cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Hawassa Freshman

Welcome to Hawassa University . Freshman Student's information center

Більше
Рекламні дописи
1 380
Підписники
+324 години
+367 днів
+11030 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

#Update Remedial Exam Result has been released. To See your result use the following website. https://result.ethernet.edu.et/remedial/result |Hawassa Freshman
Показати все...
👍 3
#Update Remedial Exam Result has been released. To See your result use the following website. https://result.ethernet.edu.et/remedial/result
Показати все...
Repost from HU Charity Sector
የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት በጎ አድራጎት ዘርፍ ለተመራቂ ተማሪዎች እውቅና ሰጠ በቀን 22/11/2016 ዓ.ም ትናንት ከሰዓት በነበረው ፕሮግራም ላይ  ዘረፉ  ባዘጋጃቸው ስራዎች ላይ ንቁ ተሳትፎ ለነበራቸው እጩ ተመራቂ ተማሪዎች ሰርተፍኬት ተበርክቷል። የ2016 ተመራቂ ተማሪ እና የዘርፋ ዋና ተጠሪ የሆኑት አሰበ ፍቃዱ በመክፈቻ ንግግራቸው እንደተናገሩት ለተሰሩት ስራዎች ምስጋናቸውን ገልፀው ዛሬ ላይ ለመድረስ ብዙ ተግዳሮቶች እንደነበሩም አንስተዋል። ጅማሮውን በይርጋለም በሚገኘው "ጣሊታ" የህፃናት ማሳደጊያ ከ(Rvc Club) ጋር በመሆን ጉብኝት በማድረግ የጀመረው ዘርፉ በተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራዎች ሲሳተፍ ቆይቷል። በቀጣይም እንዲህ አይነቱ ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉም ገልጸዋል። አያያይዘውም በቀጣይነት ለሚሰሩ በጎ ስራዎች በተቀናጀ መልኩ ከሜሪጆይ ተቋም ጋር የውል ስምምነት መደረሱን አስረድተዋል። በፕሮግራሙ ላይ የታደሙት የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች አገልግሎት ዲን አቶ አስማማው ደምሴ እንደተናገሩት በ2016 በበጎ አዲራጎት ዘርፍ ከተሰሩ ስራዎች መካከል ጎዳና ላይ ባሉ ልጆች ላይ የተሰራው ስራ ዋነኛው ነው ያሉ ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ በተማሪዎች መመገቢያ ካፍቴሪያዎች የሚሰሩ ሰራተኞችን የማሳረፍ ስራ አንዳንድ ተግዳሮቶች ቢኖሩም በአራቱም ዙር የተሰራው የሚበረታታ ተግባር መሆኑን በመግለጽ ንቁ ተሳትፎ የነበራቸውንም የዘርፉ አባላትን አመስግነዋል። በ2006 ባች እንደ ኒው ጀነሬሽን አይነት ክለቦች ላይ ንቁ ተሳትፎን ነበረን ያሉ ሲሆን እንዲህ አይነት ተግባር በታሪክ የሚቀመጥም ነው ብሏል። አክለውም እንዲ አይነት በጎስራዎች በምንሄድበት ቦታ ሁሉ ተጠናክረው መቀጠል እንዳለበት አሳስበዋል። ✍️ዘጋቢ: ዳንኤል አንተነህ | የተማሪዎች መማክርት | የበጎ አድራጎት ዘርፍ
Показати все...
👍 1
Recommended Free online courses with certificates.👇👇 1, Digitaldefynd.com 2,mindlustur.com 3,freecodecamp.com 4,https://www.classcentral.com/collection/free-certificates 5,https://alison.com/certificate-courses #Rachawassa #opportunities #online trainings #ISD
Показати все...
Online courses with Free Certificates | Class Central

1000s of courses with free certificates from Harvard, Stanford, Google, Microsoft, LinkedIn Learning, IBM, and many more.

🌎 የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጂኦሎጂካል ሶሳይቲ - GSHU 🌎 በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጂኦሎጂካል ሶሳይቲ GSHU የሶሳይቲው መስራች እና ተመራቂ ተማሪዎች የሽኝት ፕሮግራም በሰኔ 10 ቀን 2016 ዓ.ም ተካሄደ። በእለቱ ከታደሙ ታዳሚዎች መካከል የጂኦሎጂ ት/ት ክፍል ኃላፊ ወ/ሮ ጽጌሬዳ አያሌው፡ የት/ት ክፍሉ መምህር ወጌኔ ጣለልኝ፡ መምህር አለማየሁ ቱሬ እና የክበቡ አባላት ይገኙበታል። ክበቡን ከመመስረት እና ከተመሰረተበት ጊዜ አንስቶ አሁን ያለበት እንዲደርስ ብሎም በአጭር ጊዜ ውስጥ ስኬታማ ጉዞ እንዲያደርግ በተለያይ መንገድ ሲያገለግሉ የቆዩ የክበቡ አመራሮችን ስላበረከቱት አስተዋጽኦ በማመስገን ተተኪ የክበቡ ስራ አስፈጻሚ አባላት ትውውቅ ተደርጓል። እነዚህ ተተኪዎችም ክበቡ አሁን ካለበት ደረጃ ባላቸው የስራ ጊዜ ከፍ እንደሚያደርጉ ቃል በመግባት ተረክበዋል። የትምህርት ክፍሉ ሀላፊ ክበቡ ተተኪ ስራ አስፈጻሚዎችን በማግኘቱ ከዚህ በፊት የተሰሩ ስራዎችን ብሎም የተሻለ መስራት እንደሚችል በመግለጽ የተሰማቸውን ደስታ ገልጸዋል። በመጨረሻም ለተመራቂ የክበቡ አባላት እና ስራ አስፈጻሚዎች የማበረታቻ የእውቅና ሰርትፊኬት ተበርክቶላቸዋል።
𝚄𝚗𝚎𝚊𝚛𝚝𝚑𝚒𝚗𝚐 𝚝𝚑𝚎 𝚙𝚊𝚜𝚝, 𝚂𝚑𝚊𝚙𝚒𝚗𝚐 𝚝𝚑𝚎 𝚏𝚞𝚝𝚞𝚛𝚎
Geological Society of Hawassa University Follow us: Telegram | Facebook | Instagram #GSHU #WellGoProgram #GCStudents #Geology #HawassaUniversity #Geoscience
Показати все...
👍 1
🌎 የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጂኦሎጂካል ሶሳይቲ - GSHU 🌎 በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጂኦሎጂካል ሶሳይቲ GSHU የሶሳይቲው መስራች እና ተመራቂ ተማሪዎች የሽኝት ፕሮግራም በሰኔ 10 ቀን 2016 ዓ.ም ተካሄደ። በእለቱ ከታደሙ ታዳሚዎች መካከል የጂኦሎጂ ት/ት ክፍል ኃላፊ መ/ሮ ጽጌሬዳ አያሌው፡ የት/ት ክፍሉ መምህር ወጌኔ ጣለልኝ፡ መምህር አለማየሁ ቱሬ እና የክበቡ አባላት ይገኙበታል። ክበቡን ከመመስረት እና ከተመሰረተበት ጊዜ አንስቶ አሁን ያለበት እንዲደርስ ብሎም በአጭር ጊዜ ውስጥ ስኬታማ ጉዞ እንዲያደርግ በተለያይ መንገድ ሲያገለግሉ የቆዩ የክበቡ አመራሮችን ስላበረከቱት አስተዋጽኦ በማመስገን ተተኪ የክበቡ ስራ አስፈጻሚ አባላት ትውውቅ ተደርጓል። እነዚህ ተተኪዎችም ክበቡ አሁን ካለበት ደረጃ ባላቸው የስራ ጊዜ ከፍ እንደሚያደርጉ ቃል በመግባት ተረክበዋል። የትምህርት ክፍሉ ሀላፊ ክበቡ ተተኪ ስራ አስፈጻሚዎችን በማግኘቱ ከዚህ በፊት የተሰሩ ስራዎችን ብሎም የተሻለ መስራት እንደሚችል በመግለጽ የተሰማቸውን ደስታ ገልጸዋል። በመጨረሻም ለተመራቂ የክበቡ አባላት እና ስራ አስፈጻሚዎች የማበረታቻ የእውቅና ሰርትፊኬት ተበርክቶላቸዋል።
𝚄𝚗𝚎𝚊𝚛𝚝𝚑𝚒𝚗𝚐 𝚝𝚑𝚎 𝚙𝚊𝚜𝚝, 𝚂𝚑𝚊𝚙𝚒𝚗𝚐 𝚝𝚑𝚎 𝚏𝚞𝚝𝚞𝚛𝚎
Geological Society of Hawassa University Follow us: Telegram | Facebook | Instagram #GSHU #WellGoProgram #GCStudents #Geology #HawassaUniversity #Geoscience
Показати все...
🔆Calling All Geoscience Enthusiasts! 🌍 Join the Geological Society of Hawassa University (GSHU) for our exciting WellGo Program! 🗓️ Date: Monday 10/10/2016EC ⏰ Time: 7:30LT This special event features: •Guest speaker: From the department of Geology • Certificate Program: In recognition of their dedicated contribution for our GC leaders and members • Academic Year Recap: Join us for a close-up look at GSHU's highlights and achievements from this past academic year • New Executive Announcement: Get ready to meet the new leaders who will be guiding GSHU into the future Don't miss this chance to connect with the GSHU community, learn about upcoming initiatives, and celebrate our shared passion for geology!
𝚄𝚗𝚎𝚊𝚛𝚝𝚑𝚒𝚗𝚐 𝚝𝚑𝚎 𝚙𝚊𝚜𝚝, 𝚂𝚑𝚊𝚙𝚒𝚗𝚐 𝚝𝚑𝚎 𝚏𝚞𝚝𝚞𝚛𝚎
Follow us: Telegram | Facebook | Instagram #GSHU #WellGoProgram #GCStudents #Geology #HawassaUniversity #Geoscience
Показати все...
👍 1
Repost from N/a
ከላይ በተያያዘው ሊስት የተጠቀሳችሁ ተማሪዎች በቦታ እጥረት ምክያት ለክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ያልተመዘገባችሁ በመሆናችሁ ክፍት ቦታ ሲኖር ስለምትተኩ የፊታችን ሰኞ ከቀኑ 8፡00 በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ እንድትገኙ እናሳስባለን። የዋናው ጊቢ የተማሪዎች መማክርት | HU Student Council Official
Показати все...
Summer Volunteers Not Registered.xlsx0.11 KB
Repost from N/a
——— Summer Volunteers List ——— Find attached list for those who have registered for Summer Volunteers Program. 📌 የሰላም ሚኒስቴር ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመቀናጀት በ2016 በጀት ዓመት የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ፕሮግራም የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ስም ዝርዝር። ከላይ ባለው ሊስት የተካተታችሁ ተማሪዎች የፊታችን ሰኞ 10/10/2016 ከቀኑ 8፡00 ላይ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ኦሬንተሽን (Orientation) ስለተዘጋጀ በሰዓቱ አንድትገኙ እናሳስባለን። ‼️ተመራቂ ተማሪዎች ሆናችሁ ለተመዘገባችሁ ‼️ እንደሚታወቀው ምዝገባው ተመራቂ ተማሪዎችን እንደማይመለከት በግልጽ ተቀምጧል ነገር ግን አንዳንድ ተመራቂ ተማሪዎች የመታወቂያ ቁጥር በመቀየር እና 3ኛ አመት በማለት የተመዘገባችሁ ለይተናል። ለምሳሌ ያክል፦ Abayneh Dagano Negash Yohannes Esubalew Gebeyehu Esubalew Kindu G/Hiwot Kassa Mulusew Damtie Tesega Shimelis Tsegaw Tamene ናቸው። አንዲህ አይነት ተማሪዎች ስማችሁ እንደሚሰረዝ እና አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ ሌላም እርምጃ እንደሚወሰድባችሁ ከወዲሁ ልናሳዉቃችሁ እንወዳለን። የዋናው ጊቢ የተማሪዎች መማክርት | HU Student Council Official
Показати все...
Summer Volunteering Main Campus.xlsx0.18 KB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
💫Wishing you a blessed Eid-ul-adhha filled with laughter, joy, and precious moments with family and friends. Eid Mubarak!✨ #EidAladhha #joyfulcelebration #tcu_hawassa 👉🏼https://t.me/tcuhawassa
Показати все...
🥰 1
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.