cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

መርጌታ አለሙ ዕፀ ፈውስ የባህል ህክምና

https://t.me/+pj6amzImAOkyMTQ0 ማንኛውም የምሰራው ጥበብ ከዕምነት እና ከማንኛውም ሃይማኖት ጋር ንክኪ የለውም በሰለሞን ጥበብ ብቻ ነው የምሰራው። ይደውሉ @mrgetaalmu ወይም በውስጥ መስመር አውሩኝ

Більше
Рекламні дописи
2 686
Підписники
-224 години
-167 днів
-10130 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступне
የገርጋሪ መንፈስ የገርጋሪ መንፈስ ማለት እያንዳንዱ የህይወት መስመር እየገባ የሚያሰናክልባቹሁ የሚያዳልጣቹሁ ዕድልን የሚያብላሽባቹሁ አገኘው ስትሉ የሚያሳጣቹሁ ያዝኩት ስትሉ የሚያስመልጣቹሁ ብክንክን የሚያረጋቹሁ ባዶ ዜሮ የሚያረጋቹሁ ከሰው በታች የሚያረጋቹሁ የመንፈስ ዕይነት ነው ። ካለማወቅ የሚቀርባቹሁ ድንቁርና እና መሀይምነት ነው ዐዕምሮሃቹሁን በ12 ቁጥር ሚስማር ድንቅር አድርጋቹሁ የጠረቀማችሁት ሚስማሩን ትንሽ ላላ አድርጉት ጥበብ ታላቋን ታከብራለች               👉  @mrgetaalmu                     👉@mrgetaalmu           
Показати все...
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ 1.በህይወታቹህ 2.በትዳር ጉዳይ 3.በትምህርት ጉዳይ 4.በሱስ ጉዳይ 5.በፍቅረኛሞች ጉዳይ 6.የሴትም የወንድም ጓደኛ የሌላቹህ 7.በስራቹህ ጉዳይ 8.ሚስጥር ነው ብላቹህ በያዛቹሁት ጉዳይ 9.ሚጨንቃቹህ ሰዎች ግራ የገባቹህ 10.በጤናቹህ ጉዳይ እኔን ማማከር ትችላላችሁ። @mrgetaalmu @mrgetaalmu
Показати все...
Фото недоступне
ሰላም ውድ የጥበብ ቤተሰቦቼ ዛሬም  ይህን መልክት እድፅፍ ተገድጃለው ለማንበብ አነስልች አባካችሁ በእ/ሄር በ/መርጌታ  አለሙ  ባህላዊ መደሀኒት መፍትሄ አለ። ሰላም ውድ የጥበብ ቤተሰቦቼ በሀገር ውስጥ ላላችሁም በውጪም ያላችሁ እኔን ማማከር ትችላላችሁ። (ጥበብን) ( ይህ መልእክት ሁለት ነገር ያስተላልፋል: አንደኛው ቀና ምስክርነት ሁለተኛው ፈውስ በሚሰጡ ጥበበኞች እምነት ማጣት:: እግዚአብሔር ሙሉ ችግርህን ያቅልልህ ወንድሜ:: ማሳሰብያ ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌ እራሳችን ከተመሳሳይ ድህረ ገጾች እና ከአጭበርባሪ ሰዎች እንጠብቅ:: 🙏🙏🙏ቢቻል ቢቻል አድራሻ ካለው ሰው እንሂድ በባንክ ብር ላኩ መፍትሔ እንላክላችሁ ተብለው አያሌ ሰዎች በግፍ ያለርህራሄ ብራቸው ተበልተዋል::እኛም እንጠንቀቅ:: የሰውልጅ የማይፈጥረው ነገር የለም  ይች ምድር የሀሰተኛና ውድ የጥበብ ቤተሰቧቼ ች እና መርጌታ አለሙ   ነኝ 0903671388 0991213671 @mrgetaalmu @mrgetaalmu      ቤተ -ፈውስ
Показати все...
Фото недоступне
ጥበብ ህይወት ናት ትክክለኛውን ገፃችንን ይከታተሉ እውነተኛ መረጃ በማየት ያረጋግጡ በመናፍስት ወጠመድ ለወደቁ የሰው ልጅ በሙሉ በጥበብ ማደስ እና የተለያዩ እጽዋቶች መልካም ስራ የምናስተዋውቅበት  ጥበብን የምናደርስበት ግሩፕ ነው ነው። ጥበብ ህይወት ናት ሰላም ለኢትዮጵያ ህዝቦች በውጭም በአገር ውስጥም ላላቹ ሁሉ       መፍቴ ፈላጊወች በኮሮና ምክናየት አልመጣ ላላቹ            ባላቹህበት ሁናቹ መፍቴ  አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ           ደውሉ ። አግልግሎቱን ለመጠቀም 👇👇👇👇👇👇👇   ➡@mrgetaalmu@mrgetaalmu
Показати все...
ሰላም የጥበብ ቤተሰቦቼ መ/አለሙ (ነኝ)በዓይነ ጥላ ፣በዛር መናፍስት፣ በኣጋንንት ፣ህይወትዎ  ተመሰቃቅሎቦታል? ትዳርዎ እና የቤተሰብ ሰላም ርቆታል? የሚማሩት፣ ትምህርት፣ የሚሰሩት ስራ ፣ኣልሰምር ብሎዎታል? በኪንታሮት፣በ ሚጥል በሽታ ፣በልጅ እጦት፣በፍርሃት፣ተጨንቀዋል? እንግድያውስ ሀገር በቀል በሆነው በኣባቶቻችን እውቀት ከተለየዩ ዕጽዋቶች በሚዘጋጅ መፍትሔ እነዚህን ክፉ መናፍስት እና ፈተናዎችን ተገላግለው በተድላ ይኑሩ። #በተጨማሪም የቀደምት ብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚህ ይዳሰሳሉ። ለወዳጅ ዘመዶ ሼር በማድረግ ያጋሩ! ላቀው ነኝ!!! ለበለጠ መረጃ  ይደውሉልኝ። አገልግሎት ለመጠቀም 👇👇👇👇👇👇👇 👉@mrgetaalmu 👉@mrgetaalmu
Показати все...
Фото недоступне
እግዚአብሔርን መፍራት ታውቃለህ፥ የአምላክንም እውቀት ታገኛለህ። እግዚአብሔር ጥበብን ይሰጣልና፤ ከአፉም እውቀትና ማስተዋል ይወጣሉ፤ እርሱ ለቅኖች...ልጄ ሆይ፥ ቃሌን ብትቀበል፥ ትእዛዜንም በአንተ ዘንድ ሸሽገህ ብትይዛት፥ ጆሮህ ጥበብን እንዲያደምጥ ታደርጋለህ፥ ልብህንም ወደ ማስተዋል ታዘነብላለህ... አእምሮዋችሁን ይግለጥላችሁ። እኔን በተለያዮ ጉዳዮች ማማከር ለምትፈልጉ ሁሉ ከዚህ በታች ባለው ይደውሉሉ ☎️0903671388 በምድር ላይ የምትገኙ ሰዎች ሆይ ማንኛውንም ጥበብም ሆነ እስማት ለመመርመርና ለማወቅ ቅጣት ታህል እንዳትጠራጠሩ ፈልጉ አስሱ ይሄ በድሮ አስተሳሰብና ኃላ ቀር በሆነ አመለካከት አትሸወዱ ጭቅላታቹሁን አትገድቡት የሚጠቅማቹሁን እና የሚጎዳችሁን እናተ ታቃላቹሁ የማንም ሰው አስተሳሰብ አመለካከት ባርያ እዳትሆኑ ። ጉሩፑን ለወዳጅ ዘመድዎ ያገሩት ሁሉም ሁሉን ይወቅ ☎️ 0903671388 ( መርጌታ አለሙ  የባህል ህክምና ) 👉@mrgetaalmu
Показати все...
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
ሰላም ውድ የጥበብ መ/ር አለሙ ነኝ ይሄ ግሩፕ አላማው በዐለማዊ መልኩ ሊፈቱ የማይችሉን በመንፈሳዊ መልኩ መፍታት ነው አብዞኞቻችሁ እጅን በአፍ የሚያስከድን ችግር እንደ ውቅያኖስ የሰፋ ችግር እንደ ጥልቁ የጨለመ ህይወት የምትኖሩ አላችሁ ሁላችሁንም ባይሆን ሁሉንም ጥበብን ከሰጠን ጋር ሆነነ ችግሩን ለመፍታት እንሞክራለን ዕምንትን በማይነካ መልኩ በሰለሞን ጥበብ ብቻ  እግዚያብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን መልካም እሁድ      👉 @mrgetaalmu 👉@mrgetaalmu
Показати все...
Фото недоступне
እንዲህም አለ፡-እግዚሃብሄርን በጥበብ ፈልጉ፡ ታገኙትማላቹህ!! "ጠቢቡ ሰሎሞን"           ⏺አቤቱ ጌታችን ሆይ የአለም ፍፃሜ ቀርባለችና መንገዳችንን አቅናልን፡ ቃልህን እንፈፅም ዘንድ የተደፈነ ልባችንንም ክፈትልን!!! ✅ ለመምጣት ያልተመቻቹህ ወንድሞቼና እህቶቼ ባላቹህበት ሆናቹህ ማሰራት ትችላላቹህ፡፡ ▶️የምንሰራባቸዉ የአገልግሎት መስጫዎች፡-        ✅በፀሎተ ድግምት        ✅በመፋቂያ        ✅በአንገት የብር ሀብል        ✅በጣት የብር ቀለበት        ✅በንቅሳትና እንደ አሰራሩ በተለያዩ እፅዋቶችና እንስሳቶች ➡️የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች 🌿ለመፍትሄ ሀብት (ገንዘብ፡ ሀብት ለማግኘት) 🌿ለመስተ ፋቅር (ለጓደኛ፤ ለህዝበ አዳምና ሄዋን) 🌿ለአይነ ጥላ (ለገርጋሪ) ይህ በሽታ ሰርተን ገንዘብ እንዳንይዝ፡ ከሰዉ ጋር እንዳንግባባ የሚያደርግ የሰይጣን ግብር ነዉ፡፡ 🌿ለጥይት የተፈተነ 🌿ለዱላ የተፈተነ 🌿ለገበያ (ለንግድ) 🌿ለእቁብ 🌿ለማንኛዉም የስራ እድል ለማግኘት 🌿ለሎተሪ 🌿ትምህርት ለማይገበዉ 🌿ለደም ግፊትና ለስኳር 🌿ለድክመተ ወሲብ 🌿ለአምሮ ህመም 🌿ለሽተሌ (ልጅ መዉለድ ለከለከላቸዉ) 🌿ለግርማ ሞገስ 🌿ስልጣን ለመያዝ 🌿ጠላት ሊጎዳን ካሰበ አፍዞ የሚይዝ፡ የሚያስፈራ፡ የሚያስደነግጥ 🌿ለድምፅ 🌿ለቁማር 🌿ለክርክር 🌿ለመፍዝዝ..... 🌿ለእፀ መሰዉር..... 🌿ለመክስት 🌿ለኪንታሮት 🌿ለዘኢያወርድ ለማስታወቅ ያህል እነዚህ ተቀምጠዋል፡ የምትፈልጉትን ነገር ደውላችሁ አዋዩ። ዘወትር ከጠዋቱ 2፡00 -12፡00 ደውላችሁ ማማከር ትችላላችሁ 📞  0903671388 መርጌታ አለሙ  ብለው ይደውሉ                                             ጥበብ ታላቆን ታከብራለች
Показати все...
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
🌿መ/አለሙ መስተፋቅር ማሠራት የፈለገ ይሰራለታል🌿🌿 🌿🌿በመስተፋቅር የታሰረ ሰው ይፈታለታል🌿🌿 መስተፋቅር ሲባል በብዙዎቻችን አዕምሮ የሚመጣው🌿🌿🌿🌿🌿 ወንዶች ሴቶች እንድወዷቸው፣ ብዙም ባይታይም ደግሞ🌿🌿🌿🌿🌿 ሴቶች ወንዶች እንድወዷቸው የሚያደርጉት የድግምት ዓይነት እንደሆነ ነው የመስተፋቅር ትርጉም - የሚያፋቅር የሚያዋድድ ክታብ መድኅኒትነዉ  የመስተፋቅር ዓይነቶች፡- ፩ ለጋብቻ ትዳር ለተሰናከለ ባቸው ፪  ለወሲባዊ ስሜትና  የሚደረግ ለጊዚያዊ ስሜቶች ፫ ሃብት ለመውረስየሚደረግ  ፬ለብቀላ(ለመበቀል) የሚደረግ በኒዴት በመነሳሳት ፭ ታዋቂ ሰዎች ለዝና ለተለያየ ጥቅም የሚጠቀሙት ነው። ባጠቃላይም በርሳቸው የማይተማመኑ ያሰቡትን ነገሮች  ለማግኘት  የከበዳቸውን ነገር  በበኣቆራጩ ለማሳካት መስተፋቅር/መስተዋድድ/መስተፃምር/ይጠቀማሉ #ለመስተፋር የምጠቀሙባቸዉ ነገሮች እንደ ኣሰራራሳቸውና እንደባለሙያዎቹ ይለያያል ለዛሬው በዚሁ ይብቃን ቀጣዩን በሌላ ግዜ ይዤ ቀርባለሁ መስተፋቅር  የሚሰራውም 1 በፎቶ/ በስም/ በሽቶ /ሽቶውም በትዛዝ የምዘጋጅነው ሁሉም ኣይሆንም #በብር ቀለበት 2 በመፋቅያ /እፅዋት ስር ብቻ የተዘጋጀ / 3 #በንቅሳት የምሰጠው እንደባለሞያዉ ችሎታ ይለያያሉ ከብዙ ነገሮችም ስለምዘጋጁ ከስጋውች ተዘጋጅቶ በማክሰል #ለንቅሳት ከ እፅዋት የምዘጋጅና ሌሎችም ብዙናቸው ንቅሳቱን በምመቸው ስእል በለጉዳዩ ማስነቀስ ይችላል እና ሌሎችም ለማስደረግ ብዙ አይነት ጥበቦች አሉ። እኔ የምሰራው ከየትኛውም ሀይማኖት ጋር ንክኪ የለውም ወስብሐት ለግዛብሄር አሜን          መርጌታ ለበለጠ መረጃ በ 0903671388 ይደውሉ:: 👉@mrgetaalmu 👉@mrgetaalmu
Показати все...
#ወገኖቸ መምህር አለሙ  ነኝ ለማንበብ አንሰልች ችግሩ ካለብን መፍትሔ ልናገኝበት ከለለብን ልንጠነቀቅበት ስለምንችል ብዙዎቻችን ቸላ ያልነው ነገር ነው። መምህር አለሙ ባህላዊ መፍትሄ የጥበብ አይነት መልካም ከእግዚያብሄር የወረደ መልካም ገጽታን የተላበሰ ሲሆን ባጠቃለይ በዚህ በነጭ አስማት የሚጠቃለሉ ጥበቦች     ☎ 0903671388 ❌የጭንቀት መንፈስ?? ❌ሾተላይ ❌የወንድ ዛር መንፈስ በሴቶች ላይ?? ❌የሴት ዛር መንፈስ በወንዶች ላይ?? ❌ስንፈተ ወሲብ?? ❌በቤተሰብ የመጣ የዛር መንፈስና መተት ❌የዓይነ ጥላ ድብቅ ሴራ?? ❌የፊንጢጣ ኪንታሮት?? ⏯#እያንዳንዱን ከታች በዝርዝር ቀለለ አጠር ባለ መንገድ አስቀምጫለሁ             ⏩#የዓይነ_ጥላ_ድብቅ_ሴራ#ትዳር ማስጠላት ☑#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት ☑#እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት ) ☑#ተስፋ መቁረጥ ☑#ፀባይ መቀያየር ☑#ወንድ ልጅን ለማውራት መቸገር ☑#ባል እየመጣ መመለስ ☑#ህልመ ሌሊት ☑#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) ☑#ሱሰኛ መሆን ✅#ማስለቀስ፣መጨናነቅ ✅#ቤተሰብ ማስጠላት ✅#ስራ ማስጠላት ✅#ከፍተኛ የራስ ህመም ✅#ተኝቶመቃዥት#ፍርሐት#ከፍተኛ ላብ ✅#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል ✅#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት የመሳሰሉት የዓይ ነጥላ ምልክቶች ናቸው ⏯#መተት_ሲመተትና_በቤተሰብ_የመጣ_የዛር_መንፈስ#ስራን መጥላት ❌#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት ❌#በሰው ዘንድ ማስጠላት ❌#ሀገር ለሀገር ማዞር ❌#ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ ❌#ሆድ ውስጥ ሥራይ መስራት ❌#ሆድ መነፋት ሆድ መገላበጥ ❌#ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ ❌#ሆድ ውስጥ የአየር መብዛት ❌#ሆድ ውስጥን አዕምሮን ማሸበር ❌#በተለያዩ በሽታዎች ተመስሎ ማሰቃየት ❌#ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን ማድረግ ❌#በጨጓራ የፈለጉትን እንዳይበሉ እንዳይጠጡ ማድረግ ❌#ሰውነት ማቀጨጭ በልቶ እንዳልበላ ማስመሰል           ⏯#የሴት_ዛር_መንፈስ_በወንዶች ⏩ስንፈተ ወሲብ ታስከትላለች ⏩ሰውነቱን ታቀጭጨዋለች ⏩የሆድ መንፋት ታመጣለች ⏩የፍቅር አጋሩን እንዲጠላ ታደርገዋለች ⏩ትዳር እንዳይዝ ⏩ትዳር እንዲፈርስ ⏩ብቸኝነት ⏩ድብርርት ⏯ጭንቀት ⏩እራስን ዝቅ አድርጎ መገመት ⏩የፀባይ መቀያየር ታመጣበታለች             ⏩#የወንድ_ዛር_መንፈስ_በሴቶች ✳️ትዳር መገርገር ✳️ከትዳር አጋር ማለያየት ✳️ወንዶች እየቀረቡ መሸሸ        ⏩#የጭንቀት_መንፈስ_ችግሮች 🔶ተስፋ መቁረጥ 🔶ፍርሃት ፍርሃት ማለት 🔶የበታችነት ስሜት መሰማት 🔶በራስ አለመተማመን 🔶ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ 🔶ከፍተኛ ላብ መፍጠር 🔶ሰላም ማሳጣት መረበሽ 🔶እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት          ⏯#መፍትሔ#አስተናግር ሥርና ፍሬ ➱#የጊዜዋ ሥር ➱#የአብላሊት ሥር ➱#የእጸ መናሔ ሥር ➱#እጽ ደብተራ ሥር ➱#የሴት ቀስት ሥር ➖0903671388➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖              ⏩#ስንፈተ_ወሲብ #ስንፈተ ወሲብን የሚያስከትሉ ምክንያቶች 💠ዓይነ ጥላ 💠ሕልመ ሌሊት 👉@mrgetaalmu 👉@mrgetaalmu
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.