cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

AL MADAD ( المدد )

Рекламні дописи
6 625
Підписники
+424 години
+467 днів
+8030 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ኢማሙ'ል አኢማ'ህ ሰዪዲ ኢማም አሽ'ሻፊዒ'ይ : - " ደካማ አይደላቹም.. እና ለምን ብትር መያዝ ታበዛላቹ ? " ተብለው ሲጠየቁ .. " መንገደኛ እንደሆንኩ እራሴን ላስታው ነው .." ይሉ ነበር 📗ሲየር አዕላም : 10/93 መንገደኞች ነን! https://t.me/mededulhabib
Показати все...
38👍 10🥰 3🙏 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👇👇ቻናሉን ተቀላቅለን እንከታተል እንቅራ https://t.me/almaewacharity
Показати все...
👍 10
የዓሹራ ቀን.ogg11.86 MB
16👍 5🥰 1
ነገ ቢኢዝኒላህ ጠዋት 3:30 ላይ ኑር-በኒ መስጊድ ሳምንታዊ ደርሳችን ይኖረናል ::
Показати все...
👍 24 8🥰 5
አል'አዕራፍ 127-137.ogg16.90 MB
👍 4
አል'አዕራፍ 96-102 as.ogg5.12 MB
አል'አዕራፍ 103-126.ogg16.90 MB
አል'አዕራፍ 96-102.ogg17.62 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ዒልሙም ይቀጥላል :: ቁርአን ማስተማሩም ይቀጥላል:: ፍሬውም እያማረ ይሄዳል:: መድረሳዎቻችንም ይስፋፋሉ ወለው ከሪሀል ካሪሁን:: አፍራሽ አስተሳሰብ ያነገበው ያፈርሳል .. ገንቢ ዒልምና አደብን ያነገበ ዲንን ፈላጊዎች ደግሞ ይገነባሉ ያብባሉ :: የከውኑ ኻሊቅም ለኡመቱ ጠቃሚውን ያዘወትራል...አጥፊውን ያጠፋዋል ወለው በዕደ ሒን !
Показати все...
🥰 37👍 11 8💯 7👏 4
ዛሬ ከመግሪብ ቡኃላ ተፍሲር ደርስ ይኖረናል ቢኢዝኒላህ ቦታ : ጠሮ- ዑስማን ቢን ዐፋን መስጊድ አህለን ወሰህለን https://t.me/mededulhabib
Показати все...
የተከፈለለት ጊዜ፣ መስዋትነት፣ ድካም ፣ የወጣለት ገንዘብና የፈራበት ምርጥ ፍሬ ይሄ ሁሉ ሳይታይና ሳይታሰብ ጊዜው አገዘኝ ተብሎ በዚህ መልኩ መድረሳን ለሱቅ ተብሎ ሲፈርስ ማየት ያሳፍራል ! የአላህን ቤት ቁርአንን በሚቀሩ ልጆች ማስዋብ ነው እንጂ ከመቼ ጀምሮ ነው በገበያ አዳራሽ መሙላት ዲን የሆነው ?! አይናችን እያየ መድረሳዎችን በእንደዚህ ተልካሻ ሰበብ ማስወገድና የኛም ፀጥታ ከቀጠለ ውጤቱ ምንኛ እንደሚከፋ ግልፅ ነው :: እያንዳንዱን መንግስትንም ሆነ ግለሰብ የሚመለከተው ጉዳይ ነው
Показати все...
😢 49💔 21👍 4 1
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.