cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Orthodoxy questions

Hi welcome to my channel this channel is work on asking Orthodoxy questions and answering.it also teach about Orthodox church education so have a nice time in here. https://t.me/Orthodox_q ለበለጠ መረጃ @FIRAOL_1997 ላይ ያናግሩኝ።

Більше
Рекламні дописи
17 870
Підписники
+5924 години
+4657 днів
+2 85630 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Repost from N/a
ክርስቶስ ሲሰቀል ፅሀይ እንደጨለመ እንዲሁም ምድር ( dark እንደነበረች Muslim ሞች ቢክዱም አልተሰቀለም ቢሉም የ ሚተማመኑበት ሳይንስ ይሄን ለቋል NASA check it after the photo
Показати все...
🔔✝ ከመምህራን የማንን ትምህርት ማግኘት ይፈልጋሉ?👇 ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ምሕረተአብ አሰፋ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ዘበነ ለማ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ሄኖክ ኃይሌ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ዮርዳኖስ አበበ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 አባ ገብረ ኪዳን ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ያረጋል አበጋዝ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር እዮብ ይመኑ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መምህር ገብረ እግዚአብሔር ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መምህር አባ ገብረ ኪዳን ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ 🔗የሁሉንም መምህራን ትምህርት ለማግኘት🔔 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
Показати все...
👍 1
ትምህርቶችን ለማዳመጥ
Показати все...
ሀ/ አሥራት
ለ/ ምፅዋት
ሐ/ መስጠት
መ/ ማካፈል
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ምን አይነት መዝሙሮችን ይፈልጋሉ?👇👇👇
Показати все...
ቆየት ያሉ ዝማሬዎች
አዳዲስ ዝማሬዎች
የንስሐ መዝሙሮች
የቸብቸቦ መዝሙሮች
ሁሉንም በአንድ ላይ
Показати все...
የአርማትያስ ዮሴፍ
ስምኦን ጴጥሮስ
አማለቄ
አካዝያስ
መልስ የለም
ንጉሡ ካሌብ                          መናኙ ንጉሥ ኢትዮጵያዊ የዛሬን አያድርገው እንጂ ታላቋ ሀገራችን ኢትዮጵያ ቀድሞ እጅግ የከበሩና የተፈሩ የገነኑና የጀገኑ ታላላቅ ነገሥታት ነበሯት እኒህ ነገሥታትም እነሱ ጀግና ሁነው ሀገሪቱንም ያጀገኑ እነሱም የተፈሩ ሁነው ሀገሪቱንም ቤተክርስቲያኒቱንም በተለያዩ ዓለማት እንድትፈራ እንድትከበር ያደረጉ ከዓለም በፊት ሰልጥነው ዓለምን ያሰለጠኑ ጀግና ጀግና ነገሥታት ነበሯት ለምሳሌ እንኳ የተወሰኑትን ብናነሳ እነቅዱስ ላሊበላን እነቅዱስ ሐርቤን የመሰሉ ጻድቃን ነገሥታት እነይምርሀነ ክርስቶስን የመሰሉ ንጽሕናን ከድንግልና ድንግልናን ከንግሥና ጋር አስተባብረው ይዘው የተገኙ ነበሩ በዓለም ታሪክ ያልሞተ ንጉሥ የለም። ኢትዮጵያ ሀገራችን ግን እስካሁን ያልሞተ በንጽህና በቅድስና ኖሮ ወደ ብሔረ ሕያዋን የተነጠቀ ጻድቅ ንጉሥ ያላት ቅድስት ሀገር ናት  እርሱም ቅዱስ ነአኩቶ ለአብ እንደሆነ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ይነግሩናል እና ከእነዚህ ነገሥታትም መካከል በተለይ ከአክሱም ከነገሡት ነገሥታት በኃይሉም በሃይማኖቱ ጽናትም እጅግ የታወቀው አንዱ ንጉሡ ካሌብ ነው ንጉሡ ካሌብ ከጌታችን ልደት በኋላ በአምስት መቶ አመተ ምሕረት በናግራን ሀገር በክርስቲያኖች ላይ ከባድ መከራ የአይሁድ ንጉሥ ፊንሐስ እንደሚያደርስባቸው በሰማ ጊዜ እጅግ በጣም አዘነ አዝኖም አልቀረ ስለ ክርስቲያኖች መጨፍጨፍ መንፈሳዊ ቅንዓት ቀንቶ ሊዘምት አሰበ ግን የእግዚአብሔር ፈቃድ መሆኑንና አለመሆኑን ለማወቅ ወደ ቤተ ክርስቲያን ሂዶ ወደ መሠዊያው ገብቶ ፈቃደ እግዚአብሔር መሆኑን ተረድቶ ሠራዊቱን አስከትሎ ወደ ናግራን ዘምቶ ፊንሐስን ገሎ የናግራንን ክርስቲያኖች ነጻ አውጥቶ ጠላቶችን ደምስሶ ካጠፋቸው በኋላ ወደ ቤተ መንግሥቱ ተመልሶ መጥቷል ። ድሮ ድሮ ክርስቲያኖች ሲጨፈጨፉ እንኳን ጳጳሱ ንጉሡም ምታ ነጋሪት ክተት  ሠራዊት ብሎ ለሕዝብ ነጻነት ይዘምታል አሁንማ እንኳን ከሌላ ሀገር ሂዶ ሊያድን ይቅር ከቤቱ ከደጃፉ በእየለቱ በእየሰዓቱ ስንቱ እየተጨፈጨፈ እንደ ፋሲካ በግ እየታረደ ባላየ ባልሰማ የራሱ ወንበር ካልተነካ አይሰማም።ከዚህ በኋላም ንጉሡ ይህን ኃይል ለሰጠው ጌታ ውለታው ምን ይሆን ብሎ ለእግዚአብሔር የሚገባ የሚሰጠው ውለታ ቢያጣ ለእግዚአብሔርማ ነፍስና ሥጋዬን እጅ መንሻ አድርጌ ከመስጠት በቀር ሌላ ምን እከፍለዋለሁ ብሎ በማሰብ ንግሥናውን በመናቅ እኔ እስካሁን የሥጋዊ ነገሮች ንጉሥ ነበርኩ ከእንግዲህ በኋላ የምናኔ ንጉሥ ነው ምሆነው በማለት ቤተመንግስቱን ለቤተ መንግስት ናፋቂዎች አስረክቦ የቅዱስ ጳውሊን የቅዱስ እንጦንስን መንገድ በመከተል ገዳም ገብቶ በጾም በጸሎት ተወስኖ ገዳማዊ ሕይወትን ሲያጣጥም ኖረ የንግስና ዘውዱንም ከእንግዲህ በኋላ የኔ ዘውድ የቀራንዮው በግ አክሊለ ሦክ በራሱ ላይ ደፍቶ አክሊለ ሰማዕት የተባለ ክርስቶስ እንጂ ይህ በነገሥታት እራስ ላይ ያለው ድሀ የሚበድል ፍርድ የሚያጓድል አደለም ብሎ የንግሥና ዘውዱን በእውነት ለሚፈርደው በቅን ለሚገዛው ለጌታየ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይገባል ብሎ ወደኢየሩሳሌም ወስዶ ከጌታችን መቃብር ላይ እንዲያስቀምጡለት አደረገ እሱም እሱም ገዳም ገብቶ ብዙ ዘመን ከኖረ በኋላ በዛሬዋ እለት ግንቦት 20 ቀን እንዳረፈ ግንቦት 20 የሚነበበው የቤተክርስቲያናችን ስንክሳር ይነግረናል እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለቅድስት ቤተክርስቲያናችን ለርትእት ሃይማኖታችን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንዲሁም ለመላው ሕዝባችን እንደ መናኙና እንደ ጻድቁ ካሌብ ያለ ለሕዝቡ የሚሞት ንጉስ ያስነሣልን    🙏 🙏 🙏 ከጻድቁና ከመናኙ ንጉሥ በረከትና ረድኤት ይክፈለን                                   ERMIYAS                            ✍️ ✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿✨✨🌿✨🌿✨🌿✨✨🌿✨🌿✨✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿🌿🌿
Показати все...
👍 5 3👏 2🥰 1
Показати все...
ሀ/ አሥራት
ለ/ ምፅዋት
ሐ/ መስጠት
መ/ ማካፈል