cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

O££icial Ŕêdiňä🤩

This channel 👉 in This channel 👈 #✨Coupl pic💏📸 #✨Music🎤🎧🎶 #✨HBD pic🎊🎂🍭 #✨Azg meme🤣😂 #✨ጥቅሶች🤩🥰 #✨All pic🤗💫 Me ↪️ #Cross @Redinawit12 Zena feta bcha uffff 😍😘 Plzzz join😍😍😍

Більше
Рекламні дописи
299
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

00:18
Відео недоступнеДивитись в Telegram
እናቴ 21 😍😍🙏
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🙏🙏🙏
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Repost from N/a
🌺ሳይኮሎጂ #ክፍል 2 💊🥀 ወንድ ልጅ ብዙ የሚተኛ ከሆነ ውስጡ አዝኗል😔 🥀 በትንሽ ነገር የሚናደድ ከሆነ ፍቅር❤️ፈልጎ ነው 🥀ዝምታን የሚያበዛ ከሆነ ደግሞ ብቸኛ ነው😓 🥀በብዛት እንባ🥺 የሚተናነቀው ከሆነ ልቡ ንፁህ ነው #part3 #ይቀጥላል ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ 🌹@Broken_Qoutes🌹 🥀@Broken_Qoutes🌹 🥀@Broken_Qoutes🥀 🥀@BROKEN_QOUTES🥀 #እውነተኛ_ስሜት_ለአፍቃሪዎች_ብቻ
Показати все...
Repost from N/a
🌺ሳይኮሎጂ #ክፍል 1 💊🥀ሳይኮሎጂ እንደሚለው ከሆነ ሴት ልጅ ከራቀች ችላ ካላችክ ጠልታሃለች ማለት ሳይሆን 🤷‍♂ ጎድተሃታል ማለት ነው #part2 #ይቀጥላል ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ 🌹@Broken_Qoutes🌹 🥀@Broken_Qoutes🌹 🥀@Broken_Qoutes🥀 #እውነተኛ_ስሜት_ለአፍቃሪዎች_ብቻ
Показати все...
✨ገብርኤል በሰማይ ገብርኤል በሰማይ ኤልሳቤጥ በምድር/2/ ይመሰክራሉ ድንግል ያንቺን ክብር/2/ ትፀንሺ ሲልክ በከበረ ዜና ይሁንልኝ አልሽው ትውልድ እንዲፅናና ከገብርኤል ሰምተው መላዕክቱ ሁሉ ለበጉ ማደሪያ ክብርን ይሰጣሉ ብፅሂት እንላለን እኛም አደግድገን የራማውን ልዑል አብነት አድርገን አዝ ======= ስርሽ በምድር ነው ሀረግሽ በሰማይ ንፁህ መሶበ ወርቅ የተመላሽ ሲሳይ የማህፀንሽ ፍሬ በላነው ጠጣነው በኤፍራታ ሰምተን በዱር አገኘነው የተሰወረውን መና በልተነዋል ከተመረጡት ጋር ብፅሂት ብለናል አዝ ======= ከተፈጥሮ በላይ ፅንስን ያዘለለ የእሳት ምሰሶ ባንቺ ተተከለ የእግዚአብሔር ሀገሩ የእንጀራ ቤታችን ምንኛ ድንቅ ነው ክብርሽ እናታችን ብፅይት እንላለን እኛም አደግድገን ቅድስት ኤልሳቤጥን አብነት አድርገን አዝ ======= ተወልዶ በግርግም ተኝቶ ስላዪት ሰዉና መላዕክት አብረው አከበሩት የጥሉ ግርግዳ በልጅሽ ፈረሰ በዳግማዊት ሄዋን የአዳም ዘር ተካሰ እጅ እንነሳለን ሁነን በትህትና ክብርሽን መመስከር ክብራችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ††† Join @redutaa
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
Показати все...
አይችልም አይችልም አይችልማ አንቺን አጥቶ መኖር አይችልማ ልበል አንዴ ልበል ንግስቴ አንዴ 🥀❤️🥀❤️🥀❤️🥀 ♫︎
Показати все...
#nafkote🥺🥺🥺😞 😊😊🥺🥺😍😍💔😘😭
Показати все...