cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

MoR West Addis Ababa (ምዕራብ)

This is official Telegram Channel of Ministry of Revenues West Addis Ababa branch. Join the channel. 0115585348 0114702245

Більше
Рекламні дописи
2 366
Підписники
+1024 години
+277 днів
+15930 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ለቅ/ጽ/ቤታችን አዲስ ግብር ከፋዮች በሙሉ አዳዲስ ድርጅቶች ባለማወቅ ወደ ቅጣት እንዳይገቡ በደረሰኝ፣ ኢ-ታክስ፣ VAT እና TOT እንዲሁም የገቢ ሰብሳቢ መ/ቤቱን አሰራርና ስርአቶችን የሚያስገነዝብ የግማሽ ቀን ስልጠና ለሰኔ 19/2016 ዓ.ም የተዘጋጀ ስለሆነ ከጠዋቱ 2፡30 ልደታ ለገሀር ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን 4ኛ ፎቅ በመገኘት ስልጠናውን እንዲወስዱ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡ የስልጠና ሰነዶችንና መረጃዎችን ለማግኘት፡- https://t.me/morwestaa https://www.facebook.com/profile.php?id=100090259834322 https://www.youtube.com/@morwestaddisababasto 0115585348/0114702245 በገቢዎች ሚኒስቴር የምዕራብ አ/አ/አ ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Taxpayer education can be a key tool to boost the willingness of individuals and businesses to voluntarily pay tax, and play a vital role at the heart of mobilizing the tax revenues urgently needed to help achieve the Sustainable Development Goals.
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ማንኛውም ደረሰኝ በታክስ ደረሰኝ አጠቃቀምና አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 149/2011 መሰረት ተቀባይነት ሊኖረው የሚችለው ከመታተሙ በፊት ፈቃድ ማግኘትና መመዝገብ ያለበት ሲሆን፣ የሚታተመው ፍቃድ ተሰቶት የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት በያዘ ማተሚያ ቤት መሆን አለበት፡፡ የእጅ በእጅ ደረሰኝ ማለት እቃ ወይም አገልግሎት ለሚገዛ ሰው ሻጭ የሚሰጠው የግብይት ማረጋገጫ ሰነድ ሲሆን የተጨማሪ እሴት ታክስ ደረሰኝ፣ የተርን ኦቨር ታክስ ደረሰኝ እና ከነዚህ ታክሶች ነፃ የሆኑ ግብይቶች የሚሰጥ ደረሰኝ፣ ቦን እና ትኬትን የሚያካትት ሰነድ ነው፡፡ የዱቤ ሽያጭ ደረሰኝ ፡- እቃ ወይም አገልግሎት በዱቤ ለሚገዙ ሰዎች ሻጭ https://www.facebook.com/permalink.php?story_fbid=426554583696533&id=100090259834322
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የኤክሳይዝ ቴምብር የሚለጠፍባቸው እቃዎች በኤክሳይዝ ቴምብር አስተዳደር ስርዓት መመሪያ ቁጥር 1004/2016 መሰረት የሚከተሉት የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው እቃዎች በኢትዮጵያ ውስጥ ሲመረቱ ወይም ወደ አገር ውስጥ ሲገቡ የተለየ መለያ የያዘ የኤክሳይዝ ቴምብር ሊለጠፍባቸው ይገባል፡- ሀ) የአልኮል መጠጦች፣ ለ) አልኮል እና አልኮል አልባ ቢራ፣ ሐ) የወይን ጠጅ ወይም የተጣራ አልኮል የታከለበት ወይን ጠጅ እና ተመሳሳይ የአልኮል መጠናቸው ከ0.5 በመቶ በላይ የሆነ ምርቶች፣ መ) ለሰው መጠጥነት የሚውሉ እና ለመጠጣት ዝግጁ በሆነ መልክ የተመረቱ መጠጦች (ከዚህ በኋላ ‹‹ለመጠጣት ዝግጁ የሆኑ መጠጦች›› ተብለው የሚታወቁ) በውስጣቸው እንደ ስኳር፣ የፍራፍሬ ጭማቂ፣ የአትክልት ጭማቂ፣ የተፈጥሮ ወይም አርቴፊሻል ጣእም ሰጪ ነገር፣ ውሃ፣ የሚኒራል ውሃ፣ ቅጠላ ቅጠል፣ ቅመማ ቅመም እና ሌሎች ከአትክልት የሚገኙ ነገሮች ወይም ካርቦንዳይኦክሳይድ የተጨመረባቸው እና የአልኮል መጠናቸው ከ0.25 ያላነሰ የአልኮል መጠጦች፣ ሠ) ሲጋራ፣ ትንባሆ፣ በራስ የተጠቀለለ ትንባሆ፣ የሲጋራ ወረቀቶች፣ ቢዲስ፣ ክሬቴክስ፣ ጭስ የሌለው ትምባሆ፣ ሲጋራ፣ ሺሻ፣ የቧንቧ ትምባሆ እና ሌሎች የሚቃጠሉ ወይም የማይቃጠሉ የትምባሆ ምርቶች በሙሉ እና ሌሎች የትምባሆ ውጤቶች፣ ረ) የታሸገ ውሃ እና ሰ) ከአልኮል መጠጥ ጋር የሚደባለቁትን ጨምሮ (ከዚህ በኋላ ‹‹አልኮል የሌለባቸው ስኳር በማጣፈጫነት የተጨመረባቸው መጠጦች›› ተብለው የሚታወቁ) አልኮል የሌለባቸው መጠጦች፣ ካርቦን የተጨመረባቸው መጠጦች እና ጣፋጭነት ያላቸው መጠጦች፣ - ሚኒስቴሩ በዚህ መመሪያ ከተዘረዘሩት በተጨማሪ ሌሎች የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው እቃዎች የኤክሳይዝ ቴምብር እንዲለጠፍባቸው ሊወስን ይችላል፡፡
Показати все...
👍 1
የኤክሳይዝ ቴምብር የሚለጠፍባቸው እቃዎች - በኤክሳይዝ ቴምብር አስተዳደር ስርዓት መመሪያ ቁጥር 1004/2016 መሰረት የሚከተሉት የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው እቃዎች በኢትዮጵያ ውስጥ ሲመረቱ ወይም ወደ አገር ውስጥ ሲገቡ የተለየ መለያ የያዘ የኤክሳይዝ ቴምብር ሊለጠፍባቸው ይገባል፡- ሀ) የአልኮል መጠጦች፣ ለ) አልኮል እና አልኮል አልባ ቢራ፣ ሐ) የወይን ጠጅ ወይም የተጣራ አልኮል የታከለበት ወይን ጠጅ እና ተመሳሳይ የአልኮል መጠናቸው ከ0.5 በመቶ በላይ የሆነ ምርቶች፣ መ) ለሰው መጠጥነት የሚውሉ እና ለመጠጣት ዝግጁ በሆነ መልክ የተመረቱ መጠጦች (ከዚህ በኋላ ‹‹ለመጠጣት ዝግጁ የሆኑ መጠጦች›› ተብለው የሚታወቁ) በውስጣቸው እንደ ስኳር፣ የፍራፍሬ ጭማቂ፣ የአትክልት ጭማቂ፣ የተፈጥሮ ወይም አርቴፊሻል ጣእም ሰጪ ነገር፣ ውሃ፣ የሚኒራል ውሃ፣ ቅጠላ ቅጠል፣ ቅመማ ቅመም እና ሌሎች ከአትክልት የሚገኙ ነገሮች ወይም ካርቦንዳይኦክሳይድ የተጨመረባቸው እና የአልኮል መጠናቸው ከ0.25 ያላነሰ የአልኮል መጠጦች፣ ሠ) ሲጋራ፣ ትንባሆ፣ በራስ የተጠቀለለ ትንባሆ፣ የሲጋራ ወረቀቶች፣ ቢዲስ፣ ክሬቴክስ፣ ጭስ የሌለው ትምባሆ፣ ሲጋራ፣ ሺሻ፣ የቧንቧ ትምባሆ እና ሌሎች የሚቃጠሉ ወይም የማይቃጠሉ የትምባሆ ምርቶች በሙሉ እና ሌሎች የትምባሆ ውጤቶች፣ ረ) የታሸገ ውሃ እና ሰ) ከአልኮል መጠጥ ጋር የሚደባለቁትን ጨምሮ (ከዚህ በኋላ ‹‹አልኮል የሌለባቸው ስኳር በማጣፈጫነት የተጨመረባቸው መጠጦች›› ተብለው የሚታወቁ) አልኮል የሌለባቸው መጠጦች፣ ካርቦን የተጨመረባቸው መጠጦች እና ጣፋጭነት ያላቸው መጠጦች፣ - ሚኒስቴሩ በዚህ መመሪያ ከተዘረዘሩት በተጨማሪ ሌሎች የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው እቃዎች የኤክሳይዝ ቴምብር እንዲለጠፍባቸው ሊወስን ይችላል፡፡
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የኤክሳይዝ ቴምብር የሚለጠፍባቸው እቃዎች - በኤክሳይዝ ቴምብር አስተዳደር ስርዓት መመሪያ ቁጥር 1004/2016 መሰረት የሚከተሉት የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው እቃዎች በኢትዮጵያ ውስጥ ሲመረቱ ወይም ወደ አገር ውስጥ ሲገቡ የተለየ መለያ የያዘ የኤክሳይዝ ቴምብር ሊለጠፍባቸው ይገባል፡- ሀ) የአልኮል መጠጦች፣ ለ) አልኮል እና አልኮል አልባ ቢራ፣ ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/qxjbgw
Показати все...
Показати все...
የግብር አሰፈላጊነት በትምህርት ቤቶች መሰጠቱ ያለው ጠቀሜታ

ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) አዘጋጅ፡- ሽመልስ ሲሳይ ካሜራ፡- እስካለም ሰፊው ኤዲተር፡- ተሰፋሁነኝ ጥላሁን

መረጃ ውድ ግብር ከፋይ፤ በ ----------- ቁጥር የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ ላይ የሚጠቀሙበት -------- ሲም ካርድ ቁጥር የተሞላው የአገልግሎት ቅድመ-ክፍያ ጊዜውን እየጨረሰ ስለሆነ እባክዎ የቀጣይ ዓመት የአገልግሎት ክፍያዎትን 340 ብር የአየር ሰሃት ከሰኔ 22 2016 ዓ.ም በፊት በመሙላት እንዲያሳድሱ እናሳስባለን:: የሚል መልክት የደረሳችሁ ከሆነ መልክቱ ገቢዎች ሚኒስቴር ከቴሌ ጋር በጋራ በመሆን ያስተላለፈው መልክት መሆኑን አውቃችሁ በአቅራቢያቸው ወደ ሚገኝ ቴሌ ቅርንጫፍ በመቅረብ ክፍያዉን በመፈጸም ለታክስ ሴንተራቸሁ ማሳወቅ ይጠበቅባቸዋል
Показати все...
👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
እየተዘጋጀ ያለው የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ተጨማሪ አሰራሮችን ለማካተት የሚያስችል ነው – ኢዮብ ተካልኝን (ዶ/ር) On Jun 19, 2024 83 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዝግጅት ሂደት ላይ ያለው የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ የመንግሥትን ገቢ የመሰብሰብ አቅም የሚያሳድግና ከዚህ ቀደም በተጨማሪ ዕሴት ታክስ ውስጥ ያልተካተቱ አሰራሮችን ለማካተት የሚያስችል መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝን (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በበጀት ዓመቱ ተግባራዊ ይደረጋል ተብሎ በሚጠበቀው የተጨማሪ እሴት ታክስ የማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ ላይ የውይይት መድረክ ተካሂዷል፡፡ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የማህበረሰብ ክፍሎችን ታሳቢ ያደረገ መሆኑንየህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ገልጿል፡፡ https://www.facebook.com/profile.php?id=100090259834322 Fana broadcasting
Показати все...
👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ ብልሽት፣ መብራት መጥፋትና ለምርመራ በሚሄድበት ጊዜ ለታክስ ባለስልጣኑ ኦንላይን ለማሳወቅ ከታች ያለውን ቅደም ተከተል ይከተሉ
Показати все...
👍 5
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.