cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

በደስታህ ጊዜ አላህን አስታውስ በችግርህ ጊዜ ያስታውስሐል እና

በዚህ ቻናል በአላህ ፍቃድ ቁርአናዊ እና ሐዲስ አዘል ምክር የሚለቀቅበት እናም የተለያዩ የሱና መሻይኮች እና  ኡስታዞች ቀውል እንዲሁም ጠቃሚ የሚባሉ ጥያቄዎች የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ኢንሻአላህ ... አላህ ተጠቅመው ከሚጠቅሙት ያርገን....

Більше
Рекламні дописи
3 261
Підписники
+1224 години
+557 днів
+21530 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሰለፍያ ትድመቅ !!    ❝ ዋና አስኳል የሆነች የኢስላም ነፀብራቅ    ከባጢል በመራቅ የተሞላች በሐቅ    ከላይ አውለብልባ የተውሒድን ሰንደቅ    በጣም ትለያለች ሰለፍያ ትድመቅ!! ❞ ____ t.me/Abdurhman_oumer/8540
Показати все...
□ قال الحسن البصري رحمه الله ■ الغيبة ثلاثة أوجه كلها في كتاب الله تعالى : *الغيبة والإفك والبهتان* ● فأما الغيبة : فهي أن تقول في أخيك ما هو فيه ● وأما الإفك : أن تقول فيه ما بلغك عنه ● وأما البهتان : أن تقول فيه ماليس فيه 📗 تفسير القرطبي ٣٣٥/١٦ 👇👇👇👇join👇👇👇👇 https://t.me/yeallahbarochii https://t.me/yeallahbarochii
Показати все...

የቢድዓ ባለቤቶችን ስራ እየሰራ የፈለገውን ጥፋትና ዝንባሌ ካሰራጨ በኋላ ቁርአንና ሀዲስን ነው የምከተለው ብሎ ግግም ካለ . . . በዚህ ዙሪያ የሚናገሩ የደጋግ ቀደምቶችን ንግግሮቻቸውን ለታፔላነት ከተገለገለባቸው ታዝቦ ዝም ከማለት ውጭ ምን ይባላል!? በዚህ ከቀጠለ አህባሹም ከነኩፍሩ ቁርአንና ሀዲስን በሰለፎች አረዳድ በሚል ታፔላ አጉልቶ መነገዱ አይቀርም። ጉዳይ ግምት ውስጥ የሚገባው በተጨባጭ እንጅ በሙግት አይደለም!
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የእዝነትና የጥበብ ጥግ! 〰 አላህ ይዘንላቸው ኢማሙ ማሊክ ኢብኑ አነስ እንዲህ ብለዋል፦ ❝ አንድ ተከራካሪ ሊከራከርህ ወዳንተ በመጣ ጊዜ ሱንናን ግልፅ አድርግለት አትከራከረው። ምክንያቱም ሱንናን ከገለፅክለት በእርሱ ላይ ከአንተ ዘንድ መረጃ አድርሰህለታል። (ከዚህ አልፎ ግን) ከተከራከረህ አንተን ሳይሆን አላህን ነውና የሚከራከረው ሱናን አብራራ እንጅ በሷ (በሱንና) ክርክር ውስጥ አታስገባው። ምክንያቱም ሱና ለእርሱ ግልፅ የሆነችለት ሠው ያለምንም ክርክር መቀበል ነው ግደታው። ❞ https://t.me/Abdurhman_oumer/8527
Показати все...
لامية ابن الوردي የሴት ፈተና ለወንዶች 🎙በአቡ አብዲረህማን አብዱልቃዲር ሐሰን የለሚህቱ ኢብን አል,ወርዲይ ማብራሪያ ክፍል ① https://t.me/abuabdurahmen
Показати все...
ላሚያህ አብን_አል ወርዲ ①.mp37.15 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
التذكيراليومي بـ التقويم الهجري #يوم_الثلاثاء: ማክሰኞ 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦 ▱▪️▱▪️▱▪️▱▪️▱▪️     ▬ قال ابن مسعود رضي الله عنه ▱ ኢብኑ መስዑድ ረዲየሏሁ ዐንሁ እንዲህ ይላል ▬ ቁርአን ላኸተመ ሰው ሙስተጃብ(ተቀባይነት ያለው) የሆነ ዱዐ አለው::     ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️        ወር                  ቀን              አመት       ሐምሌ   [11]         2        2016 አል      July       [7]          9         2024  እአአ ▱▪️▱▪️▱▪️▱▪️▱▪️▱▪️       المحرم       ٣      الثلاثاء         ١     ١٤٤٦ ሂ       1446 ሂ    1         ማክሰኞ         3     ሙሐረም 👇👇👇👇join👇👇👇👇 https://t.me/yeallahbarochii https://t.me/yeallahbarochii
Показати все...
00:48
Відео недоступнеДивитись в Telegram
#فضائل_الأعمال
Показати все...
11(1).mp42.79 MB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.