cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Abu Muhammed

ቁርዓን እና ሀዲስ

Більше
Рекламні дописи
1 033
Підписники
+524 години
+87 днів
+6630 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Показати все...

ዓሹራን የመጾም ትሩፋት 🔅ቡኻሪይ እንደዘገቡት ዐብዱሏህ ኢብን ዐባስ ረዲየሏሁ ዐንሁ የዓሹራን ጾም አስመልክተው ሲናገሩ የሚከተለውን ብለዋል (ነቢዩም ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለ እንደ ዓሹራ ቀንና እንደ ረመዷን ወር ሆን ብለው <በጉጉት ጠብቀው> ሲጾሙ አይቻቸው አላውቅም! ) ብለዋል ነቢዩም፥ ( የዓሹራ ቀን ጾም ያለፈውን ዓመት ወንጀል ያስምራል(ያስሰርዛል) ብዬ አሏህ ላይ ተስፋ አደርጋለሁ ) ብለዋል። 🔅አንድን ቀን በመጾም የዓመት ወንጀል መማር ለሙእሚኖች ታላቅ የአሏህ ሱብሓነሁ ወተዓላ ስጦታ ነው እድሉም ለሁሉም ክፍት ነው መሽቀዳደም እና መወዳደር ያማረው ሰው በሙሉ እንዲህ አይነቱ የኸይር ስራ ሜዳ ላይ ይሽቀዳደም! 🔅የዓሹራ ቀን ጾም ያለፈውን ዓመት ወንጀል ያስምራል ያሰርዛል በቀላል ስራ ይህን የሚያህል ምንዳ የሚገኝ ሆኖ ሳለ ብዙ ለአኼራቸው ግድ የለሽ የሆኑ ሰዎች እድሉን ችላ ሲሉ እንመለከታለን፤አዱኒያዊ ጥቅም ቢሆን ግን አይዘናጉም ነበር፤ አልፎም እድሉ ላይ በመሻማት ይፋጁ ነበር ግን {አብዛኞች የሰው ልጆች አያውቁም} አርሩም 6 ☄የዓሹራእ ጾም ሙሐረም ስንተኛው ቀን ላይ ነው?... የዓሹራእ ጾም ማለት የሙሐረም ወር 10ኛው ቀን ላይ ሲሆን ከፊቱ ወይም ከኋላው አንድ ቀን (9ኛውን ወይም 11ኛውን) ቀን ጨምሮ መጾም ይመረጣል ምክንያቱም ነቢዩ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ዓሹራን ሲጾሙና ሷሓባዎችም እንዲጾሙት በመከሯቸው ጊዜ አይሁዶች የሚያከብሩት ቀን እንደሆነ ለነቢዩ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ሲነግራቸው የሚከተለውን ብለዋል፤ ( አሏህ ካለ የሚመጣው ዓመት ላይ 9ኛውንም ቀን እንጾማለን ) ብለዋል ከዚህም በመነሳት ዑለማዎች ዘጠነኛውንም ቀን መጾም ሱና ነው ብለዋል። 🔅ከዓሹራ ጋር 9ኛውን ቀን መጾም ምክንያቶች አሉት ከነዚህም መሀል አንዱ 10ኛውን ቀን ብቻ መጾም ከአይሁዶች ጋር መመሳሰልን ስለሚያመጣ አንድ ቀን ጨምሮ መጾሙ ከነሱ ጋር መለያየትን ያስገኛል፤ ከጠመሙ ህዝቦች ጋር መመሳሰል በዲናችን ክልክል ከመሆኑ አንጻር እነሱን ለመቃረን ተብሎ ሸሪዓችን አንድን ነገር ማድረግ ሲከለክል ወይም ደግሞ ሲያዝ ሁሉ እናያለን ይህም ሆኖ ሳለ ግን ብዙ ሙስሊሞች አይሁድና ነሳራ ያደረጉትን ለማድረግ ሲሽቀዳደሙ እንመለከታለንል! 🔅ይህ በእንዲህ እንዳለ ምናልባት የቀን አቆጣጠር ላይ ስህተት ቢፈጠር እና የወሩ መግቢያ አሻሚ ቢሆን ሁለቱን ቀናት መጾም የዓሹራን ቀን ማግኘት ላይ እርግጠኛ ያደርጋል፤በላጩ 9 እና 10ኛውን ቀን መጾሙ ሲሆን ያልተመቸው ሰው 10 እና 11ኛውን ቀን መጾም ይችላል።እንዲሁ ዋናውን የዓሹራን ቀን ብቻ እንጂ ሌላ ተጨማሪ ቀን መጾም ያልቻለ ሰው ብቻውን መጾም እንደማይከለከል ዑለማዎች ገልጸዋል። 🔅ጁሙዓ ወይም ቅዳሜ ቀንን ለብቻው (ከፊት ወይም ከኋላ አንድ ቀን ሳይጾሙ) ነጥሎ መጾም እንደማይቻል በሐዲሶች የተገለጸ ሲሆን አጋጣሚ ዓሹራ ጾም በጁሙዓ ወይም ቅዳሜ ዕለት ቢሆን መጾም አይከለከልም። 🔅ዓሹራ ጾም ብቻ ሳይሆን ሌሎችም እንደ ቀዷ ወይም የነዝር (ስለት) እና መሰል ምክንያት ያላቸው ጾሞችንም መጾም አይከለከልም። ☄ዓሹራን መጾም የቱን ወንጀል ነው የሚያስምረው? ዓሹራን መጾም ያለፈውን ዓመት ወንጀል እንደሚያሠርዝ ጠቅሰናል ይህ ምህረት ጥቃቅን ወንጀሎችን ነው የሚመለከተው ወይስ ከባባዶችንም ጭምር? ይህን አስመልክተው ኢማም አንነወዊይ የሚከተለውን ብለዋል፤ " የዓረፋ ጾምም ይሁን የዓሹራ ሌሎችም ወንጀልን ያስምራሉ የተባሉ ኢባዳዎች ጥቃቅን የሚባሉ ወንጀሎችን በሙሉ ያሰርዛሉ ጥቃቅን ወንጀሎች የሌሉበት እንደሆነ በምትኩ መልካም ስራዎች ይመዘገቡለታል አላህ ዘንድም ያለው ደረጃ ይጨምራል ጥቃቅን ወንጀሎች የሌሉበት ሆኖ አንድ ወይም ከዛ በላይ ከባድ ወንጀል ያለበት እንደሆነ ወንጀሉን ያቀለዋል ብለን አሏህ ላይ ተስፋ እናደርጋለን" ☄ቀዷ ያለበት ሰው ዓሹራ መጾም ይችላልን? እንደ ዓሹራ ያሉ ሱና ጾሞችን ያለምንም ጥርጣሬ ለመጾም ያለብንን ቀዷ ፈጠን ብለን ማውጣቱ ይመረጣል።ቀዳውን ሳይጾም ወቅቱ የሚያልፍ የሱና ጾም የደረሰበት ሰው በቀጣይ ለቀዳ ሰፊ ጊዜ እስካለው ድረስ ፈርዱን ቀዳ ሳያወጣ ሱና ቢጾም ችግር አይኖረውም። 🔅ከዓሹራ ጋር በተያያዘ የሚፈጠሩ ቢድዓዎች  ታላቁ የዲን መሪ ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ ይህን በተመለከተ የሚከተለውን ጥያቄ ተጠየቁ "በዓሹራ ቀን ሰዎች ገላቸውን ሲታጠቡ፤ ሲኳኳሉ፤ሂና ሲቀቡ፤ልዩ ሰላምታ ሲለዋወጡና ሲጨባበጡ፤ልዩ ምግብም ሲሰሩ እና ልዩ ደስታ ሲደሰቱ ይታያል ይህ ነገር በሸሪዓችን መሰረት አለውን?" እሳቸውም ሲመልሱ {{ ይህን አስመልክቶ ከነቢዩ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም የተገኘ አንድም ሷሒሕ ሐዲስ የለም ሷሓቦቻቸውም ይህን አስመልክተው ያሉት ነገር የለም ቀደምት የዲን መሪዎችም አራቱም መሪዎች (ኢማም፥አቡ ሐኒፋ፣ማሊክ፣ሻፊዒ እና አሕመድ) ይሁን ሌሎችም ከነሱም ውጪ ያሉት ታዋቂ የሸሪዓ እውቀት ምንጭ የሚባሉ መጻህፍት ባለቤቶችም በዚህ ጉዳይ ከነቢዩም ይሁን ከሷሓቦች ወይም ከተከታዮቻቸው ምንም የዘገቡት ነገር የለም) ብለው መልሰዋል። 💥ከቢድዓ በመጠንቀቅ በዲኑ የተፈቀዱ ነገሮችን ብቻ በመስራት ወደ አላህ እንቃረብ! 💥የዘንድሮ (የ1446ዓ.ሂ) ዓሹራ የሚሆነው የፊታችን ማክሰኞ  (ከነገ ወዲያ) ሙሐረም 10  ሲሆን ከፊቱ ሰኞን ወይም ከኋላው ረቡዕን  መጾም ተገቢ ነው። ከ11ኛው ቀን ይልቅ ከፊት ያለውን 9ኛውን ቀን መጾሙ ተመራጭ ነው። በተለይ ዘንድሮ 9ኛው ቀን ዕለቱም ሰኞ  ስለሆነ ሰኞ ቀን የመጾምን ትሩፋትም ያስገኛል። ሁለት ቀን መጾም የሚከብደው ሰው 10ኛውን ቀን ብቻ መጾምም ይችላል። አላህ ይወፍቀን! ✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም @ዛዱል መዓድ 🔸 🔹 🔸🔹 🔸🔹🔸 http://t.me/ibnumuhame 🔸 🔹 🔸🔹 🔸🔹🔸 https://telegram.me/ahmedadem
Показати все...
Abu Muhammed

ቁርዓን እና ሀዲስ

1
የአሹራ ቀን ፆም ያለፈ የአንድ አመት ወንጀልን እንደሚያሰርዝ ነቢዩ ﷺ ተናግረዋል።  አልሃዲስ። ዘጠነኛውንም ቀን አብረን መፆም ይኖርብናል። ዘጠነኛው ቀን ያመለጠው ሰው ከአስረኛው ቀን በተጨማሪ አስራ አንደኛውን ቀን ጨምሮ መፆም ይኖርበታል። ስለሆነም ዛሬ ዘጠነኛውን ቀን ያልፆማችሁ ወንድም እህቶቼ ነገ ዋናውን እና አስረኛውን በተጨማሪም ከነገ ወዲያ አስራ አንደኛውን ቀን በመጨመር መፆም ይኖርባችኋል። በመልካም ስራ ላይም ሁሌም መተዋወስ ይኖርብናል። አሏህ ያግራልን። አሚን። http://t.me/ibnumuhame
Показати все...
Abu Muhammed

ቁርዓን እና ሀዲስ

1
የአሹራ ቀን ፆም ያለፈ የአንድ አመት ወንጀልን
Показати все...
Показати все...

1
የ26ኛው_ጁዝእ_የቁርኣን_ቂርኣት_071506395000_.amr4.97 MB
የአዱሩሱል_ሙሂመህ_ኪታብ_ቂርዓት_REC_0000244.amr6.46 MB
03:13
Відео недоступнеДивитись в Telegram
9.29 MB
02:50
Відео недоступнеДивитись в Telegram
7.07 MB
👍 1 1
ይህን የቴሌግራም ቻናል ጆይን በማለት እና በመቀላቀል ተጠቃሚ ይሁኑ ባረከሏሁ ፊይኩም http://t.me/ibnumuhame 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 http://t.me/ibnumuhame ▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼ http://t.me/ibnumuhame ▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾ የቲክቶክ ሊንካችንን ፎሎው ያድርጉ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 http://tiktok.com/@ibnumuhammed123 የግሩፑ ሊንካችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/iebrahim1445 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 http://t.me/ibnumuhame http://t.me/ibnumuhame http://t.me/ibnumuhame
Показати все...
Abu Muhammed

ቁርዓን እና ሀዲስ

1
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.