cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Suleiman Abdella ሱሌማን አብደላ

Children of the Nile

Більше
Ефіопія620Амхарська532Категорія не вказана
Рекламні дописи
31 958
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
-13530 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
የ YouTube ቻናሌን ሰብስክራፕ አድርጉ ተደራሽነቴን ለማስፋት ብቅርብ ቀን በ YouTube እመጣለሁ። ሊንኩ https://youtube.com/@SuleimanAbdellaofficial?si=CM7jLILkh8AmrKyh
Показати все...
ትዊተር ላይ እየገባችሁ ተሳተፉ። አብይን እመሬት ላይ ካለው ትግል እኩል እጅን የሚጠመዝዘው የትዊተር ዲፕሎማሲው ነው። ሊንኩ ከፍታችሁ #Repost ወይም #Quotetweet https://x.com/suleimanabdell7/status/1708870873560625301?s=46&t=qwbBtzlb07ZA-Y3ElSw_1g
Показати все...
Suleiman Abdella on X

34 million people are hungry in Ethiopia. 11 million of them are in critical condition. 5 million people are displaced due to their ethnic identity and are waiting for government and international organizations. In all regions, 5 people are killed every hour due to famine or war.…

Показати все...
Log in to Facebook

Log in to Facebook to start sharing and connecting with your friends, family and people you know.

Показати все...
Suleiman Abdella on X

MikeHammer admits that AbiyAhmedAli 's government will not carry out the transition process and is working on deception to avoid accountability. America has confirmed that this government cannot bring peace to the country. The information is obtained from insiders #AmharaGenocide…

Показати все...
Log in to Facebook

Log in to Facebook to start sharing and connecting with your friends, family and people you know.

Показати все...
Suleiman Abdella on X

@SecBlinken @AbiyAhmedAli @AbiyAhmedAli 's government is a terrorist government that is working to plunge East Africa into a crisis. The problems of Amhara and Oromi will be solved only when this government falls. The government that killed 2 million people in war should be brought to justice, not for…

Показати все...
Suleiman Abdella on X

የዘረጋው ማዋቀር ሲፈርስበት፣ የሚልካቸው ወታደሮች ሲፈጅበት፣ አለማቀፉ ጫና ሲደራረብበት፣ ብድር የሚያገኝበት ተቋሞች በራቸውን ሲዘጉበት፣ የተረታቸው ተረቶች አላልቅ ብለው በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ሆነው በየክልሉ የላካቸው ሮበቶች እርስበርስ…

እነ አብይ አህመድና የአብይ ወታደራዊ የበላይ አዛዥ ሙርከኛው ብርሀኑ ጅላ ድልን እና ምኞትን እየለዮ አይደለም። እምድር ላይ ቁጭ ብለው እንኳን ውሀ የሚጠጡበትን ፋታ የሚሰጥ ሀይል የለም። ፋኖ የለም ሲባል ከተፍ የሚል አለ ሲባል ኢላማን እሚያነጣጥር፣ ውጊያ ላይ የፈለገበት ከተማ ገብቶ የፈለገውን ኦፕሬሽን ሰርቶ የሚወጣ ሀይል መሆኑን ያውቃሉ። በዚህ ወር ውስጥ ብቻ ከ17ሺ በላይ በሙርከኛው ብረሀኑ ጅላ ስር የነበሩ ወታደሮች ከድተው ፋኖን ተቀላቅለዋል። የሚገደለው መሳሪያውን ሸጦ የሚኮበልለው፣ እጅን በሰላም እየሰጠ ተስሎ ወደ የሚሄደው ቁጥር ስፍር የለውም። በሚዲያ የበላይነት፣ መናገር አይጠበቅብኝም። ለገሰ ቱሉ በአዳማው መድረክ ላይ 15 ሚሊየን የብልፅግና አባልና 4 ግዙፍ ሚዲያ ይዘን የአሜሪካ መንግስት በሲአይኤ የገዛውን ሰው እንኳን ያህል ተፅዕኖ የለንም ብሎ በብስጭት ሲያማኝ መዋሉን ከመድረኩ ተካፋይ አንድ ወዳጀ አጫውቲኛል። ከዚህ በፊት ለሳኡዲ መንግስት ይሰልለናል፣ አሁን ደሞ የአሜሪካው የስለላ ተቋም ሲአይኤ ኤጀንት ነው እያሉ በትልልቅ መድረክ ላይ ስሜን የሚቦጭቁት የኢትዮድያን መንግስትን መረጃ ለሌላ አገር ሸጧል ብለው ክስ ለመመስረት የጀመሩትን እንቅስቃሴ እንዲያጠናክርላቸው እንደሆነ አውቃለሁ። በዲፕሎማሲው ዘርፍ ያው የአማራና የኢትዮዽያ ጉዳይ፣ በአሜሪካም የውጭ ፖሊሲና በተመድ እንዲሁም በአምነስቲ በአውሮፓ ህብረት አጀንዳ የሆነ የአፍሪካን ቀንድ ወደ አደገኛ ሁኔታ እየወሰደ ያለ ጉዳይ ሆኖ ለአብይ መንግስት እርዳታና ብድር እንዳያገኝ ማነቆ ሰርተንበታል። ከዚህም ባሻገር ይሄ መንግስትና ተቋሙ እንደጭካ ተቦክተው ቢሰሩም አገር የመምራት አቅም እንደለላቸውና በዚህ መንግስት የኢትዮዽያ ሰላም እንደማይመጣ እርግጠኛ እንዲሆኑ አደርገናቸዋል። የዚህን አንድ ውጤት ልንገራችሁ አሜሪካ ወደኬኒያ የላከቻቸው የአሜሪካው መከላከያ ሚኒስቴር እና በሱ ስር ያሉ ሚስጥረኞች ከሚመክሩበት አንዱ አጀንዳቸው አብይ አህመድ ይገኝበታል። ሌላን በነጥብ እንዝለለው፣ - እንዲህ መላ ቅጣቸውን አሳጥተን በምድርም በሳይበርም በዲፕሎማሲም፣ በኢኮኖሚም በሰላም ብቻ ሳይሆን እንቅልፍ በማሳጣት ጭምር የምናሰቃያቸው ሰዎች ፣ በሚዲያ ብቅ እያሉ ሲፎግሩ ሳይ ሳቅም ያዘለ ግርምት በፊቴላ ይመላለሳል። የሚመሩት አገር ከነሱ ቁጥጥር ውጭ ሆኖ የሰላም ዘብ በሚል እነ አዳነች አበቤ በአዲስ አበባ፣ እነ ሽመልስ 50ሺ ወታደር ለኦሮሞ ድንበር ማስከበሪ ብለው በዕድሜ ለኛ አያት የሚሆኑ ሰዎችን ጭምር እየመለመሉ ሲያሰለጥኑና ምሽግ ሲያስቆፍሩ እየዋሉ በጎን ደሞ ይሄንን ህዝብ በውሸት አለንህ ይሉታል። ድልና ምኞታቸውን መለየት ሲያቅታው ጭንቀት ሲበዛ እውነቱ ቀርቶ ምኞት መሪ ሀሳብ ይመስላቸዋል። ድልን ለህዝብ ልጅ ፋኖ Suleiman Abdella ሱሌማን አብደላ ትዊተር https://twitter.com/suleimanabdell7/status/1706908783593623994?s=46&t=qwbBtzlb07ZA-Y3ElSw_1g
Показати все...
Показати все...
Log in to Facebook

Log in to Facebook to start sharing and connecting with your friends, family and people you know.

Показати все...
Suleiman Abdella on X

The soldiers of Abiy Ahmed's government and the self-proclaimed Oromo Liberation Army (OLA or Shene), which is also designated as terrorists by the parliament and the Ethiopian government, together are looting the property of the Amhara people living in the eastern Welega Zone.…