ንቃት😃😃😃
በጤና፣በመንፈሳዊ፣በህይወት ክሎት ማንቃት ላይ ይሰራል። ማንንም ሰው በማይነካ መልኩ ይቀርብበታል።
Більше237
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
+1330 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
part-5(የህይወት አላማ)
የሁላችንም ጥያቄ የሚሆነው ብዬ የማስበው እኔ የተሰጠኝ መክሊቴ ምንድ ነው የሚለው ይመስለኛል???
1)አምላክችንን መጠየቅ
2))ብዙ ነገሮችን ስንሞክር የማግኘት እድላችን ሰፊ ነው
3)በህይወታችንን የሚደርሱብን ፈተናዎች ብዙ ጊዜ እነድናገኘው ይረዳናል
4)የሰዎችን ታሪክ ማንበብ ሊሆን ይችላል
የምናነባቸው ታሪኮች ግን እውነት እውነት የሚሸቱ እንጂ የማይመስሉትን መተው ነው የሚበጀው
5)መፀሐፍትን ማንበብ እዚህ ጋር ግን መጠንቀቅ ያለብን ነገር ቢኖር የምንፈልገውን እናሳካለን ብለን ምን አይነት ማንነት እየገነባን እንደሆነ በጥንቃቄ መመርመር ያስፈልጋል
ውድ የንቃት ቤተሰቦች እነሆ ንቃት(😂)ከተጀመረ ሁለት አመት ሆነው
ፁሁፎቼ ከጠቀማችው ካፅናናችሁ ደስተኛ ነኝ ለምን ያህል ጊዜ እንደሆነ ባልቅም ለተወሰነ ጊዜ ላልፅፍ እችላለሁ እና እስካሁን አብራችሁኝ ላላችሁ ቤተሰቦች ከልብ እያመሰገንኩ በትግስት እንድ ጠብቁኝ ስል በትህትና ጠይቃለው
መልካም ቀን
ንቃት(😂) ይለያል
👍@Nebk123
👍 3
part-4(የህይወት አላማ)
አንዳንድ ሰው የማያገኘውን ነገር ማንቋሸሽ ይወዳል አእምሮ እረፍት እዲሰጠው ብሎ በእሮግጥ ሀብታም አይደለውም ሀብታም ጠል ግን አይደለውም ጠንክሮ መስራት ላይ ምንም ድርድር የለኝም።
ወዳጆቼ በህይወት እያሉ ፈጣሪን ማግኘት ቀላል ስራ ነው ??? ትጋት ይጠይቃል በላባችን በወዛችን እንድልበላ ትዕዛዙ ነው። ከሁሉም በፊት ግን ማን እደሆንን በትንሹም ቢሆን ማወቅ ግዴታ ነው ሰለ ራሳቸን ሁሉን ነገር ልናቅ አንችልም ለምን በጣም ረቂቅ ስለሆነ አፈጣጠራችን ይህን የምናቀው ከፈጣሪያችን ጋር ሰንገናኝ ነው!!!
@Nebk123
Part-3(የህይወት አላማ???)
1)ህይወት የምንለው የትኛው ነው?
*እስክ ንሞት ያለውን ወይስ ከሞትንም በኃላ ህይወት አለን??
✍መቼስ ህያው አምላክችን በሀምሳያው ፈጥሮን ልክ እንደ በግ እና በሬ ነብሳችን ምድራዊ አይሆንም በነብስሳችን ዘላላማዊ ነን።
*ለምን እዚህች ምድር መጣን መሄዳችን ላይቀር ደሞ ምንም ነገር ሳንይዝ ባዶቻችንን??
የተሰጠንን አካል ክፍሎች እናስረክባለን ነብሳችንም ወደ ባለቤቱ ትሄዳለች ስጋችንም ትበሰብሳለች
✍ ህይወት ማለት የአምላክችን ውድ ስጦታ ስትሆን ነቂቅ እና ልትመረመር የማትችል በኃላም ለባለቤቱ የምናስረክባት ናት።
ህይወታችን በጣም በስቃይ ልንመራ እንችላለን በተለያየ ስቃዬች እየተደራረብን ሁሌም መለመን ያለብን በህይወትታችን አምላክችንን እድናገኘው ነው አምላኬ ጌታዬ ወዳጄ በህይወቴ ግባ እያልን መለመን ነው እሱን ካገኘን ሁሉን ነገር ማግኘት እንችላለን ዋና የህይወታችን አላማ መሆን ያለበት እሱን ማግኘት ነው።
እሱን በምንፈልገው ጊዜ ራሳችንን እናገኘዋለን ማን እንደሆንን ይገባናል
በፋፅም ልብ፣ሀሳብ እግዚአብሔር እንድንወድ አምላኳችን ይርዳን🙏🙏🙏❤❤❤
@Nebk123
በንቃት ለመንቃት አይቻልም