cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Yetibeb ljoch🇪🇹

ሰላም ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በዚ የ ጥበብ ልጆች በሚለው ቻናላችን የምናቀርባቸው ነገሮች፦ 1. አጫጭር የድምፅ ድራማ. 2. ግጥሞች.  3. አጫጭር ለሂይወታችን አስፈላጊ የሆኑ ንግግሮች @mikimekonen9

Більше
Рекламні дописи
198
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ሰው ሲኮን ሰው አለ ትላንት ተሰብሮ የጠፋ የትራስጌ መብራት ከሆቴል የመጣ ያልተጨረሰ እራት ዝናብ ያጠቆረው የኮርኒስ ላይ ስዕል በጤነኛ መንደረ የታመመ ክፍል የደረቀ ዳቦ የሸተተ ካልሲ የሲጋራ ቁራጭ የገልቤጭ ግልባጭ የጅን ፣ ውስኪ፣ ቢራ ትልቅ ቲኒሽ ጠርሙስ ወንበር ላይ ያደረ የተጨማተረ የተቀደደ ልብስ ሰው አይሆኖም ብለሽ ሂደሻል ግድ የለም ትላንት ቁርስ ባይቀመስ እራት ባይበላ የደሞዛችን ለት ዱብያችን ቢሰላ ሰኞ እራስ ፈለጣ ሰኞ ቀን አንጎበር ኪራዬ ደርሶበት የተቆለፈ በር በደዚ አይነት አለም እኔን እዳፈሪ በአንቺ አልቀየምም ሰው አይሆንም ብለሽ ሂደሻል ግድ የለም ትላንት የሰው ልጅ የሰው ነው የሰው ባዳ የለም ሰው አርጊኝ አንቺ ሰው ሰው ከሰው አያንስም ሰውነት ሰው መሆን ሰውነት ትርጉሙ ሰውን ሰው ማድረግ ነው ድካምና ትልሙ ድካምና ህልሙ ብያ በልመና ላንቺ ብናገርም ወዳንቺ ብጮህም ሰውነትን ፈርተሽ ሰውነትን ንቀሽ ከማያልቀው እድል መወፀትን ጠልተሽ በጤነኛ መንደር በታመመ ክፍል ብቻዬን እድኖር በብቻነት አለም ሰው አይሆንም ብለሽ ሂደሻል ግድ የለም ዛሬ ዛሬ የተቆለፈው በር በቁልፉ ተከፍቶ የኮርኒስ ላይ ስዕል በትርጉሙ ኮርቶ ሌላ ሊሳልበት ቀለም ተቀብቶ የትራስጌ መብራት አሸብርቆ አብርቶ የታመመው ክፍል ተሽሎት ታክሞ ጤነኛ መንደሩ ካንቺ ጋራ ታሞ በድቤ ዝየራ ውቃቤውን ስሞ ቤትሽ ጭስ አፍኖት ደንቁሮ በአታሞ ቁርስ እራት ተዘሎ ምሳ ያውም ቆሎ የናፈቀው ህፃን በጀርባሽ ላይ ታዝሎ በልመና ቃና በሬን ያንኳኳሺው ሰው አትሆንም ስትያ ሰው ሆንኩ ማለት ነው ሰው ሲኮን ሰው አለ ከማያልቀው እድል ይህው ልመፅውትሽ ነይ ግቢ ግድ የለም እስከ ህፃን ልጅሽ ሰው ሲኮን ሰው አለ😏 @mikimekonen9 https://t.me/zzzzaa123
Показати все...
Yetibeb ljoch🇪🇹

ሰላም ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በዚ የ ጥበብ ልጆች በሚለው ቻናላችን የምናቀርባቸው ነገሮች፦ 1. አጫጭር የድምፅ ድራማ. 2. ግጥሞች.  3. አጫጭር ለሂይወታችን አስፈላጊ የሆኑ ንግግሮች @mikimekonen9

የፃፍከወን ትኖራለህ ለምትሉኝ ይደረስልኝ መልሴ በንግግር ፃፍኩኝ። እኔ አይደለው ንስሃ አባት አልፈታም ፍትሃት አይደለው ዋሽቶ ቀሪ አላቀርብም ለምፅሃት ቀን ጥሪ አይደለሁም ጋዜጠኛ እውነትን ፈላጊ ለህዝብ ተቆሮቋሪ አይደለሁም ባህታዊ ሽብራ ቋጣሪ እኔ ገጣሚ ነኝ ቃል በቃል ማምታታ እኔ ገጣሚ ነኝ አይደለሁም ጌታ እኔ ገጣሚ ነኝ ድብን ያልኩ ውሸታም ሄዋን ትኖራለች ብቻዋን ያላዳም ብዬ የምዋሽ ድብን ያልኩ ውሸታም ❤️ አላፈቅርሽም ብል ድብን ያልኩ አፍቃሪ አፈቅርሻለው ብል ሆነሽ ሃላ ቀሪ እና ላፃፍኩት ወጣት ለዛች ጉብል እንስት ሃሳቤናትና አትፈልግ አትዋትት
Показати все...
ሽፋን ታቅፊያለው ሽፋን ታቅፊያለው ልብ የምትሰረስር አበባ ይቬያለው ከሽፋና ሆድ ስር ትመጣለች ይሆን እያልኩኝ ጠበኮት ጠበኳት ጠበኳት እንዳትቀር ያሰበች ነፍሴን አስጨነኳት መምጫሽን ናፍቄ ኮቴሽን ናፍቄ ጠብቂያት እላለው እንዳትከፋብኝ አበባዬን🌹 ስቄ ገፃ ጠወለገ ማሸሸ ቅጠላ ብትቀሪ ጊዜ ነው ባንቺ መቃጠላ እያልኩኝ እያልኩኝ በሳምሺው መዳፊ ውብ ፊቴን ከለልኩኝ አይኔ ሚያየው አጣ እንባ ከለከለኝ ልቤ ደነገጠ ቀርተሻል መሰለኝ ቀርተሻል ቀርተሻል ቀርተሻል ቀርተሻል ከራሱ የራቀው ወዴት ነው ሚሄደው ወደ ማን ይሸሻል አንቺ ስትቀሪ የያዝኩት አበባ ደርቆ ጠወለገ ፀሃይ ወቶ ሳለ የሚያስጠላ ሆኖ ቀኑ ጨፈገገ ሚስኪን አበባዬ 🌹 ሲጠብቅሽ ውሎ አዘነ ተከፋ ፀአዳው ፀዳሉ ጠረኑን ለውጦ እጅጉን ከረፋ አንቺ ስትቀሪ የስጦታው እቃ የስጦታው ሽፋን ቀለሙ ተነሳ ፀሃይ እና ብሩድ ሲፈራረቁበት ሲጠብቅሽ ሳሳ አንቺ ስትቀሪ ሽፋን ውስጥ ያለው ውዱ ስጦታዬን የሚከፍተው አጣ የዘላለም ቤቱ መቃብር ሆነበት አዘነ ተቆጣ ተቆጥቶ እንዲ አለኝ ሚስኪን አበባዬን ናፍቆት የደፈነው ምን ጆሮ አለው እና ሰማውት በእንባዬ አስተውል ወዳጄ ለወደድካት እንስት ላፈቀርካት ወጣት አበባህን እንጂ ልብህን አትስጣት ምክንያቱም 🌹እኔ ብጠወልግ ብዙ አበቦች አሉ ለወደድካቸው ሁሉ መሆን የሚችሉ አሊያ ግን ለዛች ሴት ከአበባህ በፊት ልብህን ካቀናህ ድንገት የቀረች ለት ከአበባህ በፊት ትሞታለህና ለወደድካት እንስት ላፈቀርካት ወጣት አበባህን እንጂ ልብህን አትስጣት https://t.me/zzzzaa123 @mikimekonen9
Показати все...
Yetibeb ljoch🇪🇹

ሰላም ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በዚ የ ጥበብ ልጆች በሚለው ቻናላችን የምናቀርባቸው ነገሮች፦ 1. አጫጭር የድምፅ ድራማ. 2. ግጥሞች.  3. አጫጭር ለሂይወታችን አስፈላጊ የሆኑ ንግግሮች @mikimekonen9

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሁሉንም ገጣሚ የሚያመሳስለው ባይጠብቅም እንኳን እኔ አንቺን ስጠብቅ የሚል ግጥም አለው አይ የገጣሚ እጣው አይ የገጣሚ ጣጣው የሚጠብቃት ሴት መች ይሆን ምትመጣው ብትመጣም አትመጣም የሚፅፈው ሁሉ ለሳ ቤት አይመታም ያኔ ለአንዲት ሴት ቅኔ የሚቀኘው አሁን ለሳ ሲሆን ዝምታን አገኘው ቢከፋው ዝምታ ቢስቅም ዝምታ ያ ከርታታ ሂወቱ መች እረፍት አግኝታ ሁሉን ሰው በራሱ ብእር ውስጥ በፅሁፍ እያየ በአፈቀረ ጊዜ ስንቴ ሞትን አየ
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አንድኛው ለአንዱ ልብ ካላበደረ በፍፁም አይሆንም ፍቅር በዋለ ባደረ
Показати все...
ሳቅሽ መሰል ልልይሽ ብዬ ቃል ሳወጣ
Показати все...
እደኔ እያወቃቹ ጅል ከምትሆኑ። እንደ አንዳንዶች በቃ ብልጥ ሁኑ።
Показати все...