cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ትሮል

ይህ የተወዳጇ ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ትሮል ቻናል ነው!!! Contact @Surared ዋና ቻነል 👉 @Man_united_ethio_fans

Більше
Ефіопія1 450Амхарська1 153Спорт5 086
Рекламні дописи
14 707
Підписники
+124 години
+7537 днів
+71230 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ዜና አርሰናል ላይ ለመቀጠር interview እየተደረክ ጠያቂ 🗣️ ስለ ኳስ ምን ያህል እውቀት አለህ? አንተ 🗣️ ሀላንድ በነሮናልዶ እና ሜሲ ጊዜ ቢኖር ከነሱ ይበልጥ ነበር ጠይቂ 🗣️ ዋው! ተቀጥረካል በቀጥታ ስራ መጀመር ትችላለህ
Показати все...
😁 43👍 2🍌 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ወገን በምናቸው ነው ግን ሚያስቡት
Показати все...
😁 28👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Показати все...
🤣 76👎 2👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Показати все...
😁 63🤣 9👍 2
Creating your own happiness 😂
Показати все...
🤣 88👍 3
00:10
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ከርዕሰ ውጪ ይሄ ቪዲዮ ላይ ምትመለከቱት የአርሰናል ደጋፊ አርሰናል ዋንጫ ስላልበላ እራሱን ገምድ ላይ አንጠልጥሎ አርራሱን አጥፍቷል ለቤተሰቡ መፅናናትን እንመኛለን በየኛ ማንዩናይትድ ስም። ኳስ ለመዝናናት ብቻ እንመልከት ቤተሰብ😔😔
Показати все...
💔 112😁 4😱 2🥴 2👍 1 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🤣 74👍 2
Показати все...
😁 131🤡 6
" የአርሴናል ደጋፊዎች 🗣 የዩናይትድ ደጋፊዎች አሽቃባጭ ናቸው 19ኙንም ቡድን ይደግፋሉ... bla bla እነ ካሰች አመት ሙሉ 🗣 ፉልሀም የነገርኩህን አደራ 🙏 ፤ ወልቭስዬ የልቤን ነግሬህ 🥺 ፤ ቶትንሀም ከአንድ ወንዝ ጠጥተን አድገን 🥺 ፤ ኩዱስ የሀገርህን ልጅ ትወደው የለ 🥺 ፤ ዌስትሀም ራይስ ልጃቹ ይከፋዋል በርቱልን 🥺" 😂😂 @man_united_ethio_fans_troll @man_united_ethio_fans_troll
Показати все...
😁 149🍌 6👍 4🤣 1
"97 ነጥብ ሰብስበው አመት ሙሉ በአንድ ሽንፈት ቋጭተው ዋንጫ ሲቀሙ ሊቨርፑሎች ዝም ፤ ድጋሚ በ92 ነጥብ በ2 ሽንፈት ብቻ ዋንጫ አጥተው ዝም...... አለች ደሞ ካሰች እርሟን አንዴ 89 ነጥብ ብትሰበስብ .. መንጋው ሁሉ :- ኳስ ባለውለታዋን አታከብርም ፤ የኳስ አምላክ ና ውረድ ፍረድልን 😡 ፤ ኧረ ከሮቦት ነው ሚያጫውቱን ፣ እግር ኳስ ውሀ-ልኳ ተንሸራቷል..... ወይ ና ና አንተ አስተካክልላት!" 😂😂😂 @man_united_ethio_fans_troll @man_united_ethio_fans_troll
Показати все...
👍 61😁 49🤣 3