cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Hamza media

የዕውቀት ምንጭ ዲኖትን ይማሩ። አጫጭር ታሪኮች ሀዲሶች。。。 https://youtube.com/channel/UCMyjU57ElAACkRt16RChdWA For cross & promotion @abunehyan1

Більше
Рекламні дописи
5 172
Підписники
-2424 години
+937 днів
+52330 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
🙌 አረፋህ ሊመን አረፈህ🥰 ነገ ቤት የማፅጃ ወይ መጋረጃ የማውረጃ ቀን አይደለም። የኢድ ሸመታም ሆነ የመዝናኛ እንዲሁ! ነገ አላህ የሰማይ ባለሟሎች ላይ በአረፋ ሰዎች የሚኩራራበት፤ የሰው ልጆች ከእሳት በገፍ ነፃ የሚባሉበት ከሁሉ በላይ ዱአዎች በሙሉ ተቀባይነት የሚያገኙበት እለት ነው። ለይለቱል ቀድር ባትታወቅ የውሙ አረፋ ትታወቃለች። በለይለቱል ቀድር መላእክት ቢወርዱ በአረፋ አላህ (እሱን በሚመጥን አወራረድ) የሚወርድበት ነው! ነገ አላህ በጊዜ ፀጋ ላጣቀማችሁ አንድ to do list ላካፍላችሁ ጠዋት ከፈጅር በፊት ከለይሉ ጥቂቱን መስገድ፣ ስሁር መመገብ እና ኢስቲግፋር ማብዛት! ከሰላት በኋላ ቀጥታ ተክቢራ መጀመር ከዛም ፀሀይ እስክትወጣ ቁርአን፣ተህሊል፣ተህሚድ በአጠቃላይ በዚክር ማሳለፍ(አዝካረ ሰባህ ሳይረሳ) ፀሀይ ስትወጣ የፀሃይ መውጣትን ሰላት እዛው ከመስገጃችን ሳንነሳ በመከወን ከረሱሉ (ሰ.ዐ.ወ) ጋር ሀጅ የማድረግን ምንዳ እንዲጎናጸፍ ለቀን ኢባዳ ያግዘናል ብለን ካሰብን መጠነኛ እኝቅልፍ እንተኛ። ስንነሳ በትንሹ 4 ረክኣ ሰላተ ዱሃ እንስገድ! ከሰአት ከዝሁር ሰላት በኋላ ቁርዐናችንን እንቀራለን። የአረፋ ኹጥባ(ከመስጂደ ነሚራህ የሚተላለፈውን) መልእክት በጥብቅ መከታተል ልባችንን ሊያረጥብ የሚችል መፅሐፍ ወይም ቪድዮ እየተመለከትን እራሳችንን እናርጥብ! ከአስር በጥሎ እንዲሁ በቁርአን እና በዚክር መግሪብ 1 ሰአት አቅራቢያ እስኪቀረው ማሰለፍ! የእለቱ ወሳኝ ሰአት ይህ ነው። የተሰበረ የሚጠገንበት፤ የታመመ የሚፈወስበት፤ ተስፋ የቆረጠ ተስፋው ነፍስ ሚዘራበት ድንቅ ሰአት! ዱኣ!!! ዱኣ ብቻ! በዚህ ቀን ከእሳት ነፃ አለመባል ኪሳራ ነው። ምኞት ኖሮን ምኞታችንን ሳናሳካ መቅረት ቂልነት ነው! ነገ አላህ አልመረጥንም እና እየተመለከታቸው ከሚኮፈስባቸው ጌታቸውን ለማላቅ በነጭ ተውበው ከአረህማን ድግስ ከሚታደሙት አልሆንም! "አረፋ ተራራ ላይ መቆም ያልቻለ አላህ ያሳወቀው ድንበር ላይ ይቁም ሙዝደሊፋ ላይ ማደር ያልቻለ በአላህ ትእዛዝ ላይ ይደር...ያቀርበዋልና! ሚና ላይ እርዱን መከወን ያልቻለ ምኞቱን ይረድ! ከፍ ይላልና። ወደ ቤቱ በርቀት ምክንያት መድረስ ያልቻለ ከደም ስሩ ቅርብ ወደ ሆነው የቤቱ ጌታ ይከጅል!"
33513Loading...
02
አህባቢ ለኢድ ስንት ወጪ አድርገናል እስቲ እንኳን ስጋ ሽሮ እንኳን በጥብጠው ማሳለፍ ለማይችሉ እህት ወንድሞች የበኩላችንን እናድርግ 100,200 ችግር የለውም
840Loading...
03
ከጨረታው ውጪ የምትነይቱ ስክሪን ሸት ማድረግ አትርሱ
960Loading...
04
አላሁ አክበር አንዲት እህት 3000 ብር ነይታለች አላህ ይቀበልሽ ሀጃሽን ያውጣልሽ ያረብብ
1191Loading...
05
ብዙ እህትና ወንድሞች በተከፈተው ኸይር ስራ እየተሽቀዳደሙ ነው በነዚህ በተከበሩ ቀናቶች በተቻለን አቅም በሰደቃ እንበርታ የምትሳተፍ ሰወች አላህ ሀጃችሁን ያዉጣላቹህ አላህ ምንዳቹን እጥፍ ድርብ ያርግላቹ በሁለቱም አለም ከፍ በሉ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ነገ የረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጎረቤት አላህ ያርጋቹህ ሰደቃ ለቀልብ በሽታዎችም መድሃኒት ናት፡፡ አንድ የአላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ባሪያ ከእውነተኛ የበጎነት ደረጃ የሚደርሰው ምጽዋት በመስጠት ነው፡፡ አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ እንዲህ ብሏል፦ لَن تَنَالُوا الْبِرَّ حَتَّىٰ تُنفِقُوا مِمَّا تُحِبُّونَ ۚ وَمَا تُنفِقُوا مِن شَيْءٍ فَإِنَّ اللَّهَ بِهِ عَلِيمٌ “የምትወዱትን እስከምትለግሱ ድረስ በጎን ሥራ (ዋጋውን) አታገኙም፡፡ ከምንም ነገር ብትለግሱ አላህ ያውቀዋል፡፡” ኑ! በትንሸ ገንዘብ ቢሆንም በዚህ ኸይር ስራ ተሽቀዳደሙ አሁንም የኸይር በሩ ክፍት ነው የአንድ ቤተሰብ  የዓረፋ የስጋ ወጪ 5000ሺ ብር በባንክ ገቢ ለማድረግ ኡሙ አማራህ የበጎ አድራጎት ማህበር #አረፋን_ከምስኪኖች ጋር _እንድናሳልፍ በዚህ ኸይር  ስራ ሁላችሁም የቻላችሁትን ተሳተፉ
1041Loading...
06
لَن تَنَالُوا الْبِرَّ حَتَّىٰ تُنفِقُوا مِمَّا تُحِبُّونَ ۚ وَمَا تُنفِقُوا مِن شَيْءٍ فَإِنَّ اللَّهَ بِهِ عَلِيمٌ
1051Loading...
07
መነሻ 10000 ብር ማነው የሚወስደው ?? من ذ الذي يقرض الله قرضا حسنا
971Loading...
08
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ያ ጀመአ በዚች ታላቅ በሆነችዋ ለሌት በአንድ ኸይር ስራ ብቅ ብለናል
1131Loading...
09
አረፉን ከሚስኪኖች ጋር ለማሳለፍ ኡሙ ኡሙራህ የበጎ አድራጎት ማህበር ይህንን ፍሬም አንድ እህታችን ይጫረትና ገቢው ለምስኪኖች እንዲሆን ነይታልናለች መነሻ አስር ሺ ብር ማነው በዚህ ኸይር ስራ ቀዳሚ ሚሆነው
1253Loading...
10
اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ
1334Loading...
11
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህባቢ እነሆ ታላቆቹ የዙልሂጃ ቀናት ወደ መገባደዱ ደርሰዋል አላህ የሰራነውን ይቀበለን🤲🤲ታዲያ በዙልሂጃ መጠናቀቅያ ላይ ታላቅ የኸይር ስራ ላይ ትሳተፋ ዘንዳ ታላቅ እድል አመቻችተናል።ምሽት ከኢሻዕ ሰላት በሗላ እዚሁ እንገናኝ።መልካም ጁሙዐ
1912Loading...
12
ነብዩ ሰ.ዐ.ወ እንዲህ ብለዋል:- ጁምዐ ፀሀይ ከምትወጣባቸዉ የሳምንቱ ቀናት ሁሉ ምርጥና በላጩ ቀን ነዉ።" ብለዋል የዛሬው ደግሞ የዙልሒጃ 10 ምርጥ ቀን ከምርጥ 10 ቀናት መሃል፤ በዱአ እንበርታ ውብ ጁምአ ይሁንላቹ😍        
1580Loading...
13
«ለአረፋ ወደ ቤተሰብ ጉዞ ለምትሄዱ» አጭር ምክር !! 🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል« حفظه الله» = t.me/SadatKemalAbuMeryem t.me/HijabNewWebta
1672Loading...
14
📖 ሱረቱል ካህፍ አላህ ﷻ እንዲህ ብሏል፦ ‹‹የጌታውንም መገናኘት የሚፈልግ ሰው፣መልካም ሥራን ይሥራ፤በጌታውም መገዛት አንድንም አያጋራ›› [አልከህፍ] ==========~~~> ➲#በጁምዓ ቀን የቻልን ሱረቱል ከህፍንና ሌሎችም #በሀዲስ የፀደቁ ሱራወችን እንቅራ #ተጠቃሚዎች እንሆናለን። መቅራት የማንችል ደግሞ ከውድ #ቃሪኦች እናዳምጥ በማዳመጣችን በርካታ #ጥቅሞችን እንጎናፀፋለን። ➲ አቀራራችን ይስተካከላል፤ ➲ የሃርፍ አወጣጥ እንማርበታለን፤ ➲ ቁርኣን ለመቅራት ያነሳሳናል፤ ➲ ከዚህም በላይ ደግሞ የአላህን እዝነት እናገኝበታለን #ኢንሻአላህ ➲ سورة الكهف      => "አላህ ተጠቃሚዎች ያድርገን!!!" https://t.me/+VgzWTJOEeEVkNDNk
1711Loading...
15
የ2ዓመት ወንጀል ያሰርዛል !!!!! 🌺 የ"ዐረፋ" ን (የዙል-ሐጅን) 9ነኛ ቀን የፆመ ለሆነ ሰው ትልቅ ምንዳ አለው !!! 🌹ከነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ተረጋግጦ እንደመጣው... 🌴 « (አማኝ) የዐረፋን ቀን ፆም በመፆሙ የተነሳ አላህ የአለፈውን ዓመትና የቀጣዩን ዓመት ወንጀል ይሰርዝለታል። ( ይምርለታል !!! ) » 👉 ይህም ማለት ፦ በሌላ መረጃ ላይ ግልፅ እንደተደረገው ትላልቅ ወንጀሎችን በመራቅ መስፈርት ማለት ነው !!! ታላቁ ኢማም ዐብዱላዚዝ ቢን ዐብደላህ ቢን ባዝ https://t.me/Al_furqan_fetwa_chanal … ኢስማኤል ወርቁ …
1720Loading...
16
በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ........🤩   #አስተማሪ............☺️   #አስለቃሽ.............😢    # አዝናኝ...............😁 📍‟ ጣፋጭ ታሪክ ”📍 አዲስ #ተከታታይ ታሪክ በዚህ #ቻናል ላይ የሚገኝ። አሁኑኑ ያንብቡ!! ታሪኩ ተጀምሯል... ይፍጠኑ እንዳያመልጦዎት!! #ᴏᴘᴇɴ ይበሉ👇👇👇
360Loading...
17
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ የኢትዮጲያ  ቻናሎች ❤️❤️ ⚠️ ከ 10 ደቂ ቡሃላ ስለማታገኙት ፈጥነዉ ይቀላቀሉ!👇👇👇
30Loading...
18
kurulus osman እና የተለያዪ የቱርክ ፊልም የሚገኝበት ቻናል ልጠቁማቹ 👇👇
10Loading...
19
📍ከፍቶሀል ሀቢቢ?🥺💔🙇‍♂          አንቺስ ከፍቶሻል ኡህቲ?🙇‍♀🥺💔 👌 ቀናቹን ፍክት የሚያረጉ 😍😍😍 💖ስሜታቹን የሚቀይሩ ምርጥ ቻናሎችን ተቀላቀሉ ስሜታቹ ይቀየራል ❣️❣️❣️❣️ 🔰 ሊያመልጥ የማይገባ ቻናሎች ናቸዉ❗️
20Loading...
20
Media files
2452Loading...
21
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍                       «ላለመደናቀፍ፣                    ላለመወናከፍ ፣                  ማግባት ነው መሸከፍ፣                     ከሀላል ቀበሌ!                   አህመድ ኸይረል ወራ                      አሩሱል ከማሌ!» 💖 ተወዳጅ የሆነዉ የ MUSLIMS  FAMILY👨‍👩‍👧 ቤተሰብ ይሁኑ 💖  ይቀላቀሉን እጅግ ይወዱታል❣ ⚠️ ከተወሰነ ደቂቃ ቡሃላ ይጠፋል ይፍጠኑ ⚠️
30Loading...
22
ከሰለፎች መካከል የዐረፋህ ቀን ሲደርስ ዱዓእ አደርግበታለሁ ብለው ወሳኝ ጉዳያቸውን ቋጥረው የሚይዙ ነበሩ። አላህ ካደረሰን ይህ ድንቅ ቀን የፊታችን ቅዳሜ ነው። በተለይ ከሰዓት በኋላ በተለይም ከዐስር በኋላ ሁሉንም ጉዳያችንን ትተን ከወዲሁ ጊዚያችንን በማመቻቸት ወሳኝ ጉዳዮቻችንን ይዘን ለአላህ «ያ ረብ!» ለማለት እንዘጋጅ። ከአላህ ውጭ ለማንም የማንነግራቸው፣ ብንነግራቸውም ሰዎች በአግባቡ የማይረዱን፣ ውስጣችንን የሚያብሰለስሉን ስንትና ስንት የታፈኑ እምቅ ስሜቶችና ጭንቀቶች አሉብን አይደል! በተለይ ደግሞ ሙእሚን ዱንያን እንደምንም ቢያልፋትም አኺራው ወሳኝ ነውና ሁሉንም ጉዳያችንን ለርሱ ለማመልከት እንዘጋጅ። አላህ ያግራልን።
1991Loading...
23
😍😍ገብተህ ማትወጣበት ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው🙋‍♂/ንኪው🙋‍♀🤩🤩🤩
10Loading...
24
😍🤩የ highschool ወይም የትምህርት ቤት ጊዜ ትዉስታ አለቦት ታድያ ምን ይጠብቃሉ ተቀላቀሉን እና ዘና ይበሉ 🤩🤩👇
110Loading...
25
🔖 የአላህ መልእክተኛ ﷺ በነዚህ በአስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ውስጥ ዱአ ያበዙ ነበር። በተጨማሪም ተክቢር (الله أكبر) ተህሊል (لا إله إلا الله) እና ተህሚድ (الحمد لله) ማለትን በማብዛት ላይ ሰዎችን ያዙ ነበር። 📚[ #زاد_المعاد ٣٦٠/٢ ]          
2241Loading...
26
😍🤩የ highschool ወይም የትምህርት ቤት ጊዜ ትዉስታ አለቦት ታድያ ምን ይጠብቃሉ ተቀላቀሉን እና ዘና ይበሉ 🤩🤩👇
540Loading...
27
😍😍ገብተህ ማትወጣበት ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው🙋‍♂/ንኪው🙋‍♀🤩🤩🤩
180Loading...
28
"ላኢላሀ አለላህ" የምትለዋ ቃል ሁለት ሀሳቦችን የምታሲዝ ስትሆን እነርሱም:—
2550Loading...
29
የመጨረሻዋ ቀለል ያለች ደረቅ ጥያቄ ነች ተዘጋጁ
2450Loading...
30
Media files
2520Loading...
31
Media files
2353Loading...
32
Media files
2153Loading...
33
Media files
2223Loading...
34
አብዛኛው አቂዳ መርጦዋል ሀያ
2140Loading...
35
እስከ 3:05 ምረጡ
2200Loading...
36
Media files
2190Loading...
37
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ የኢትዮጲያ  ቻናሎች ❤️❤️ ⚠️ ከ 10 ደቂ ቡሃላ ስለማታገኙት ፈጥነዉ ይቀላቀሉ!👇👇👇
1040Loading...
38
Media files
1980Loading...
39
🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህባቢ እንዴት ናችሁልን???የዙልሂጃ ቀን 5 እንዴት አለፈላችሁ???
2060Loading...
40
😁ሀላል ፈገግታ😁 የዘምዘም ባንክ 😳 ኤቲኤም ብር ስጨርስ 🤣🤣🤣 👇ኑ በሃላሉ ይዝናኑ👇
410Loading...
🙌 አረፋህ ሊመን አረፈህ🥰 ነገ ቤት የማፅጃ ወይ መጋረጃ የማውረጃ ቀን አይደለም። የኢድ ሸመታም ሆነ የመዝናኛ እንዲሁ! ነገ አላህ የሰማይ ባለሟሎች ላይ በአረፋ ሰዎች የሚኩራራበት፤ የሰው ልጆች ከእሳት በገፍ ነፃ የሚባሉበት ከሁሉ በላይ ዱአዎች በሙሉ ተቀባይነት የሚያገኙበት እለት ነው። ለይለቱል ቀድር ባትታወቅ የውሙ አረፋ ትታወቃለች። በለይለቱል ቀድር መላእክት ቢወርዱ በአረፋ አላህ (እሱን በሚመጥን አወራረድ) የሚወርድበት ነው! ነገ አላህ በጊዜ ፀጋ ላጣቀማችሁ አንድ to do list ላካፍላችሁ ጠዋት ከፈጅር በፊት ከለይሉ ጥቂቱን መስገድ፣ ስሁር መመገብ እና ኢስቲግፋር ማብዛት! ከሰላት በኋላ ቀጥታ ተክቢራ መጀመር ከዛም ፀሀይ እስክትወጣ ቁርአን፣ተህሊል፣ተህሚድ በአጠቃላይ በዚክር ማሳለፍ(አዝካረ ሰባህ ሳይረሳ) ፀሀይ ስትወጣ የፀሃይ መውጣትን ሰላት እዛው ከመስገጃችን ሳንነሳ በመከወን ከረሱሉ (ሰ.ዐ.ወ) ጋር ሀጅ የማድረግን ምንዳ እንዲጎናጸፍ ለቀን ኢባዳ ያግዘናል ብለን ካሰብን መጠነኛ እኝቅልፍ እንተኛ። ስንነሳ በትንሹ 4 ረክኣ ሰላተ ዱሃ እንስገድ! ከሰአት ከዝሁር ሰላት በኋላ ቁርዐናችንን እንቀራለን። የአረፋ ኹጥባ(ከመስጂደ ነሚራህ የሚተላለፈውን) መልእክት በጥብቅ መከታተል ልባችንን ሊያረጥብ የሚችል መፅሐፍ ወይም ቪድዮ እየተመለከትን እራሳችንን እናርጥብ! ከአስር በጥሎ እንዲሁ በቁርአን እና በዚክር መግሪብ 1 ሰአት አቅራቢያ እስኪቀረው ማሰለፍ! የእለቱ ወሳኝ ሰአት ይህ ነው። የተሰበረ የሚጠገንበት፤ የታመመ የሚፈወስበት፤ ተስፋ የቆረጠ ተስፋው ነፍስ ሚዘራበት ድንቅ ሰአት! ዱኣ!!! ዱኣ ብቻ! በዚህ ቀን ከእሳት ነፃ አለመባል ኪሳራ ነው። ምኞት ኖሮን ምኞታችንን ሳናሳካ መቅረት ቂልነት ነው! ነገ አላህ አልመረጥንም እና እየተመለከታቸው ከሚኮፈስባቸው ጌታቸውን ለማላቅ በነጭ ተውበው ከአረህማን ድግስ ከሚታደሙት አልሆንም! "አረፋ ተራራ ላይ መቆም ያልቻለ አላህ ያሳወቀው ድንበር ላይ ይቁም ሙዝደሊፋ ላይ ማደር ያልቻለ በአላህ ትእዛዝ ላይ ይደር...ያቀርበዋልና! ሚና ላይ እርዱን መከወን ያልቻለ ምኞቱን ይረድ! ከፍ ይላልና። ወደ ቤቱ በርቀት ምክንያት መድረስ ያልቻለ ከደም ስሩ ቅርብ ወደ ሆነው የቤቱ ጌታ ይከጅል!"
Показати все...
👍 4
አህባቢ ለኢድ ስንት ወጪ አድርገናል እስቲ እንኳን ስጋ ሽሮ እንኳን በጥብጠው ማሳለፍ ለማይችሉ እህት ወንድሞች የበኩላችንን እናድርግ 100,200 ችግር የለውም
Показати все...
ከጨረታው ውጪ የምትነይቱ ስክሪን ሸት ማድረግ አትርሱ
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አላሁ አክበር አንዲት እህት 3000 ብር ነይታለች አላህ ይቀበልሽ ሀጃሽን ያውጣልሽ ያረብብ
Показати все...
1