cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ኦ አማላጅቱ ቸብቸቦ መዝሙር 🙏🙏🙏

♦⛪️የኢኦተቤክ አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ የትኞቹን መዝሙራት ማግኝት ይፈልጋሉ⁉️ 👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት   👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት 🤲 የምስጋና  መዝሙራት 🙏 የንስሐ  መዝሙራት 💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት 🇪🇹 ለአገር የተዘመሩ ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ @Defeking ላይ ትገኛላችሁ እና የቻናሉ Group

Більше
Рекламні дописи
1 955
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

በስመአብ ወወልድ ወመን ፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን:: የባሻኔ ቅድስት አርሴማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ አንድነት ገዳም ታሪክ -ገዳሙ ከአ.አ 88ኪ.ሜ በስተደቡብ በቡታጅራ መስመር ጢያ ተክል ሲደርሱ ወደ አማውቴ በሚወስድው መንገድ 7 ኪ.ሜ ገባ ብሎ ይገኛል::የገዳሙ ታሪክ የሚጀምረው ቦታው በጣም ጥቅጥቅ ያለ ጫካ እንደነበርና በውስጡም ጅብና አስፈሪ የዱር አራዊት ስለሚኖሩበት ለዘመናት ማንም ድፍሮ የሚገባ አልነበረም ከብቶችም ቢሆኑ ይጠፉ እንደ ነብር የአከባቢው ነዋሪዎች ይናገራሉ::በቦታው ዋሻ እንደነበርና ሞጄ የተባሉ የመንደሩ አባ ወራ በሬዎቹን ጠምዶ ለማረስ ሲወጣ መብረቅ ከሰማይ ወርዶ አሁን ፀበሉ በፈለቀበት ቦታ ላይ እንደወደቀና ሳያርስ ፈርቶ እንደተመለሰ ተናግሯል ቦታው ላይ የነበሩትን ዕፅዋቶች የአከባቢው ማህበረሰብ ለመቁረጥ ቢሞክሩም እንዳቃታቸውና እስከዛሬ ድረስ ስድስት ጊዜ ተሸጦ አልቆረጥ ያለ የወይራ ዛፍ ለ እማኝነት በገዳሙ ውስጥ ይገኛል የወይራ ዛፉም ብዙ ተአምር እየሰራ ነው:: ገዳሙ ካለብት በስተ ሰሜን አቅጣጫ በ አጼ ሚንሊክ ዘመነ መንግስት ከውጪ ያመጡት ባርዛፍ እንደ ሽቦ በእሳት ሲቀጣጠል በተደጋጋሚ ይታያቸው እንደነበርና ብዙ ጊዜም በእሳት ሲቀጣጠል በተደጋጋሚ ይታያቸው እንደነበርና ብዙ ጊዜም አከባቢው ላይ እሳት የተነሳ እየመሰላቸው ለማጥፋት ሲመጡ ምንም እንደ ማያገኙ በቅርብ የሚገኙ ነዋሪዎች ይናገራሉ:: ሁሉም በጊዜው ይሆናልና ሰማዕት ቅድስት አርሴማ በራዕይ ተገልጻ ከ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፀበል ቦታ የሚያገለግሉ ልጆቿን በመንፈስ ቅዱስ እየመራች 32 አዋቂዎችና 2 ህፃናት ሰኔ 11 2014 ዓ.ም የተባለው ቦታ ላይ 2- 14 ቀን ሱባዔ ከቆዩ በዋላ ምህመናን በተገኙበት የፈለቀው ፀበል በአባቶች ተባርኮ የተለያዩ ታምህራትን እያደረገ ይገኛል::በፀበሉም ማየት የተሳናቸው አይናቸው በርቷል ለምፃም ነፅቷል ሁለት ህፃናት ሞተው ተነስተዋል ከተነሱት ህፃናት መካከልም የአንዱ ህፃን አባት በገዳሙ ውስጥ እያገለገሉ ይገኛሉ::የፃድቃኔ ማርያም ስውሯ ፅላት የዘረዓ ያእቆቧ እመቤት ገዳሙ ላይ እፁብ ድንቅ የሆነ ተዓምር እየሰራች ህዝበ ክርስትያኑንና ገዳሙን በቀን 3 ጊዜ ከልጇ ጋራ በወርቅ መስቀሏ እንደምትባርክ ቃልኪዳን ገብታለች::ስሟንም ጠርቶ የተማፀነውን ሁሉ በገሀድ፣በህልምና በራዕይ ተገልፃ ጤና ያጣውን ድኖ ተፈውሶ የህይወት እንቆቅልሹ ተፈቶለት፣ያዘነው ተደስቶ እንዲሄድ ታደርጋለች በገዳሙ ለተለያዩ አገልግሎቶች የተሰሩ አዳራሾች አሉ::ከ እነዚህም መካከል፦ፀሎት ቤት፣ሱባዔቤት/የወንድ እና የሴት/አርምሞ ክፍል እንዲሁም ለመሳለም የሚመጡ ምህመናን የሚስተናገዱብት፣በሱባዔ ተወስነው ያሉትና የገዳሙ አገልጋዮች በህብረት የሚፀልዩብት አዳራሽ ይገኛል::ይህም ቤተ ማርያም በመባል ይጠራል በዚህ አዳራሽ ውስጥም በጅሩ አርሴማ ቤ/ክ የመጣ የዘንባባ ድንጋይ አለ የዘንባባ ድንጋዩም እጅግ ብዙ ተአምራትን እያደረገ ሲሆን ለአብነትም ያህል 1.ህሙማንን ይፈውሳሉ 2.መካኖች ልጅ ያገኛሉ 3.የተውሳሰበ ችግራቸው ይፈታላችዋል ለቅድስት አርሴማ ለገዳሙ የተሰጠ ቃል ኪዳን ብጥቂቱ -ቦታውን የረገጠ ሁሉ 64 ትውልድ እምርለታለው -ንስሀ ገብቶ የመጣ እና በገዳሜ የአርምሞ ክፍል ውስጥ ሆኖ የተማፀነኝ እስከ 600 ጥያቄ ድረስ እመልስለታለው -በገዳሜ ውስጥ የሚገኘውን ዘቢብ ለ 3 ቀናት በባዶ አፋቸው 7 ፍሬ ቢበሉ ከተለያዩይ የሆድ በሽታዎች ፣ከጨጓራ በሽታ፣ ከማህፀን በሽታ እፈውሳቸዋለው፣በመተት ወይም በአስማት የተሰራን በሆድ ውስጥ ያደገ አውሬና ማንኛውም አይነት ትላትል አስወግድላችዋለው:: -አንድ ሰላም እለኪ እና አንድ አባታችን ሆይ ፀልየው የባሻኔዋ ቅድስት አርሴማ ሆይ ድረሺልኝ ብለው በስለት ቢያሳስቡኝ ፈጣን ምላሽ እሰጣቸዋለው ምላሹን ከ 2 ሰአት በዋላ ይጠብቁ እመልስላቸዋለው:: የፃድቃኔ ማርያም ስውሯ ፅላት ኢትዮጽያን ትባርክልን:: የሰማእቷ ቅድስት አርሴማ እና የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እረዴትና በረከታቸው ይደርብን:: ወደ እዚህች ወደተቀደሰች ቦታ ለመሄድና የቃል ኪዳኗን በረከት ለመካፈል ማህበራችን ማህበረ ንሴብኦ ደርሶ መልስ ጉዞ አዘጋጅቷል: : የጉዞ ቦታ፦ባሻኔ ቅ/አርሴማ መነሻ ቀን፦ታህ ሳስ 9/04/2015/ መነሻ ሰዓት፦12:00 መመለሻ ቀን፦ታህሳስ 9/04/2015/ የጉዞ ዋጋ፦450 መስተንግዶን ጨምሮ ለበለጠ መረጃ ፦0924 89 60 47 የሱነ +251902347665 ሀይለ -ሲመጡ ክርስትያናዊ አለባበስ ለብሰው ይምጡ -ሰዓት ይከበር አርፍዶ ለመጣ ማህበሩ ተጠያቂ አይሆንም -ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ::
Показати все...
Показати все...
✞✞የንግስ መዝሙሮች👏👏👏

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ;ሰነፎች ግን ጥበብንና ተግሳጽን ይንቃሉ " ምሳሌ 1:7 👉 የቻናሉ አላማ ✔️💠 የአባቶች ምክር ✔️💠መንፈሳዊ መዝሙሮች ✔️💠ወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን መረጃ ያገኙበታል ለማንኛውም ሀሳብ @hayelewa ✣✣ ☞ ለመቀላቀል ይሕን @maheberenesabho

የቻናል ለውጥ ስላድረግን ከታች JOIN የምትለዋን በምንካት ተቀላቀሉን
Показати все...
JOIN
አልፍልግም
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ነይ ነይ እምዬ ማርያም 🥰 ❤️ ለኦርቶዶክሳውያን ምርጥ ቻናል ነዉ join በማለት ቤተሰብ እንዲሆኑ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ።መዝሙሮቹ በkb size ስለሆኑ ምንም ካርድ አያሳስብም።መዝሙር, መዝሙሮች በፅሁፍ ,የመዝሙር ጥናቶች መፅሀፍ ቅዱስ በትረካ ሁሉም አለን ተቀላቀሉ👇                                                         @ney_ney_emye_maryam
Показати все...
ለመቀላቀል
መዝሙሮችን በትንሽ SIZE ለማግኘት
#እግዚአብሔርን_አመስግኑት✨ እግዚአብሔርን አመስግኑት ስራው ግሩም ድንቅ ነው በሉት/፪/ ሰማይን ያለምሰሶ ምድርንም ያለመሰረት ያጸናው እርሱነው ሥራህ ድንቅ ነው በሉት የባሕርን ጥልቀት የወሰነየ ዳርቻዋን የመጠነ እግዚአብሔርን አመስግኑት ሥራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉት ማዕበል ነፋስን የሚገስፅ ፍጥረቱ ለስሙ የሚታዘዝ ትጉህ እረኛ ድካም የሌለበት እግዚአብሔርን ስራህ ድንቅ ነው በሉት ንጹህ ባሕርይ ነው ሁሉን የሚገዛ የነገሥታት ንጉስ አልፋና ኦሜጋ ዘላለም እርሱ የማይለወጥ እግዚአብሔርን ስራህ ድንቅ ነው በሉት ጥበብን የሚገልጥ ጥበበኛ ፍርድ የሚያደርግ እውነተ ዳኛ እንደ እርሱ ያለ ከቶ አይገኝም እግዚአብሔር ግሩም ነው ዘላለም @OAmalajetu @OAmalajetu @OAmalajetu
Показати все...
Voice 394.m4a2.86 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ነይ ነይ እምዬ ማርያም 🥰 ❤️ ለኦርቶዶክሳውያን ምርጥ ቻናል ነዉ join በማለት ቤተሰብ እንዲሆኑ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ።መዝሙሮቹ በkb size ስለሆኑ ምንም ካርድ አያሳስብም።መዝሙር, መዝሙሮች በፅሁፍ ,የመዝሙር ጥናቶች መፅሀፍ ቅዱስ በትረካ ሁሉም አለን ተቀላቀሉ👇                                                         @ney_ney_emye_maryam
Показати все...
ለመቀላቀል
መዝሙሮችን በትንሽ SIZE ለማግኘት
የቻናል ለውጥ ስላድረግን ከታች JOIN የምትለዋን በምንካት ተቀላቀሉን
Показати все...
JOIN
አልፍልግም
የተዋሕዶ መዝሙሮች ገና እንዘምራለን እንደ መላእክቱ ብርሃንን ለብሰን ገና እንዘምራለን የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርሰቲያን አሰተምሮ ና ስርአት የጠበቁ ✥👉መንፈሳዊ ትምህርቶች ✥👉መንፈሳዊ መዝሙሮች ✥👉 @kidhanemihret ✥👉መንፈሳዊ ምክር ነክ ፁሁፍ ✥👉መንፈሳዊ ታሪኮች ✥👉መንፈሳዊ ግጥሞች ✥👉ለመናፍቃን የተለያዩ መልሶች እናቀርባለን #በየቀኑ ወደ እናንተ ያቀርባል። ይቀላቀሉ Cross @Kept_Bacc https://t.me/SILASE_abate
Показати все...
የተዋሕዶ መዝሙሮች

ገና እንዘምራለን እንደ መላእክቱ ብርሃንን ለብሰን ገና እንዘምራለን የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርሰቲያን አሰተምሮ ና ስርአት የጠበቁ ✥👉መንፈሳዊ ትምህርቶች ✥👉መንፈሳዊ መዝሙሮች ✥👉 @kidhanemihret ✥👉መንፈሳዊ ምክር ነክ ፁሁፍ ✥👉መንፈሳዊ ታሪኮች ✥👉መንፈሳዊ ግጥሞች ✥👉ለመናፍቃን የተለያዩ መልሶች እናቀርባለን #በየቀኑ ወደ እናንተ ያቀርባል። ይቀላቀሉ Cross @Kept_Bacc

ማርያምን ምንም  ውሸት  አልተጨመረበት  ገብታችሁ እዩት  ማየት ማመን ነው ወንድሜ/እህቴ ከዚክ ቻናል ከለላችሁበት ቴሌግራም አትጠቀሙም ማለት ነው ።በቃ!!!? እሰኪ አንዴ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን join 🙏🙏
Показати все...
ለመቀላቀል
Start
Join
Показати все...
ነይ ነይ እምዬ ማርያም 🙏

♦⛪️የኢኦተቤክ አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ የትኞቹን መዝሙራት ማግኝት ይፈልጋሉ⁉️ 👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት   👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት 🤲 የምስጋና  መዝሙራት 🙏 የንስሐ  መዝሙራት 💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት 🇪🇹 ለአገር የተዘመሩ Inbox @kingo8 Sapam @kingo08bot ቻናሉ የተከፈተበት ቀን 05/02/2015

Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.