205
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
00:17
Відео недоступнеДивитись в Telegram
Almaza part 2 begugut sitebek yeneberw
Or D😂
1.36 MB
✅ በ11 አመቱ የፊዚክስ ዲግሪ ያገኘው ህጻን ኳንተም ፊዚክሰን ተጠቅሜ ሞትን አሸንፈዋለሁ ብሏል
በቤልጂየም ኦስተንድ ከተማ የተወለደዉ የ11 አመቱ ህፃን ላውረንት ሲመንስ አንትወርፕ ከተባለ ዪኒቨርሲቲ የመጀመርያ ዲግሪውን በፊዚክስ በከፍተኛ ማዕረግ መመረቁን የሀገሬዉ ጋዜጣ ዲ ቴሌግራፍ ዘግቧል።
"ትንሽ መሆኔ ግድ አይሰጠኝም፤ ለኔ ሁሉም ነገር ዕውቀትን ስለማግኘት ብቻ ነው" የሚለዉ ሲመንስ የሰዉነት የአካል ክፍሎችን በሜካኒካል አካሎች በመተካት ሞትን ማሸነፍ አንደሚፈልግ ይናገራል፡፡
ይህ አስገራሚ ህጻን ኳንተም ፊዚክሰን በመተግበር ዘላለም የመኖር ህልም አለዉ "ይሄን ለማሳካት ደግሞ ሁለት አስፈላጊ ነገሮች አሉ፤ ዕውቀት ማግኘት እና ያንን ዕውቀት መጠቀም ናቸው፤ ይህንንም ለማድረግ በአለም ላይ ካሉ ስመጥር ባለሙያዎች ጋር በቅርበት በመስራት ምን እንደሚያስቡ ማወቅ እፈልጋለው" ማለቱ በዘገባዉ ተካቷል።
ህፃኑ ሲመንስ ከታዋቂ ባለምጡቅ አእምሮ (ጂኒየስ) ባለቤት ከአንስታይን ጋር የሚወዳደር የ145 አይ ኪው ባለቤት መሆኑም ተዘግቧል። ሦስት ዓመት ዓመት የሚፈጀዉን ዲግሪ ኮርስ በአንድ ዓመት ውስጥ ያጠናቀቀዉ ሲመንስ በክፍል ካሉ ተማሪዎች ከፍተኛዉን ዉጤት ማስመዝገቡም ብዙዎችን አስገርሟል፡፡
©Dotcom tv show
═════❁✿❁ ═══════
@oursmood
Оберіть інший тариф
На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.