cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🕊🌻 Fuňňÿ በĚžřä ፈታ😂😂😂 🕊🌻🕊 🌻

=♥♥እንኳን ደና መጡ♥♥= ፩.No left ፪.No መሳደብ ፫.No ፖለቲካ ነክ፡ሐይማኖት ነክ ፡ እነዚ አይቻሉም፡፡ አላስፈላጊ Video😈stiker😈gif😈imgመላክ በፍፁም አይቻልም🔫🔫 ✂ግን♥መጀናጀን♥መተራረብ♥መፈቃቀር♥መጋባት♥መፎጋገር♥መወያየት♥ይቻላል፡፡☞♦just ፈታበሉልኝ ✂እናም ከ 150 በላይ ሰው added ያረገ☞ admin✈ይገጨዋል፡፡✈✈✈ Funny

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
182
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ሳልፈልጋት መጥታ ቆስቁሳ ቆስቁሳ ደህና እደር አለችኝ ሞተሩ ሲነሳ ስንት ነገር ብላኝ ስንት ወሬ አውርታ እራት ተገባብዘን ከኔ ጋር አምሽታ ባል አለኝ አለችኝ የማታ የማታ : በምንትለያለች ይቺ ሴት ከጁንታ
Показати все...
3f769468cdf648f58d9fde618318e5e6.mp42.16 MB
#Facebook ላይ ሐብታም ነኝ ብዬ የተዋወኳት ልጅ አየር ጠሮብኝ ሰፈር ሲሚንቶ እየተሸከምኩ አጊንታኝ " ምንሆነክ ነው ስትለኝ " ለአረጋውያን ቤት እየሰራው ነው አልኳት 😆😂🤣 Join & share:-
Показати все...
ለኔ ጠንካራ ሰው ማለት ማታ እቤት አኩርፎ እራት አልበላም ብሎ የሌሊት ረሃብ ችሎ የሚያድር ሰው ነው!
Показати все...
ፈጣሪ ሆይ ወደፊት ከምትሰጠኝ ብር ላይ ግማሹን አሁን ስጠኝ 🙏
Показати все...
አብረን ስንማር #Thought የሚለውን #ትሁት ብሎ ያነበበው ልጅ አሁን እንግሊዘኛ መምህር መሆኑን ነገረኝ🤔🤔
Показати все...
😂😂😂
Показати все...
2.12 MB
በነገራችን ላይ ምንም መፍትሔ የሌለው በሽታ ቢኖር "ጥጋብ" ነው። #ለዚህ_ነው አንዱ ወደ ፈጣሪ እንዲህ ብሎ የፀለየው " አምላኬ ረሀቤን ሰርቼ አሸንፈዋለሁ አንተ ብቻ ጥጋቤን አስታግስልኝ ጥጋብን አልችለውም"
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.