uk
Feedback
Dagi ለፍቅር 🫶

Dagi ለፍቅር 🫶

Відкрити в Telegram

Welcome to @dagi ለፍቅር Channel☃️ 👉profile picture 🌌🌲🎄 👉dance video🆔 👉music arogm adisum 🔉 ⏪⏩🎄❄️ 👉 @mymotto1 joni 👈 🎄🎄 👉tik tok 🇪🇹☃️⛄️ 👉yabd pic💑❄️❄️ 👉no tata just fata balu😍 👇❄️☃️ channel create @dagi1next

Показати більше
2 606
Підписники
-224 години
-97 днів
-5430 день
Архів дописів
እስከዛሬ የሰራህው ስህተቶች⚠️ ባይኖሩ አሁን ያለህን የተሻለ ማንነት አታገኘውም ነበር 🙌🏼❤️‍🔥
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳe📲📱                  ❗️ሼር እንዳትረሱ

ወተት 🥛 ነጭ ስለመሆኑ ወተቱን ካላሳየሀቸው👁 በስተቀር የማይገባቸው  ሰዎች 👱‍♀ 🧑አሉ 🙌
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳe📲📱                  ❗️ሼር እንዳትረሱ

ሰላምዊ እንቅልፍ የሚሰጥህ አልጋው ሳይሆን የህሊናህ ሰላም ነው . . . !

ሁሉን ለእግዚአብሔር አሳልፎ ከመስጠት በላይ የሚገኝ ሰላም የለም!🙏

አምላኬ መጨረሻዬን አሳምርልኝ🙌

💔 አንዱ ዘንድ ውድ ነኝ ብለህ ባሰብክ ቁጥር የምትረሳ እና የምትተው መሆንክን እያስብክ ኑሮህን ቀጥል
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ📲              

Repost from N/a
እኔ ግን " ሁሉም ያልፋል" የሚባል ቃል እጠላለሁ .... 🤩🗣️፦ ለምን? ልክ ነውኮ "ሁሉም ያልፋል.... አይ! አይ!... አንቺ ሚስቴ ከመሆን አታልፊም😍🤩🫀
እኔ ግን "
ሁሉም ያልፋል" የሚባል ቃል እጠላለሁ ....
🤩🗣️፦ ለምን? ልክ ነውኮ "ሁሉም ያልፋል.... አይ! አይ!... አንቺ ሚስቴ ከመሆን አታልፊም😍🤩🫀

ሁሉን ለእግዚአብሔር አሳልፎ ከመስጠት በላይ የሚገኝ ሰላም የለም!🙏

የሰው ልጅ የሀዘኑ ክምችት ስላልታየ ብቻ ድንገት በመጣችለት ደስታው ላይ አትመቀኝበት
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ📲                ❗️ሼር &❤️ እንዳትረሱ

ሙሉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ብልፅግናን እና ሌሎች ፓርቲዎች ሊመርጥ ነው እኔ ግን አንቺን መርጫለው🥹🫣

ምንም ነገር አይዘወትርም ብሎ ለሚያምን ሰው‥ ህይወት ውብ ናት ።
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ📲                ❗️ሼር &❤️ እንዳትረሱ

አንድ ጀነራል እራሱን እንዲ ሲያጠፋ😭💔

🗣፡ ከአባትሽ ምኑን ትወጂለታለሽ ሲሉኝ እኔም ፡ መኖሩን🫀🤎

እንኳን መተውኝ ሲስሙኝ መልሼ ካልሳምኩ ብድር ያለብኝ ሚመስለኝ ልጅ ነኝ 🥺😔

በእሁድ እና በሰኞ መሀከል ግን የሆነ ቀን ቢኖር 👩🏻‍🦽‍➡️

ማንም ማንም አያገባውም አይመለከተውም Keep it To Your Self እና Stop Judging Your People get a Life.! እንዳይፈረድብህ አትፍረድ ነው ነገሩ በቃ አታወሳስበው Papi
ማንም ማንም አያገባውም አይመለከተውም Keep it To Your Self እና Stop Judging Your People get a Life.! እንዳይፈረድብህ አትፍረድ ነው ነገሩ በቃ አታወሳስበው Papi ✌️🏽
ቀኃስ ንጉሳችን ⚡️ RASTAFARI

ሁሉም ልፋቶቼ ላይ ተስፋ መቁረጥ ስጀምር i don't need any motivation or person who treat me I'm just thinking ከሰው በታች እንዳልሆንባት ብላ ደፋ ቀና እያለች ስላሳደገችኝ እናቴ❤️‍🩹

I texted her "sefersh negn eko" and she said "enjoy ur vacation😁" 💔👍🗿🗿

ትልቁ Level up ማለት ሰውን ማስረዳት ማቆም ነው። Whatever they think, it's fine. እኛ ሰላም ከሆንን በቃ!.