Joseph Math Tutor
Відкрити в Telegram
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/oavDFT_BLNM?si=-8fh6SmrX2jSsmC- Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
Показати більше2 176
Підписники
+224 години
+1337 днів
+33630 днів
Архів дописів
2 176
➡️ የ2018 ENGLISH ESSLCE EXAM
📌 ትክክለኛውን መልስ Brief ከሆነ ማብራሪያ ጋር ይዟል::
📌 ትናንት ሰኔ 23 የመጀመሪያ ዙር ተፈታኞች የተፈተኑት ፈተና ነዉ::
📌 በቀጣይ ዙር ለሚፈተኑ ተማሪዎች ይሄንን በደንብ ሰርተው ቢገቡ መልካም ነዉ:: ለሁሉም ሼር አድርጉላቸው::
2 176
Repost from N/a
#WorldCup
አንድ የውጪ አገር ዜጋ ትናንት ጀርመን ትወድቃለች ብሎ 70,000$ (11,000,000 ብር) መደበ እሱ የሚደርሰው ደግሞ 500,000$ (80,000,000) ነበር። እናም ኮመንት ላይ ገብቼ ሳይ ሁሉም እየሰደበው ነበር "እውር ነው እንዴ"... ሌላ ሌላም ብዙ ። ነገር ግን ጀርመን ባልተጠበቀ አገር ተሸንፋ ከአለም ዋንጫው ተሰናበተች ሰውየውም 80,000,000 (500,000$) አፈሰ!
ደፋር ሁን!😉
2 176
+1
#ESSLCE #ExamProtocols
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የመልቀቂያ ፈተና ከነገ ሰኔ 23/2018 ዓ.ም ጀምሮ በስድስት ዙሮች በበይነ መረብ እና በወረቀት ይሰጣል።
ተፈታኞች ሊይዟቸው የሚገቡ
➻ የመፈተኛ መግቢያ ካርድ
➻ የፋይዳ መታወቂያ/የቀበሌ/የትምህርት ቤት መታወቂያ
➻ እስክሪብቶ፣ እርሳስ እና ላፒስ
የተከለከሉ ነገሮች
➻ ስልክ፣ ታብሌት፣ ስማርት ሰዓት፣ ካሜራ፣ ስማርት ጃኬት
➻ ያልተፈቀዱ ካልኩሌተሮች
➻ ማንኛውም አይነት ወረቀት፣ መጻሕፍት፣ የማስታወሻ ደብተር
ተፈታኞች ዛሬ የሚሰጠውን አጠቃላይ የፈተና አሰጣጥ ገለጻ (Orientation) መከታተል ይጠበቅባቸዋል።
የፈተና አሰጣጥ መመሪያዎችን መጣስ ከፈተናው መሰረዝ ባለፈ ከባድ ሕጋዊ ቅጣት ያስከትላል ተብሏል።
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 16/2018 ዓ.ም ይሰጣል።
2 176
አባትነት - በዝምታ ውስጥ ያለ ታላቅ ፍቅር!
አባትነት ማለት ለቤተሰብ ሲባል ራስን መካድ፣ ኃላፊነትን በትከሻ ላይ ተሸክሞ ፈገግታን ማሳየት ነው። አባት ማለት ቃላት ሳይሆኑ በተግባር፣ በትግል እና በፅናት የሚገለፅ የህይወት ምሰሶ ነው።
ዛሬ የአባቶች ቀን ነው!
የቀንና የሌሊት ድካማቸውን፣ የፊታቸውን ላብ እና የልባቸውን ጭንቀት ሳያሳዩን፤ እኛን ለማሳደግ እና የተሻለ ህይወት እንዲኖረን መስዋዕት ለሆኑት ውድ አባቶቻችን በሙሉ ትልቅ ክብር አለን።
ከፍርሃታችን ጀርባ መጠጊያ የሆንከን ፣ ከውድቀታችን በኃላ ብርታት ሰጥተህ ያቆምከን፣
በህይወት ጉዟችን ሁሉ አርአያና መሪ የሆንከን... በህይወት ያላችሁ አባቶቻችን እድሜና ጤናን ይስጣችሁ፤ በህይወት የሌላችሁትም በፈጣሪ እቅፍ እረፍታችሁ ያማረ ይሁን። የሁላችንም አባቶች ክብር ይግባችሁ! 🙏❤️
መልካም የአባቶች ቀን! Happy Father's Day! ✨
"ጀምበር ሳለ ሩጥ አባት ሳለ አጊጥ"
2 176
Repost from N/a
#Applied 3
Chapter 1: First order ODE Part 1 (FREE)
watch here and judge the quality yourself.
Chapter 2: Second order ODE Part 1 (FREE) watch here
🔥 PREMIUM CONTENT (Private Channel)
🎯 Chapter 1: First order ODE Full Part
9+ Lecture Videos
25+ Solved Examples
🎯 Chapter 2: Second order ODE Full Part
8+ Lecture Videos
20+ Solved Examples
🎯 Full Mid Exam Mock (Test yourself before the real exam)
Payment:- Only 200 birr for both chapter 1 and 2
📩 JOIN THE COMMUNITY NOW.
Contact us :
@yosef_2580
@yosef_1409
2 176
+1
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና የሚሰጥበት የጊዜ ሰሌዳን ይፋ አድርጓል።
በኦንላይን/Computer-Based Testing (CBT) የሚፈተኑ ተፈታኞ በስድስት ዙር ፈተናቸውን እንደሚወስዱ አገልግሎቱ ገልጿል፡፡
በዚህም ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ፈተና የሚሰጥ ሲሆን፤ ከአራተኛ እስከ ስድስተኛ ዙር የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ፈተናቸውን ይወስዳሉ፡፡
ፈተናውን በወረቀት የሚፈተኑ ተፈታኞች የተፈጥሮ ሳይንስ በሦስተኛ ዙር ላይ የሚፈተኑ ሲሆን፤ የማኅበራዊ ሳይንስ በአራተኛ ዙር በዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚፈተኑ መሆናቸውን አገልግሎቱ አሳውቋል።
(የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ይፋ ያደረገው ዝርዝር የፈተና የጊዜ ሰሌዳ/Schedule ከላይ ተያይዟል።)
2 176
Repost from N/a
+1
With Dr. Lemi Guta (Phd in Mathematics, computational fluid dynamics!) President of ASTU
2 176
+1
ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።
ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው (ሰሜ ባላገሩ) ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዘገበ።
ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው የተለያዩ ባህላዊ እና ሌሎች ይዘቶቸ ያሏቸው የሙዚቃ ሥራዎችን ለአድማጭ ተመልካች አበርክቷል፡፡
ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ባለትዳር እና የአራት ልጆች አባት ነበር።
ሰኔ 8 ቀን 2018 ዓ/ም
2 176
Repost from N/a
Hawassa University , 2026 Applied Math I Worksheet IV Solution
Integral Calculus
