cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ⓓⒶⓇⓀⒺ ⓜⓞⓞⓝ💔💔

Well come to this channel In this channel post #lovely -pic #tik-tok &#poem፨ #cover-music #memes & joke #new-music #bad pic any #croos @selina5go ✖ don't leav &lift pls this comment @mira1321

Більше
Ефіопія12 412Амхарська10 220Блоги30 531
Рекламні дописи
206
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ከፍቶኛል ስላት ምስክር አምጣ የምትል ቺክ ጠብሼ ተሰቃየሁ እኮ😏🤷‍♂️ #እደሩልኝ 😘 @pain_killerrs
Показати все...
#ሰልፉ_ተራዝሟል " ቅዱስ ሲኖዶስ ምንም እንኳን የአቋም ለውጥ ባያደርግም ትላንት በነበረው ውይይት መንግሥት የቤተክርስቲያናችንን ጥሪ በመቀበል የቤተክርስቲያናችንን ችግር ለመፍታት #በመስማማቱ  ነገ ሊደረግ የታሰበው ሰላማዊ ሰልፍ መራዘሙን አሳውቋል። በትናትናው ዕለት ከመንግሥት ጋር ባደረግነው ውይይት መንግሥት የቤተ ክርስቲያኒቱን አቋም ሙሉ በሙሉ የተቀበለ ቢሆንም ይህንን ለማስፈጸም የሚያስችል የአፈጻጸም የድርጊት ጊዜ የሚያስፈልግ በመሆኑ እሁድ የካቲት ፭ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም እንዲካሔድ የተወሰነው ሀገር ዓቀፍ እና ዓለም አቀፍ የአደባባይ ሰላማዊ ሰልፍ ለተወሰነ ጊዜ እንዲራዘም ቅዱስ ሲኖዶስ ወስኗል፡፡
Показати все...
00:40
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ሼር
Показати все...
5.11 MB
01:09
Відео недоступнеДивитись в Telegram
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Показати все...
6.72 MB
00:29
Відео недоступнеДивитись в Telegram
እዚ ውስጥ አለመገኘት አለመታደል ነዉ እውነት😍😍😍😍 #Share #share Join our channel 👇👇 https://t.me/pk_photographyy  
Показати все...
c3108e0b0ceb476295d1d6cff85e32c8.mp49.00 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
1 , ኦርቶዶክስ ነኝ የሚልና ማዕተብ ያሰረ በሙሉ ቢያንስ ለ20 ሰው የግዴታ ሼር ያድርግ በሁሉም social media ለተዋህዶ ልጆች ሁሉ መድረስ አለበት። ሀላፊነታችሁን የማትወጡ የተዋህዶ ፀር እናንተ ናችሁ። 2, ልቦና ማስተዋል ያላቹና እንደ አብዛኛው የተዋህዶ ልጆች ቸልተኛ ያሎናችሁ የተዋህዶ ልጆች ደሞ ጦማሩን በአግባቡ አንብቡና አስተዋይ እና ለሀይማኖቱ የሚቀና ሰው የሚደርገውን አድርጉ። 👉?ማስጠንቀቂያና ማሳሰብያ👉በምንም ተአምር የተዋህዶ ልጅ ሆኖ ሼር የማያደርግ እንዳይኖር የእውነት ቸልተኞች ሆይ አደራ የኅልውና ጉዳይ ነው በእግዚአብሔር ስም ተይዛችኋል ይህን ባታደርጉ የቤተክርስቲያን ጠላቶቿ ናችሁ !!!
Показати все...
4_5897963221033159768.docx0.16 KB
ነጭ ለብሰው ፎቶ ለሚለጥፉ የበታችነት ስሜት ለሚያሰቃያቸው ሰዎች መልስ መስጠትህን ተው! ምክንያቱም እንክርዳድን እንክርዳድ መሆኑን ደጋግመህ ስለነገርከው ስንዴ ሊሆንልህ አይችልምና !!
Показати все...
መኖር ማለት ማግኘት አይደለም፣ መኖር ማለት ማጣትም አይደለም፣መኖር ማለት በሀብት የተጥለቀለቀ  ጎጆ መቀየስም አይደለም፣መኖር ማለት በንፁህ ህሊና ከራስ አሳልፎ ለሌሎች ማሰብ ነዉ።
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.