭምር አካቷል እናም ይሄ የትም ብትሆን ኮድን በቀላሉ ለመማር ያስችልሃል። መተግበሪያው የተለያዩ የቋንቋ ኮርሶችን ያቀርብልሃል:             🛑JavaScript,         ⛔️Java,    🅿️Python እና ...ሌላም ሌላም። 💰ክፍያ: ነጻ፣ በተጨማሪም በየወሩ ወይም በአመት የሚከፈል የፕሪሚየም ፕላን አላቸው። ❇️Encode ▬▬▬▬▬ Encode የ Android መተግበሪያ ሆኖ አጠር ያሉ የፕሮግራሚንግ ትምህርቶችን ይዟል። ወደሌላ ሂደት ለመሸጋገር መተግበሪያው የተለያዩ challenge ጆችን አካቷል። እንደገና ይህ መተግበሪያ ተግባራዊ ምሳሌዎችን ጭምር አካቷል፣ እና        በ 🛜HTML,      ⭕️CSS,    💹JavaScript እና 🅾Python ላይ እንዴት ፕሮግራም መጻፍ እንደምትችል ያስተምርሃል/ሻል። ከሁሉም ባለይ ደሞ፣ የ ✅offline ሞድ አለው ይህም ትምህርቶችን ያለ ኢንተርኔት ግኑኝነት መማር ያስችልሃል! ❇️Codemurai ▬▬▬▬▬▬ Codemurai በአዋቂዎች የተዘጋጁ በመቶዎች የሚቆጠር አጠር ያሉ ሌሰኖችን ያቀርብልሃል እነዚህም: በድህረገጽ ብልጽግና፤ የሞባይል መተግበሪያ ብልጽግና እና በጌም ብልጽግና። መተግበሪያው በተለያዩ ቋንቋዎች ላይ ሌሰኖች አሉት ከነሱም ውስጥ:  🛜HTML,   📛 CSS,     🅾 JavaScript,       🛑 Python,         ✳️ TypeScript,           🟠Angular 2,             🔲 MongoDB,              🔶 Node, 🔷React, እና ሌላም። ✅Mimo ▬▬▬▬ Mimo ይሄ ደሞ የፕሮግራሚንግ መተግበሪያ ሆኖ መተግበሪያ ወይም ጌም እንድታበለጽግ የሚሆንህን የፕሮግራሚንግ ላይ ክህሎት እንድትይዝ ይረድሃል። የያዘወ የቋንቋ ኮርሶች እነ                  🌀JavaScript,                 ♦️Ruby,             🔶Swift,          🔷 C,    🔺C++, እና ታዋቂ የሚባሉ የፕሮግራሚንግ ቋንቋዎችንን አካቷል። ይህ መተግበሪያ ለ Android እና IOS ቀርቧል። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE WITH UR FRIENDS KINDLY ❤️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬         🔴 FOR MORE JOIN US 🔴 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           ♦️  @John_Tutorial   ❇️          ♦️  @John_Tutorial   ❇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬   🧿Video_Tutorials Via YouTube👇 🔎 Search by👉 JOHN TUTORIAL ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

Dogs Token ኖሯችሁ Wallet Verify አድርጎ P2p ላይ መሸጥ ላልቻላችሁ እኛ እየገዛን ነው ። 💰 ቀጥታ መሸጥ የፈለጋችሁት Token Screenshot አድርጋችሁ ትልካላችሁ ዋጋ ነግረናችሁ ከተስማማን እንገበያያለን  ። ❗️ከDogs Bot Claim ያላደረጋችሁ አትምጡ እሱ አይሸጥም ። ❗️ Ton መግዛት የምትፈልጉ በሙሉ 0.5 ቶን = 450 ብር 1 ቶን = 800 ብር ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ⬇️መግዛትም መሸጥም የምትፈልጉ ⬇️ @Jo21hn @Jo21hn ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬

📪GAT EXAM በ2017 የትምህርት ዘመን የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ያላቸሁና በተለያዩ ምክንያቶች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ ያመለጣችሁ አመልካቾች እስከ ነሐሴ 26/2016 ዓ.ም ድረሰ በ https://ngat.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡ አመልካቾች በየተመደባችሁበት የፈተና ማዕከላት እና የመፈተኛ ፕሮግራም መሰረት ከነሐሴ 30 እስከ ጳጉሜን 1/2016 ዓ.ም ድረስ ፈተናው የሚሰጥ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል። ለፈተና ወደ ማዕከላት ስትሔዱ የተሰጣችሁን User Name and Password እንዲሁም ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ መያዝ ይጠበቃባችኋል። 🧲Via MoE Stay tuned for updates. ⤴️Share Share ⬆️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬

🇪🇹 ETHIOPIAN AIRLINES VACANCY ANNOUNCEMENT ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬ 🧲 Registration_Date: August 26, 2024 up to September 06, 2024, For detailed information please visit the link below 👇👇 https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies ⤴️Share Share ⬆️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬

✅ጠቃሚና ኢንተርኔት ላይ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች ⚫️Audacity: Audio recording and editing software https://www.audacityteam.org/download/windows/ ⚫️Blender: Best animation maker software https://www.blender.org/download/ ⚫️BleachBit:  free and open-source disk space cleaner, privacy manager, and computer system optimizer. https://www.bleachbit.org/download ⚫️Brave browser: Best secure browser other security features are also included. https://brave.com/download/ ⚫️CPU-Z: freeware system profiling and monitoring application that detects the CPU, RAM, motherboard chip-set. https://www.cpuid.com/softwares/cpu-z.html ⚫️picasa: Googles free photo viewer software https://filehippo.com/download_picasa/ ⚫️FotoSketcher: photo editing software https://fotosketcher.com/download-fotosketcher/ ⚫️ Davinchi Resolve: Free video editing software https://www.blackmagicdesign.com/products/davinciresolve/studio ⚫️Everything: searching any files and folders on windows https://www.voidtools.com/downloads/ ⚫️OBS Studio (Open Broadcaster Software) Free and open-source software for video recording and live streaming. https://obsproject.com/download ⚫️HandBrake A tool for converting video from nearly any format to a selection of modern, widely supported codecs. https://handbrake.fr/downloads.php ⚫️KeePass A free, open-source password manager that helps you to manage your passwords in a secure way. https://keepass.info/download.html ⚫️Glary Utility: system optimization software to improve PC performance and fix crashes, errors, and other issues. https://www.glarysoft.com/glary-utilities/download/ ⚫️Notepad++ A free source code editor and Notepad replacement that supports several languages. https://notepad-plus-plus.org/downloads/ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE KINDLY 😎       ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻     📚 For Video Explanation  📚 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬      ✅ TikTok 👉 @johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬