cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

መዝሙር,ቅዳሴ,አጫጭር መንፈሳዊ ጥቅሶች,ስንክሳር

እግዚአብሔርሰ ገሀደ ይመፅዕ፤ ወአምላክነሂ ኢያረምም፤ እሳት ይነድድ ቅድሜሁ። 🙏🙏🙏በጨዋነት ደንብ በክርስትና ደንብ በተዋህዶ ስርዐት መሰረት እንጠያየቃለን እንመልሳለን፤እንዘምራለን፤እንማማራለን 🙏🙏🙏🥰

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
731
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

#በኤፍራታ_በጎል በኤፍራታ በጎል በኤፍራታ ሆ የዓለም መድኃኒት ተወለደ ጌታ ተወለደ ጌታ/2/ ብርሃን ተገለጠ ጨለማ ተዋጠ በራ በምድር ላይ የናዝሬቱ ፀሃይ የናዝሬቱ ፀሃይ ሠራዊት ሳያዘምት ተኝቶ በበረት በታላቅ ማዳኑ ማረከን ህፃኑ/2/ አዝ____ ዓለምን በእፍኙ ጨብጦ አዳኙ በከብቶቹ ግርግም አቀፈችው ማርያም/2/ መጡ ሰብዐ ሠገል ሊሠግዱ ለልዑል ዕጣን ለክህነቱ ወርቁን ለመንግስቱ/2/ አዝ____ የመቅደሡ ናፍቆት በክንዱ መዘርጋት ቤንሆር ተዋረደ መሲህ ተወለደ /2/ የጥሉ መንጦላይት ለይቶን ከገነት ሕይወትን አገኘን ልደቱ አስታረቀን/2/ አዝ____ ምድር ተፈወሠች አዳኟን ስላየች ሠውና መላዕክት ተቀኙ በአንድነት ዘመሩ በአንድነት በሠላም አለቃ ኩነኔው ሊያበቃ ስቃይ ሊመነገል ወለደችው ድንግል/2/ አዝ____ ብርሃን ተገለጠ ጨለማ ተዋጠ በራ በምድር ላይ የናዝሬቱ ፀሃይ የናዝሬቱ ፀሃይ ሠራዊት ሣያዘምት ተኝቶ በበረት በታላቅ ማዳኑ ማረከን ህፃኑ/2/
Показати все...
ሰላም እንዴት አመሻቹ በኤፍራታ ምድር የሚለው መዝሙር ላኩልኝ
Показати все...
Hello, rate this news quickly. You will be pleased https://cutt.ly/bwI7A6Z8
Показати все...
Good morning I saw you on the news today, look https://cutt.ly/6wI0VFUp
Показати все...
Показати все...
Amhara Bank

አማራ ባንክ ከጎንዎ አለን! Website

https://amharabank.com.et

Facebook: www.Facebook.com/amharabanksc1

✞ አባ ፅጌ ድንግል አባ ፅጌ ድንግል ፍቅርሽ አገብሮት ምስጋናን አበዛ በስደትሽ ሰዓት በተመስጦ ሆኖ ላንቺ እየዘመረ ምድርን ለቆ ሄደ ከፍከፍ እያለ ይወድሻል ከልቦናው አቤት ሲያዜም ስንሰማው ማህሌትሽ ሲወረብ ትመጫለሽ ከመ ርግብ አዝ---------------- ስዕልሽን ታቅፈውት በማዕጠንት ውስጥ ሲያዩት ትታያለሽ እመብርሀን ስትባርኪን በብርሀን አዝ---------------- ካህናቱ ነጭ ለብሰው ፅጌረዳ ሁሉም ይዘው ሲወረቡ በሽብሸባ አቤት ሲያምር ልቤ ገባ አዝ---------------- የብርሀንሽ ፀዳል በዝቶ በምስጋናሽ ሁሉ ፈክቶ ሌሊቱ አጥሮ ነጋብን ማርያም እያልን ስላደርን                   መላከ ሰላም         ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ      ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥   ╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮    ✥  💚 @mezmurochh 💚 ✥    ✥  💛 @mezmurochh 💛 ✥    ✥  ❤ @mezmurochh ❤ ✥   ╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯      ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.