uk
Feedback
ግሎባል MART

ግሎባል MART

Відкрити в Telegram

ምርጥ ጥራት ያላቸዉን እና ማራኪ የሆኑ የቤት ዕቃዎች እናቀርባለን

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу ግሎባል MART

Канал ግሎባል MART (@globalmart7) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 20 542 підписників, посідаючи 505 місце в категорії Дім та архітектура та 1 642 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 20 542 підписників.

За останніми даними від 07 липня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -198, а за останні 24 години на -2, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 18.21%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 7.58% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 3 743 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 1 558 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 7.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
ምርጥ ጥራት ያላቸዉን እና ማራኪ የሆኑ የቤት ዕቃዎች እናቀርባለን

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 08 липня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Дім та архітектура.

20 542
Підписники
-224 години
-117 днів
-19830 день
Архів дописів
Repost from ግሎባል MART
🚫🚫🚫No 🦟 🪰 🐀 🪳🕷️🐛🦗Door Bottom Seal Strip Stopper 📍Keep Hot and Cold Air isolated 📍Reduce The Noise Outside and Door slamming ✔️750 Bir ✔️ 3pc free delivery 

Repost from ግሎባል MART
💥💥💥3in1 Kids Potty Training Seat 🙌 Foldable Toilet Seat, 🙌Toilet Seat with Non-Slip Ladder, 🙌ገና ልጆች እያሉ እንደ ፖፖ የሚጠቀሙበት
💥💥💥3in1 Kids Potty Training Seat 🙌 Foldable Toilet Seat, 🙌Toilet Seat with Non-Slip Ladder, 🙌ገና ልጆች እያሉ እንደ ፖፖ የሚጠቀሙበት ከፍ ሲሉ ደግሞ የአዋቂ ሽንት ቤት ላይ እንደ ማጣበቢያነት የምንጠቀምበት    ዋጋ:-3700 ✔️birr

Repost from ግሎባል MART
💥💥💥ለቤትዎ ውበት እና ስርአትለተደራጀና ለሚያምር ኩሽና!ኩሽናዎን በዘመናዊ መደርደሪያ ያስውቡ። 👉​ሁሉንም ዕቃ በአንድ ቦታ!ቦታ ቆጣቢ እና ጠንካራጠባብ ቦታን ሰፊ የሚያደርግ! ​👉ቦታ ቆጣቢና ጥንካሬው አስተማማኝ። 👉ለኩሽናዎ ተጨማሪ ቦታ ይፍጠሩ። ​ ​ጥራትና ውበት በአንድ ላይ!ኩሽናዎ ዛሬውኑ ይዘመን።የእርስዎ ኩሽና ምርጥ ረዳት! ​👉​ባለ 6ተደራራቢ መደርደሪያበቀላሉ የሚንቀሳቀስ (ጎማ ያለው)ለማይክሮዌቭ እና ለተለያዩ ዕቃዎች የሚሆንቦታ የማይዝ እና ለአጠቃቀም አመቺ ዋጋ 👉3999 ከነፃ ዲሊቨሪ ጋር    0973747373 በዉስጥ👉@le_order ➡️➡️➡️ አድራሻ ፊጋ መብራቱ ጋር ስንቄ ባንክ ፊትለፊት ጎጆ የገበያ ማዕከል

Repost from ግሎባል MART
🤞🤞🤞🚿 ተንቀሳቃሽ ሻወር🚿 🚿 Portable Shower 🚿 ቻርጅ ተደርጎ🔋 የተጠራቀመ ውሃን💦 ከባልዲ ወይም ከገንዳ ውስጥ እየሳበ ሻወር የሚያፈስ አስገራሚ ማሽን💯 ✔️ለጉዞ እጅግ ተመራጭ ✔️በቻርጅ የሚሰራ🔌 ኤሌክትሪክ በሌለበት ስፍራ የሚያገለገሉበት ✔️ ቀላል እና ተጣጣፊ ስለሆነ የፈለጉት ቦታ ይዘውት ሄደው ሻወር ማድረግ ይችላሉ ✔️ለኮንዶሚኒየም እና የውሀ እጥረት ላለባቸው ቦታዎች ውሃ ሳያባክኑ እንደፈለጉ የሚታጠቡበት ✔️ማንጠልጠያና ግድግዳ ላይ መለጠፊያ ስላለው ሲታጠቡ በምቾት🧖‍♀🧖‍♂ ከእጅ ሳይዙት መታጠብ ይችላሉ  ዋጋ፦3400✔️ ከነፃ ዲሊቨሪ ጋር

Repost from ግሎባል MART
🛫🛫🛫ልብስዎ ላይ ያለውን ጥጥ አንስቶ ልብስዎቾን ያድሱ Lint remover /Fabric shaver for clothes 👉በቻርጅ የሚሰራ    ዋጋ✔️ 1450 ብር ከነፃ ዲሊቨሪ ጋር 0973747373 በዉስጥ👉@le_order ⬇️⬇️⬇️ አድራሻ ፊጋ መብራቱ ጋር ስንቄ ባንክ ፊትለፊት ጎጆ የገበያ ማዕከል ውስጥ             ⬇️ ❗️ለወዳጅዎ forward በማድረግ ይተባበሩ

⬇️⬇️የኩሽናዎን ጠረጴዛ ከሙቀት እና ከዝብርቅርቅነት ይጠብቁ! 💥💥​ይህ አዲስ የሲሊኮን ምንጣፍ የቤትዎን የዕለት ተዕለት ኑሮ ይለውጣል። ልዩ በሆነው የክበብ ዲዛይኑ ✔️​ለእንቁላል ማስቀመጫነት
⬇️⬇️የኩሽናዎን ጠረጴዛ ከሙቀት እና ከዝብርቅርቅነት ይጠብቁ! 💥💥​ይህ አዲስ የሲሊኮን ምንጣፍ የቤትዎን የዕለት ተዕለት ኑሮ ይለውጣል። ልዩ በሆነው የክበብ ዲዛይኑ ✔️​ለእንቁላል ማስቀመጫነት ✔️​ለትኩስ ዕቃዎች መከላከያ፦ ትኩስ ማሰሮዎችን፣ የሻይ ወይም የቡና ማፍያዎችን በጠረጴዛዎ ላይ በኩራት ያስቀምጡበት። ✔️ጠረጴዛዎ በሙቀት እንዳይበላሽ ፍጹም ጥበቃ ያደርጋል። ✔️​ተለዋዋጭ እና በቀላሉ የሚታጠፍ ጥቂት ቦታ ብቻ የሚይዝ ዋጋ 2Pc  900       1pc 500✔️

Repost from ግሎባል MART
⬇️⬇️⬇️multifunctional sandiwich maker price✔️ 3200 with free delivery
+2
⬇️⬇️⬇️multifunctional  sandiwich maker price✔️ 3200 with free delivery

Repost from ግሎባል MART
🔤🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤 Portable Electric Lunch Box ⏩የኤሌክትሪክ ማሞቂያ ያለው የምሳ እቃ ♨️ ⏩ከዚህ በኋላ የያዝኩት ምግብ ይቀዘቅዝብኛል ብለው አይስጉ ⭐በቢሮዎ ውስጥ ⭐ለልጆች ትምህርት ቤት ⭐በማንኛዉም ሰአት በማንኛዉም ጊዜ ንፁ እና ትኩስ ምግብ ይመገቡ ⭐ለ ህፃናትም ሆነ ለአዋቂዎች ምቹ ተደርጎ የተዘጋጀ 🧼ለማጽዳት ቀላል #Cooking_Lunch_Box ⚡️#Material: Stainless Steel+ Plastic ⚡️#Power: 40W ⚡️#Voltage: 220V ⚡️#Capicity: 1.05L (Rice Box 0.6L, Dish Box 0.45L) #Package_Includes 1× Lunch Box 1× Home Adapter 1× Car Adapter #Available_Color: Blue, Green, Orange, Red        ዋጋ፦   ✔️1,550 ብር 💵 ✔️ከነፃ ዲሊቨሪ ጋር 📌0973747373 በዉስጥ👉@le_order         🏍🏍🏍🏍🏍🏍🏍🏍 አድራሻ ፊጋ መብራቱ ጋር ስንቄ ባንክ ፊትለፊት ጎጆ የገበያ ማዕከል ውስጥ             🙂ለወዳጅዎ forward በማድረግ ይተባበሩ

🧳🧳🧳 ከፍተኛ ጥራት ያለው የልብስ መተኮሻ (Garment Steamer) ለቤትዎ ይጠቀሙ፦ ​✔️ለልብሶችዎ ጥራት ያለው እና ባለሙያዊ የሆነ ተኩስ ይሰጣል። ✔️​ዘመናዊ ዲዛይን: በዲዛይን የተሰራ።
🧳🧳🧳 ከፍተኛ ጥራት ያለው የልብስ መተኮሻ (Garment Steamer) ለቤትዎ ይጠቀሙ፦ ​✔️ለልብሶችዎ ጥራት ያለው እና ባለሙያዊ የሆነ ተኩስ ይሰጣል። ✔️​ዘመናዊ ዲዛይን: በዲዛይን የተሰራ። ✔️​ኃይለኛ ብቃት: በ1800 ዋት ኃይል የሚሰራ። ​✔️የደህንነት ክሊፕ ዲዛይን እና የማይጣበቅ የሴራሚክ ሰሌዳ ያለው። ​ዋስትና: የአንድ ዓመት ዋስትና አለው። ዋጋ✔️ 13500

Repost from ግሎባል MART
▶️▶️▶️ለንፁህ እና ዘመናዊ መታጠቢያ ቤት! ​መታጠቢያ ቤትዎን ሁልጊዜ ንፁህ እና ውብ የሚያደርግ ዘመናዊ መፍትሄ ይዘንላችሁ ቀርበናል:: ✔️​ልዩ የሚያደርጉት ነጥቦች፡ ✔️​3 በ 1 ብሩሽ፡ ለተለያዩ ማዕዘኖች የሚሆኑ ሶስት አይነት ብሩሾችን የያዘ ሲሆን፣ ማንኛውንም ቆሻሻ በቀላሉ ለማስወገድ ይረዳል። ‼️​ከግድግዳ ጋር የሚጣበቅ (Seamless Installation)፦ ‼️ግድግዳ ሳይበሱ በቀላሉ በመለጠፍ ቦታ ቆጣቢ በሆነ መልኩ መጠቀም ይቻላል። ​ለአጠቃቀም ምቹ (Easy to Operate)፦ ለስላሳ እና ጠንካራ የሆኑ ብሩሾቹ የሽንት ቤትዎን ሴራሚክ ሳይቧጭሩ ጥልቅ ፅዳት ይሰጣሉ። ✔️​ዘመናዊ ዲዛይን፦ ለማንኛውም የመታጠቢያ ቤት ዲኮር የሚሆን ማራኪ መልክ አለው። ዋጋ ✔️1550 📌ለማዘዝ እነዚን ቁጥሮች ይጠቀሙ   0973747373 @le_order ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ አድራሻ ፊጋ መብራቱ ጋር ስንቄ ባንክ ፊትለፊት ጎጆ የገበያ ማዕከል ውስጥ             ⬇️ 👍ለወዳጅዎ forward በማድረግ ይተባበሩን

Repost from ግሎባል MART
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️ Hand Mixer የእንቁላል እና ሊጥ እንዲሁም ክሬም ለማዘጋጀት ✔️ ለአጠቃቀም በጣም ምቹ ✔️ ፍጥነት መቆጣጠሪያ ያለው ✔️ለኬክ ሊጥ እና እንቁላል መምቻ የሚሆን ✔️ ክሬም መስርያ ✔️ የተፈጨ ስጋ ለማደባለቅ ✔️የራሱ መለዋወጫ ያለው   ዋጋ 2100✔️ይፍጠኑ ከነፃ ቤት ማድረስ ጋር የሞተር ዲሊቨሪ አናስከፍልም❗️                 0973747373 @le_order አድራሻ ፊጋ መብራቱ ጋር ስንቄ ባንክ ፊትለፊት ጎጆ የገበያ ማዕከል ውስጥ

Repost from ግሎባል MART
✔️Double rope retractable Clothesline ✔️ልብስ በትንሽ ቦታ ማድረቅ የሚያስችል አስደናቂ ማስጫ ✔️በበረንዳ #በባኞ #በእቃቤት  ተገጥሞ አገልግሎት የሚሰጥ 👉የማይዝግ ጠንካራ💯 የብረት ሽቦ ገመድ 💥ብርድልብሶች #💥ጋቢ 💥ሱሪ 💥ሸሚዞች 💥ሹራቦች የሚያሰጣ✔️ 0973747373 በዉስጥ👉@le_order አድራሻ ፊጋ መብራቱ ጋር ስንቄ ባንክ ፊትለፊት

Repost from ግሎባል MART
💥💥💥Door Step Shoe Rack ✔️ የበር ስር ጫማ ማስቀመጫ ✔️ የብረት ቱቦ ✔️ 18 ጥንድ ጫማዎችን የሚያስቀምጡበት ✔️ 55cm*26cm*1.14M ስፋት ያለው ✔️ ባለ 6 ደረጃ ✔️✔️
💥💥💥Door Step Shoe Rack ✔️ የበር ስር ጫማ ማስቀመጫ ✔️  የብረት ቱቦ ✔️ 18 ጥንድ ጫማዎችን የሚያስቀምጡበት ✔️ 55cm*26cm*1.14M ስፋት ያለው ✔️ ባለ 6 ደረጃ ✔️✔️ደረጃዎቹ የብረት ናቸው ✔️ በቀላሉ የሚገጣጥሙት 💸💸✔️3100 ዲሊቨሪ አናስከፍልም            👉 ያሉበት ድረስ በነፃ እናደርሳለን 🚗

Repost from ግሎባል MART
🏍🏍🏍🏍🏍🏍2pc Magic Silicone Dish Washing Gloves 💯 High Quality (ወፍራሙ) 🧤 ዕቃ ለማጠብ 🧤 ቤት ለማፅዳት 🧤 መኪና ለማጠብ 🧤 ለተለያየ አገልግሎት የሚውል 🧤 ሙቀት የሚቆቆም 💰ዋጋ፦✔️  650 0973747373 በዉስጥ👉@le_order ⬇️⬇️⬇️ አድራሻ ፊጋ መብራቱ ጋር ስንቄ ባንክ ፊትለፊት ጎጆ የገበያ ማዕከል ውስጥ             ⬇️ ❗️ለወዳጅዎ forward በማድረግ ይተባበሩ❗️

Repost from ግሎባል MART
▶️▶️ BAMBOO PALLET SERVING TRAY ✔️ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ከቀርቀሃ የተሰሩ ሰርቪሶች ✔️ ማራኪ ውበትና አጨራረስ ✔️የብረት ዕጄታ 3ቱንም ✔️3300.. ብር ከነፃ ዲሊቨሪ ጋር ከነ
+2
 ▶️▶️ BAMBOO PALLET SERVING TRAY ✔️ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ከቀርቀሃ የተሰሩ ሰርቪሶች ✔️  ማራኪ ውበትና አጨራረስ ✔️የብረት ዕጄታ 3ቱንም ✔️3300..  ብር ከነፃ ዲሊቨሪ ጋር   ከነፃ ዲሊቨሪ ጋር    0973747373 በዉስጥ👉@le_order ➡️➡️➡️ አድራሻ ፊጋ መብራቱ ጋር ስንቄ ባንክ ፊትለፊት ጎጆ የገበያ ማዕከል

Repost from ግሎባል MART
🍒🍌🍓🍒🍋Friut Manual Press ለብርቱካን ሎሚ አናናስ  ካሮት ወይን ቲማቲም ለመጭመቅ የሚሆን ዋጋ ✔️1550ብር ከነፃ ቤት ድረስ ማድረሻ ጋር 0973747373 በዉስጥ👉@le_order ⬇️⬇️⬇️ አድራሻ ፊጋ መብራቱ ጋር ስንቄ ባንክ ፊትለፊት ጎጆ የገበያ ማዕከል ውስጥ             ⬇️ ❗️ለወዳጅዎ forward በማድረግ ይተባበሩ

🧳🧳🧳 Sonifer WAFFLE MAKER ✔️ የዋፍል መስሪያ ✔️በአንድ ግዜ 4 ዋፍል ✔️ የማይዝ ምጣድ ✔️ የሃይል መቆጣጠሪያ ያለው ✔️ ለቁርስ እና ለመ(ቅ)ሰስ የሚፈለግ ✔️ 4500 ብር

Repost from ግሎባል MART
🧳🧳🧳​የኩሽና ስራዎን ያቅልሉ! 🥗✂️ ​ምግብ ማዘጋጀት አድካሚ ሆኖብዎታል? እንግዲያውስ ይህን ባለ ስለት  ዘመናዊ የኩሽና መቀስ ይጠቀሙ! 💥​ፈጣን እና ቀልጣፋ፦ አትክልቶችን፣ ቃሪያን እና ቅጠላቅጠሎችን በአንድ ጊዜ አምስት ቦታ በመቁረጥ ጊዜዎን ይቆጥባል። 💥​ለተለያዩ ግልጋሎቶች፦ ሰላጣ ለማዘጋጀት፣ ቃሪያ ለመከተፍ እና የተለያዩ ቅመማቅመሞችን በፍጥነት ለማዘጋጀት ተመራጭ ነው። 💥​ጥንካሬ፦ ከፍተኛ ጥራት ካለው የማይዝግ ብረት (Stainless Steel) የተሰራ በመሆኑ ለረጅም ጊዜ ያገለግላል። 💥​ቀላል አጠቃቀም፦ ለእጅ ምቹ የሆነ አያያዝ ያለው እና በቀላሉ የሚታጠብ። ዋጋ ✔️950 0973747373 በዉስጥ👉@le_order አድራሻ ፊጋ መብራቱ ጋር ስንቄ ባንክ ፊትለፊት ጎጆ የገበያ ማዕከል ውስጥ             ለወዳጅዎ forward በማድረግ ይተባበሩን    

💥💥ቤተሰብዎን እና እንግዶችዎን የሚያስደስት ጣፋጭ ምግቦችን በቤትዎ ለመስራት ይፈልጋሉ? Donut Maker ለዚህ ምርጥ አማራጭ ነው። ​ይህ ማሽን የሚከተሉትን ጥቅሞች ይሰጣል፦ ​ ✔️ በቤትዎ ውስጥ በደቂቃዎች ውስጥ ጣፋጭ ዶኖቶችን መጋገር ይችላሉ። ​✔️ለቤተሰብ ቀላል እና ጣፋጭ መክሰስ ለማዘጋጀት ለሚፈልጉ ሁሉ ተመራጭ ነው። ​ምቹ: ለፈጣን አጠቃቀም ታስቦ የተሰራ በመሆኑ ያለ ምንም ድካም የሚወዷቸውን ዶኖቶች በቤትዎ ማዘጋጀት ያስችልዎታል። ዋጋ✔️

💥💥💥KITCHENWARE SET 💥 ከፍተኛ ሙቀት ከሚቋቋም ሲልከን የተሰሩ 💥 ኪችንዎን ሙሉ የሚያደርጉ ✔️ የማይጫጫሩ የማይመነችኩ ✔️ 11 ማማሰያና ጭልፋዎች ✔️ 4 በሴራሚክ የተለበጡ ቢላዎ
+2
💥💥💥KITCHENWARE SET 💥  ከፍተኛ ሙቀት ከሚቋቋም ሲልከን የተሰሩ 💥  ኪችንዎን ሙሉ የሚያደርጉ ✔️ የማይጫጫሩ የማይመነችኩ ✔️ 11 ማማሰያና ጭልፋዎች ✔️ 4 በሴራሚክ የተለበጡ ቢላዎች ✔️ አንድ የዳቦ መቁረጫ መጋዝ ቢላ ✔️ አንድ መቀስ ✔️አንድ የማይጫጫር ጠንካራ መክተፊያ ✔️ ከማስቀመጫቸው ጋር      ዋጋ፦ ✔️3800 ከፈጣን እና  ነፃ ዲሊቨሪ ጋር