cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

Рекламні дописи
198
Підписники
Немає даних24 години
-47 днів
-630 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ጁምዐ እንዴት ነበር ያጀመዐ🥰Anonymous voting
  • ምርጥ ነበር🥰
  • ደባሪ ነበር🙄
  • ኸረ እኔ ጭራሽ አልሄድኩም 😥
0 votes
እኔ ብቻ ነኝ ጁምአ ቀን . . . . ዝም ብሎ ደስ የሚለኝ 😊😊 መልካም ጁምአ ❤️❤️❤️😍
Показати все...
አስበዉ እስኪ ግን😞😞 3 አስሀበል ከህፍ (የዋሻዎቹ ሰዎች) አራተኛዉ አንተ ብትሆን ዋሻዉ በተዘጋባቸዉ ግዜ ሁሉም ኸይር ስራቸዉን እየተናገሩ ዋሻዉ ከፈት ሲልላቸዉ . . . . አንተ በየትኛዉ ኸይር ስራህ ታሰከፍተዋለህ😔😔😔😔
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🤲አላህ አጠገባችን የሌሉትን😥 ወላጆቻችንን ቀብራቸውን በኑር ያድምቅላቸው #አሚን @kemerun16
Показати все...
🙏 2
ልጅ ሆኜ እያለሁ ... ~ሁሉም ሰው ኸይር የሚመኝልኝ ይመስለኝ ነበር። ~በአላህ የሚምል ሰው ሁሉ የሚዋሽ አይመስለኝም ነበር። ~ምድር ላይ መጥፎ የሚባል ሰው ያለ አይመስለኝም ነበር። ~ጓደኛ የሚከዳ አይመስለኝም ነበር። ~በዕድሜ ትልቅ የሆነ ሰው ሁሉንም ነገር የሚያውቅ ይመስለኝ ነበር። ~ምኞት ሁሉ በቀላሉ የሚሳካ ይመስለኝ ነበር። እናንተስ ምን ይመስላችሁ ነበር ? @alahu_akber1
Показати все...
👍 3
የቂያማ ቀን ብታነበዉ የማታፍርበትን ነገር ብቻ ፃፍ!
Показати все...
#ŔƁ 🔻ያልተፈቀደልህን ሴት የምታበላሸው ወንድሜ ሆይ! ነገ ራቁትህን ሁነህ ጌታህ ፊት በሰራሃት የዝሙት ወንጀል እንደምትተሳሰብ አስታውስ. አላህን ፍራ! ከቻልክ አግባ ካልቻልክ ፁም! 👇👇👇👇join & share @drzakirnaiki
Показати все...
አላህ ግን ለምን ብቻዬን ተወኝ? "ብቻውን እንደሚበቃሽ ሊያሳይሽ!" @alahu_akber1 @alahu_akber1
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ለምንድን ነው ግን ሁሌ እራሴን ጥፋተኛ ማደርገው ስለምወድህ ነው? ወይስ ሌላ ምክንያት አለ እረግጠኸኝ ሂደህ ሌለላ እንዳያነሳኝ ልቤን እውር አርገህ ለምን ነው ማዝንልህ ጥፋተኛው አንተ ተወቃሽ ደግሞ እኔ እሺ መውቀሱን ልወቀስ ባልሰራሁት ስራ ውርደትን ልላበስ ቆይ እኔ ምለው ችግርህ ምንድን ነው ሂደህ ስታበቃ ዞር ብለህ ምታየው እኔን ለማሳዘን ወይስ ናፋቄህ ነው😂 اريد ان المنى لك الا فضل لكنى كنت الا فضل بالنسبة لك😔 @kemerun16 @kemerun2022
Показати все...
👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሁሌም ለሰዎች እንደ አበባ ውብ መሆን ባትችልላቸውም እንኳን እንደ እሾህዋ ግን መጥፎ ሆነህ የህመማቸው ሰበብ አትሁን @kemerun16
Показати все...
😢 2