uk
Feedback
🫂ሰው ሁን ከሰውም ሰው️️

🫂ሰው ሁን ከሰውም ሰው️️

Відкрити в Telegram

until August 18/2021 ያለ አእምሮ ጤና ምንም ጤና የለም For Any Comment Inbox Me @umbeya

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу 🫂ሰው ሁን ከሰውም ሰው️️

Канал 🫂ሰው ሁን ከሰውም ሰው️️ (@ende_libe1) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 12 601 підписників, посідаючи 1 824 місце в категорії Психологія та 2 392 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 12 601 підписників.

За останніми даними від 30 квітня, 2025, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на 278, а за останні 24 години на 0, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 3.37%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 2.32% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 425 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 292 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 18.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
until August 18/2021 ያለ አእምሮ ጤና ምንም ጤና የለም For Any Comment Inbox Me @umbeya

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 18 березня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Психологія.

12 601
Підписники
Немає даних24 години
-117 днів
+27830 днів
Архів дописів
Repost from N/a
😍 በሀገራችን ቀዳሚ የሆነውን የ 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ✅ 😍 24 ሰዓት ከ እሁድ እስከ እሁድ ያልተሰሙ ትኩስ ስፖርታዊ መረጃዎችን ያገኙበታል 👇👇 ✅https:/
😍 በሀገራችን ቀዳሚ የሆነውን የ 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ✅ 😍 24 ሰዓት ከ እሁድ እስከ እሁድ ያልተሰሙ ትኩስ ስፖርታዊ መረጃዎችን ያገኙበታል 👇👇 ✅https://t.me/+GsISYDvdsE9mNDFkhttps://t.me/+GsISYDvdsE9mNDFk

Repost from Crypto signals
💎ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! ጥያቄዎቹ ቀላል ስለሆኑ ቶሎ ፈጥነው ገብተው በመመለስ የማሸነፍ እና የመሸለም እድሉን ይጨምሩ! 👉 https://t.me/addl
💎ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! ጥያቄዎቹ ቀላል ስለሆኑ ቶሎ ፈጥነው ገብተው  በመመለስ የማሸነፍ እና የመሸለም እድሉን ይጨምሩ! 👉  https://t.me/addlist/xUQiQFEShMQ4MzNk add yours  @jowaver

Repost from Crypto family
DSTV ቤት መሄድ ቀረረረረረ የፈለጉትን ጨዋታ በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ 👇 https://t.me/addlist/xUQiQFEShMQ4MzNk Add your channel @jowaver
DSTV ቤት መሄድ ቀረረረረረ የፈለጉትን ጨዋታ በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ 👇 https://t.me/addlist/xUQiQFEShMQ4MzNk Add your channel @jowaver

Repost from Crypto family
🔥 📶ነፃ ኢንተርኔት ፈላጊዎች የምትፈልጉ በ ሙሉ ይህን ቻናል ይቀላቀሉ።✅ 💸የ Http ወርሀዊ un limited file ይለቀቅበታል።🌐 🌐 የ ቴሌ ሰራተኞች አይተውት ከ መደለታቸው በፊት ይቀ
🔥 📶ነፃ ኢንተርኔት ፈላጊዎች የምትፈልጉ በ ሙሉ ይህን ቻናል ይቀላቀሉ።✅ 💸የ Http ወርሀዊ un limited file ይለቀቅበታል።🌐 🌐  የ ቴሌ ሰራተኞች አይተውት ከ መደለታቸው በፊት ይቀላቀሉ።🌐👇 👉 https://t.me/addlist/xUQiQFEShMQ4MzNk Add your channel  @jowaver

«እትዬ አምላክ እንደአዲስ በንፁህ ልብ የመኖር እድል ሲሰጥዎ እርሱ አዋቂ አይደል? እንደው ያለፈውን ከመበርበር እንደአዲስ......... » «ንገረኝ ምንድነው? ንገረኝ አልኩህኮ!» ብዬ ጮህኩ «ባለቤትዎ እንደነበሩ ሲወራ ሰምቻለሁ።» ብሎ ዝም አለ «ይሄን ሁሉ የታሸኸው ይሄን ልትነግረኝ አይደለም! ከዛስ? ምን ሆነ?» «ሞተው ነው (እንደበረዶ የቀዘቀዙ ቃላት ) እንደሚባለው ከሆነ እርሶ በሞታቸው እጅዎ አለበት ተብሎ ታስረው ነበር።» «ለንብረት ብለው የገደሏቸው ነው የሚባለውማ ከወሬው» አለች ተናኜ ለማውራት ሰበብ ትፈልግ ይመስል። ጎንጤ ሲያፈጥባት «እህእ ንገሩኝ ብለው አይደል?» ብላ አፈጠጠች። ያቺን ሜላት እኔ ራሴ ጠላኋት። እኔ ራሴ ባገኛት አልገላትም ነበር? «እትዬ እውነታውን የሚያውቀውኮ አንድ ፈጣሪ ብቻ ነው።» አለኝ ሊያፅናናኝ ይሁን ከልቡ አልገባኝም። ፖሊሶቹ እየደጋገሙ ሊገድለኝ የሚችል የምጠረጥረው ጠላት እንዳለኝ የማስታውስ ከሆነ ብለው ሲያደርቁኝ ይሄን ክፍል ለእኔ መንገር አልታያቸውም? የአደጋው መንስኤ ከዚህኛው ጋር የተያያዘ ነገር ይኖረው እንደው ማሰብ ተስኗቸው ነው? ወይስ አያውቁም? ወይስ እውነትም ወሬ ነው? ምኑ ነው ልክ ? ምኑ ነው ቅዠት? እንደእብድ መዥረጥ ብዬ ተነስቼ ፖሊሶቹ የማስታውሰው ፍንጭ ካገኘሁ እንድመጣ የነገሩኝ ቢሮ ጎንጤን አስከትዬ ሄድኩ። ገና ኮሪደሩን አልፌ እየሄድኩ እኔ የማላውቀው እሱ ግን በትክክል እንደሚያውቀኝ የሚያስታውቅ ፖሊስ «እሺ አጅሪት?» አለኝ። አጅሪት አባባሉ ስልችት ያለበት፣ ትዝብት ያለበት ፣ ፍርድ ያለበት አይነት ነው።                          ................  ይቀጥላል ............. Like ማንን ገደለ ኸረ እየነካችሁ ✍ታዚ

#የመኖር አካፋይ ፣ የመሞት ሲሶ ፣ መንገድ መሃል ………… (ክፍል አራት) (ሜሪ ፈለቀ) «እትዬ ትናንት ሲያይዎት ሙታንቲው ላይ ቅዘኑን የሚለቅ ሽንታም ሁላ ዛሬ ዝቅ ብለው ይቅርታ ቢጠይቁት ለምህረት እቅፉን ከሚዘረጋልዎ ይልቅ በቀል የሚፈትል ይበዛል። የተዋረደ የመሰለውን ጊዜያት እርሶን በማዋረድ ሊያካክስ ይጥራል። ግድ የሎትም ይቅርታ መጠየቁ ይቆይዎት።» የሚለኝ 'ለምን ጎረቤቶቼን ይቅርታ አልጠይቃቸውም?' ብዬው ነው። እቤቱ ገብቼ ከደበደብኩት ጎረቤቴ በተቃራኒ ካሉት ጎረቤቶቼ ጋር የፀብ መነሾዬ ምን እንደነበር ጎንጤም አያውቅም። ድንገት በር ላይ ከተገጣጠምን ግን በእርሱ ቃላት ፀያፍ ስድቦች እንለዋወጣለን። 'እስኪ ንገረኝ እንዴት ያለ ስድብ ነው የሰደብኳቸው?' ስለው። እያንገሸገሸው 'እትዬ ሲናገሩስ አፍዎ አለፍ ይላል! እኔ አልደግመውም' ነው ያለኝ። እሱን ምን አድርጌው እንደጠላኝ ስጠይቀው ' በይቅርታ አለፍነውም አይደል? ከይቅርታ በፊት እንጂ ከይቅርታ በኃላ የበደል ዝርዝር አይቀርብም።' ብሎኝ ነው ያለፈው። «አንተ ይቅርታ አድርገህልኝ አይደል? ተናኜ ይቅርታ አድርጋልኝ አይደል? ወይስ አላደረግክልኝም? ልትበቀለኝ መች አሰብክ? ወይስ ታስባለህ?» «ኸረ መድሃንያለም ይቅር ይበሎት! እኔ የመሰለኝን ነው የነገርክዎት። አይ አሻፈረኝ ካሉ ይሞክሩት። ኋላ የሚከተለው ምንም ቢሆን የመቋቋም አቅሙ አለኝ ካሉ ....... » ብሎ ትከሻውን በምንቸገረኝ ሰበከ። የሚያወራው ከልምድ ይመስላል፣ ከሚያውቀው ካለፈበት ልምድ፣ «ይቅርታ በመጠየቄ ከእነርሱ ይልቅ ራሴን ነፃ የማወጣው እኔ አይደለሁ? የሚሰማንን መጥፎ ስሜት ለይቅርታ ባጎነበስኩበት አራግፌ የምነሳው ራሴም አይደለሁ?» «ከተነሱ ነዋ! ለይቅርታ ባጎነበሱበት የሚረግጥዎ ካጋጠሞትስ? በመድሃንያለም ዘንድ ይቅርታ መጠያየቅ ወደ ፍቅር መሸጋገሪያ ድልድይ ነው። ያ ግን የይቅርታ ትርጉም ለሚገባው ሰው ነው። የኛ ሰው ይቅርታ ጠያቂ የተዋረደ፣ ይቅርታ ተጠያቂ ክብር የተጎናፀፈ አድርጎ ነው ይቅርታን የሚፈታው። የኛ ሰው ለብቻው በጓዳ እግሩ ስር ወድቀው ይቅርታ ቢጠይቁት እንደማይረካ አያውቁም? ሰው በተሰበሰበበት ስህተትዎትን ማመንዎ አይደለም ይቅርታዎን ትልቅ የሚያደርግለት። በሰዎች ፊት ለእግሩ ስር መዋልዎ እንጂ ምክንያቱም በሰዎች ፊት የእሱን ልክነት እና ፅድቅ አወጁለታ። በሰዎች ፊት የእርሶን ከእርሱ እግር ስር ዝቅ ማለት አሳዩለታ። እንደዛም ሆኖ የሚረካ እንዳይመስልዎ! ከዛ ለሚቀጥለው ዘመን ሁሉ ፈቅ እንዲሉ አይፈልግም!» አምርሮ ስለተናገረ ይሆን ስለይቅርታ ሌላ ሀሳብ መሰንዘር አልፈለግሁም። ግንስ ምን እንዳደረግኩ ሙሉውን ጥፋቴን የማላስታውሰውን በደል ይቅርታ አድርጉልኝ ማለት ልክ ነው? ከይቅርታው በፊት ሀጥያቱ ይቀድማል። እኔ ደግሞ እሱን አላስታውሰውም። ብቻ ምንም ይሆንና ብቻዬን አልሁን! ብቻ እግራቸው ስር መውደቄ ያደረግኳቸውን ነገር አስረስቶ ባይወዱኝ እንኳን ጥላቻቸውን እንዲተው ካደረገልኝ ምን አለበት? ልቤን ከሚበርደው የማወራው ሰው አጊንቼ ክብሬ ቢቀል አይሻለኝም? ክብር ያለሰው ምንድነው? ኸረ ከሰው ጋር የማይጋሩት ህይወት ምንስ በድሎት የተንቆጠቆጠ ቢሆን ትርጉም አለው? ከዚህ በኋላ በሚቀጥሉት ቀናት ራሴን ፍለጋ ቤቴን መበርበሬም ሆነ ተናኜን እና ጎንጤን በጥያቄ ማስጨነቄ ትናንቴን ይበልጡን እንድፈራው እና እንድጠላው አደረገኝ። እያንዳንዱን ፍንጭ ሰካክቼ መረጃ ለማግኘት በቅደም ተከተል ሄድኩ። መክፈቻ ኮዱን የማላስታውሰው ዝግ ካዝና፣ 1.2 ሚሊየን ብር ተቀማጭ ያለበት የባንክ ደብተር፣ አብዛኛዎቹ ቀዳዳ የሚበዛባቸው ሰፋፊ ጅንስ ሱሪዎች ፣ ሰንሰለት እና ብልጭልጭ የሚበዛባቸው ጃኬቶች እና ኮቶች፣ የወንድ የሚመስሉ ጫማዎች፣ አልጋዬ ራስጌ ያለው ፎቶ ላይ ያለው ልጅ ሌሎች ፎቶዎች ፣ ሽጉጥ፣ ስልክ ፣ በንቅሳት የተዥጎረጎረ ጀርባ እና ቂጥ ያለው ሰውነቴ ፣ በአጭሩ የተቆረጠ ጥቁር ፀጉሬ ....   1. ኮዱን ያላስታወስኩት ካዝና የተከረቸመ ነገር መቼም ሚስጥር ነው። ይሄ ዝግ ብረት የእንቆቅልሼ ሁሉ መፍቻ መሰሎኝ ነበር። ጎንጤን ካዝናውን የሚሰብርልኝ ባለሙያ እንዲያመጣልኝ አድርጌ ተሰበረ። ውስጡ ያገኘኋቸው ነገሮች የበለጠ የሚያወዛግቡኝ እንጂ ትክክለኛ መልስ የሚሆኑ አልነበሩም። ጥሬ ገንዘብ፣ የጋብቻ ቀለበቶች ፣ የቤት ካርታ እና ውል፣ የወታደር ልብስ ቀለም ያለው የሲጋራ መለኮሻ ላይተር ናቸው። በመጀመሪያ እጄ ፈጥኖ ያነሳው ላይተሩን ነው። «አጨስ ነበር እንዴ?» አልኩት ጎንጤን «እኔ ሲያጨሱ አይቼ አላውቅም! እትዬ አስታወሱ እንዴ?» አለኝ በጣም ተጠግቶ አይኖቹን አቦዝዞ እያየኝ። «ምኑን?» ካልኩት በኋላ ካላስታወስኩ ሲጋራ መለኮሻ መሆኑን በምን አወቅኩ? ብዬ ግራ ተጋባሁ። አገላብጬ እያየሁት አስባለሁ። የቁሶቹ ምስል ጭንቅላቴ ውስጥ አይከሰትልኝም። ልክ በዓይኔ ሳያቸው ግን ምን እንደሆኑ አውቃለሁ። ለምሳሌ ሆስፒታል ከነቃሁ በኋላ እንጀራ ለመጀመሪያ ጌዜ ሲያቀርቡልኝ ሳልጠይቅ ጠቅልዬ እንደጎረስኩት። ሾርባ ከማንኪያው ጋር ሲያቀርቡልኝ በማንኪያው ተጨልፎ እንደሚበላ ማንም እንዳላስተማረኝ፣! ይሄ እብደት ነው ወይስ ትርጉም ይሰጣል? ስለሆነ ነገር ያለን እውቀት የትውስታ አንዱ አካል አይደለም? በአይኔ ቀለበቶቹ ላይ አፍጥጫለሁ እጄ ግን የሲጋራ መለኮሻውን ማስቀመጥ አቃተው። ግማሽ ትውስታ ብሎ ነገር አለ ይሁን? ላይተሩን የሆነ ሰው እጅ ላይ የማውቀው ይመስለኛል። በደም ተጨማልቆ በከፊል የተዘረጋ እጅ መዳፍ ላይ! አይኔን ከድኜ እከፍታለሁ............. እጅ ብቻ! ላይተሩን አስቀምጬ ቀለበቶቹን አነሳኋቸው። አነስ ያለውን ጣቴ ውስጥ አስገባሁት። «አግብቼ ነበር?» ያልኩት መልስ ባልጠበቀ አጠያየቅ ነው። ሁለቱም ዝም ሲሉ ግን የሚያውቁት ነገር እንዳለ ተሰማኝ። «አግብቼ ነበር?» ብዬ አስረግጬ ጠየቅኩ። ተናኜ ተንተባተበች። «እኔ እዚህ ቤት በነበርኩበት ጊዜ ብቻዎትን ነበሩ!» አለ ጎንጤ ፍርጥም ብሎ እና ተናኜን በቁጣ ዓይን እያጉረጠረጠባት። «ከዛ በፊትስ?» «እኔ የማውቀው የለኝም!» አለ አሁንም ፍርጥም ብሎ። የሚያውቀው እንዳለ ግን ያሳብቅበታል። የራሴ ካልሆነ የሰው ቀለበት ካዝና ውስጥ ላስቀምጥ የምችልበት ምን ምክንያት ይኖራል? ከቤቱ ካርታ ጋር ያሉትን ወረቀቶች በሙሉ ለመረዳት ሞከርኩ። ብዙው ግራ አጋባኝ። ካርታውም ውሉም ሁለት የተለያየ ነው። ያ ማለት ከዚህ ቤት በተጨማሪ ሌላ ቤት በስሜ አለ። የንግድ ቤት የሚል። ውሉ ላይ ብዙ ያልገባኝ ጥልቅ ነገር አለ። በግርድፉ ከገባኝ ግን አቶ ሙሉ ሰው መሆን አንድአርጌ ከሚባል ሰው ነው ንብረቱ በእኔ ስም በውርስ የዞረው። ውሉ የተፈረመበት ቀን 08-11-2004 ፣ የሰውየው እድሜ 40 ይላል። «አቶ ሙሉሰው መሆን የሚባል ስም ሰምታችሁ ታውቃላችሁ?» አልኳቸው «በፍፁም!» አለች ተናኜ። የጎንጤ ዝምታ ግን ሰምቶ እንደሚያውቅ ነገረኝ። «ምኔ ነበር?» አልኩት «እትዬ እኔ በወሬ ብቻ የሰማሁትን ነገር እንዲህ ነው እንዲያ ነው ብዬ እንድነግርዎት አያስገድዱኝ። ምናልባትም ሀቁ ከዛ የራቀ ሊሆን ይችላል። እንኳን ዓመታት ያለፈው ወሬ ቀርቶ የትናንት ወሬ እንኳን ከአንዱ አፍ ወደሌላው ስታልፍ ተቀባብታ ወፍራ ነው። » አለ በልምምጥ። ምንም ይሁን ምን ወሬው ለመንገር እንደጎረቤቶቼ ፀብ ቀላል ያለመሆኑ ገባኝ። «ምንም ይሁን የሰማኸውን ንገረኝ እና ማጣራቱን ራሴው ላጣራ! ምንድነው ወሬው»

Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 💰🤑 ቤቲንግ መበላት ላማረራችሁ ጥሩ TIP የምታገኙበት ቻናል ተከፍቷል አሁኑኑ ተቀላቀሉ👇 🤑 https://t.me/+7ZOmNi9fCxg2ZDc0 🤑 https://t.me/+7ZOmNi9fCxg2ZDc0

💎ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! ጥያቄዎቹ ቀላል ስለሆኑ ቶሎ ፈጥነው ገብተው በመመለስ የማሸነፍ እና የመሸለም እድሉን ይጨምሩ! 👉 https://t.me/addl
💎ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! ጥያቄዎቹ ቀላል ስለሆኑ ቶሎ ፈጥነው ገብተው በመመለስ የማሸነፍ እና የመሸለም እድሉን ይጨምሩ! 👉  https://t.me/addlist/xUQiQFEShMQ4MzNk add yours  @jowaver

Repost from crypto daily
DSTV ቤት መሄድ ቀረረረረረ የፈለጉትን ጨዋታ በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ 👇 https://t.me/addlist/xUQiQFEShMQ4MzNk Add your channel @jowaver
DSTV ቤት መሄድ ቀረረረረረ የፈለጉትን ጨዋታ በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ 👇 https://t.me/addlist/xUQiQFEShMQ4MzNk Add your channel @jowaver

ከየአቅጣጫው ተተኮሰ ጓ በለው ድዉ ያዘው አአአአ በለዉ በለው ' ' ' ከሆስፒታል ከወጣው ድፍን አምስት ወር ሆነኝ እግሬን ብቻ አይደለም ያጣሁት አባቴንም ነው መሉ ሆኜ ለሀገሬ ዘምቼ የሀገሬን ልጅ አጎደልኩ በሀገሬ ልጅ ጎደልኩ  እዉነት ጠላት መስሎኝ ለሀገሬ አባቴን መስዋዕት አረኩ እንደልቤ አልንቀሳቀስም እግሬ ተቆርጧል የሚረዳኝ የለም አንድ አባቴን አጥቻለሁ ዛሬ ከዚም ወገን ጠላት ከተባለም ወገን እርቅ ተደርጎ ባለስልጣናቱ እየተጨባበጡ ነው እየሳቁ ይተቃቀፋሉ ከፋኝ የእዉነት ከፋኝ እኔን ከሀገሬ ልጅ አባልተውኝ እኔን ሳያስታርቁ እነሱ ታረቁ አባቴ ተነስ እርቅ ሆኗል ዳቦ ልግዛልህ ልለው ፈለኩ ግን እንደድሮ እሩጬ ዳቦ መግዛት አልችልም ታርቀው የለ ለምን ቁስሌ አልሻረም ሰላም ሰፍኖ የለ ለምን እግሬ አይራመድም የሀገሪቷን ሰንደቅ የሰጠን ከንቲባ የሰላም መሪ ተብሎ ኒሻን አጠለቀ የቀበሌያችን ሊቀመንበር እድገት አገኘ ብዙ ሰዎች ለሰላም ባሳዩት ድጋፍ ተሸለሙ እኔ ሀገሬን ብዬ ባዶ እጄን ቀረው አሁንም ጆሮዬ በደንብ አጥርቶ አይሰማም አሁንም ያልሻረ ቁስል አለኝ የማይራመድ እግር አለኝ አግብቼ ልጅ ወልጄ ወግ ማዕረግ ማየት አልችልም  የገዛ ወገኖቼ ጠላት ብለው አቆሰሉኝ አጎደሉኝ ብዬ ልማረር ስል እኔም እነሱ ቤት ላይ ክፉ ጠባሳ መሆኔ እነሱም የሀገሬ ልጅ ተኮሰብኝ ብለው ማልቀሳቸውን ሳስብ ያመኛል እነሱንም እኛንም ገፍቶ የላኩት ግን በአንድ ወንበር ተቀምጠዋል ስለነገ አቅደዋል እኛ ነጋችንን ትላንት ገለነዋል ጦርነት መቆሙ ቢያስደስተኝም ህዝብን አጣልተዉ እነሱ ሲታረቁ በትንሽ አመት ብዙ ወጣት አስጨርሰው አሸነፍን ሲሉ ጠላት ናቸው ብለው አዝምተውን ወንድማማች ህዝብ ብለው ሲታረቁ የእግሬ ቁስል ተሰማኝ አመመኝ ጠዘጠዘኝ አባቴን ፈጣሪ ሳይሆን ሀገሬ የገደለችው መሰለኝ እግሬን ለሀገሬ ሳይሆን በሀገሬ የተነጠኩ መስሎ ተሰማኝ በቃ ሁሉም እንዲ ነው ሚቀጥለው? በእግሬ አልራመድም? ለአባቴ ያማረውን ዳቦ አልገዛም? እንደእኩዮቼ አግብቼ አልወልድም ? በቃ ሁሉ በዚ አበቃ? ያማል አባቴ ይሙት😭 #21 ናቲ

ድንገት ነው ሁሉም ነገር የሆነው በጣም በድንገት አባቴ ዳቦ አማረኝ አለኝ  ከታመመ እረጅም ግዜ ሆኖታል አባቴ ነው ምግብ አይበላም እረጅም ዘመን ሆኖታል እወደዋለሁ ከሰው በታች ሆኖ ነው ያሳደገኝ ዉሀ ቀድቶ እየሸጠ ገለባ እየተሸከመ እንጨት በየሆቴሉ እየፈለጠ ድንጋይ እየተሸከመና እየፈለጠ  ነው ያሳደገኝ አስቸጋሪ ልጅ ነበርኩ ዱርዬ ነኝ የአባቴ ልፋት የማይገባኝ ያለ እናት ያሳደገኝ አባቴን ሁሌ አሳዝነዋለሁ እየተደባደብኩ አስወቅሰዋለሁ ከጅምሩ ነው ትምህርቴን ያቋረጥኩት አልተማርኩም አባቴ መሀይምነት ከሰው በታች ያደርጋል እውቀት ግን ከፍታ ነው ይለኝ ነበር አልሰማዉም እኔ ግን አባቴ የአባትነቱን ሁሉ ሞክሮልኛል መክሮኛል አልሰማሁትም ፍቅር ሰቶኛል አንድም ቀን ግን እንደምወደው እንደማዝንለት ነግሬው አላውቅም ግን እኮ እወደዋለሁ ያሳዝነኛል እያየሁት ነው የፊቱ ገፅታ የጠፋው ጀርባው ሲጎብጥ አስተውያለሁ ድምፁ ሲለወጥ አስተውያለሁ በወሬ መሀል ሳል ሲጀምረው ሰምቻለሁ ቆዳው እያየሁት ነው የተሸበሸበው ደና ነኝ እያለኝ ነዉ አልጋ ላይ የቀረው   አሳከምኩት ተንከባከብኩት ቢረፍድም ሰማሁት አገላብጠኝ ሲል እሺ ዉሀ ሲለኝ እሺ ብዬ መታዘዝ ጀመርኩ እሱ በተራው እኔን እሺ ማለት አቆመ   አባቴ ብላልኝ እቺን በጭንቅላቱ በቃኝ ይቺን ብቻ አብዬ ትሞትብኛለህ ብላልኝ አባቴ በ..ቃ...ኝ(እረጅም አስፈሪታ ሳል) ፀባዬን አሳምሬ መደባደቤን አቁሜ  አባቴን ማስታመም ያዝኩኝ አባቴ ላይ ግን ተስፋ አጣሁ ዛሬ ግን ከሌላ ጊዜ በተለየ ተነቃቅቷል በጣም እየሳቀ እየተጫወተ ነበር ከጎረቤቶቻችን ጋር በወሬ መሀል ሰረቅ  አድርጎ ሲያየኝ አየዋለሁ  ወዲያው አባቴ ያላንተ ቤተሰብም ዘመድም ወገንም የሌለኝ ብቸኛ መጠጊያዬ መከታዬ የማላፍርብህ ኩራቴ የጎበጠ ትከሻህን ሳይ የጠወለገ ፊትህን ስመለከት ለኔ መኖርህን አየዋለሁ አባቴ አንድም ቀን አፍ አውጥቼ እወድሀለው ባልልህም አባቴ ሙት እወድለለው በለው የሚል ስሜት ዉስጤን ፈንቅሎት ይወጣል ግን እፈራና ዝም እላለሁ ዛሬ አባቴ ሲስቅ ሲጫወት በማምሸቱ ደስተኛ ሆኛለሁ ዉስጤ ያለውን ፍቅርም ልነግረው ወስኜ ጋደም ባለበት ጠጋ ብዬ አባቴ ስለው ልጄ አለኝ በተቆራረጠ ድምፅ ወዬ የኔ አባት ትኩስ ዳቦ አማረኝ አለኝ ሳል እያጀበው ሰውነቴ ተንቀጠቀጠ አባቴ ዳቦ አማረው እሩጬ አብደላ ዳቦ መጋገሪያ ሄድኩኝ ዳቦ ስጠኝ አብደላ ባለ ስንት? ትልቅ ለአባት የሚሆን አምሮት የሚቆርጥ ዳቦ ስጠኝ ባለ አስር ብቻ ነው ያለው አመሸህ እኮ አለኝ አብደላ አዘንኩኝ ከልጅነት እስከ እውቀት ሲበላው የነበረውን ዳቦ መዉሰድ ከበደኝ ቢያንስ ልቀይርለት የዳቦውን አይነት ብዬ ተመኘው ግን አልሆነልኝም ያገኘሁትን ባለ አስር ብር ዳቦ ገዝቼ መንገዴን ቀጠልኩ በእሩጫ አስፓልቱን ጨርሼ ወደ ኮብልስቶኑ ስገባ እረጃጅም ባትሪ  ከኋላዬ እያበሩ ሊያስቆሙኝ ሞከሩ ትኩረቴ አባቴ ጋር ስለነበር መንገዴን በፍጥነት መሄድ ጀመርኩ ትንሽ እሮጥ እንዳልኩ የመኪና ባዉዛ ፊቴ ላይ አበራብኝ ቆምኩኝ ምንም አይታየኝም ብቻ ሰዎች ወደኔ እየመጡ እንደሆነ አስተውያለሁ ምን ላድርግ ልደባደብ ላምልጥ ልለምናቸው እያልኩ ሳመነታ አራት የሚሆኑ የልዩ ሃይል ልብስ የለበሱ  ሰዎች አጠገቤ ደረሱ ከመኪናው ጀርባ ወርደው ስሜን ጠየቁኝ ነገርኳቸው በሰአት እላፊ ለምን ወጣህ አሉኝ ነገርኳቸዉ መታወቂያ አሉኝ የለኝም አልኳቸው ፊታቸው ሲፈካ አየሁ አንጠለጠሉኝ ታገልኳቸዉ መቱኝ ቀጠቀጡኝ ወደ ፓትሮል ወረወሩኝ ለመንኳቸዉ አባቴ ብቻውን ነዉ ይሞትብኛል አልኳቸው አንጠልጥለው ቀበሌ ጊቢ ወሰዱኝ እና እንደኔ አይነት ወጣቶች ወዳሉበት ክፍል ከተው በሩን ዘጉብኝ ጨዉኩኝ አለቀስኩኝ አንዴ ብቻ ያማረውን ዳቦ ላብላውና ልመለስ አንዴ ብቻ አባቴ እወድሀለው ልበለውና ልምጣ በርታ አባቴ ብቻ ልበለው አንዴ ፍቀዱልኝ ከዛ እድሜልክ ፍረዱብኝ በስቅላትም ቅጡኝ ብትሹ እረሽኑኝ ያሻችሁን አድርጉኝ ግን አንዴ ብቻ ልጄ ያለኝን አባቴን ወዬ አባቴ እስክለው ታገሱኝ ያማረውን ደረቅ ዳቦ ብቻ ላጉርሰው እያልኩ ለመንኩ ሰሚ ግን የለም ዛሬ ሶስተኛ ቀኔ ነው የሰጡኝን ቱታ ለብሻለሁ ፀጉሬን ላጭተዉታል የከተማችን ከንቲባ የቀበሌያችን ሊቀመንበር የሰፈራቸን ተወካይ ወደ ተሰበሰብንበት አዳራሽ መተው ንግግር አደረጉ ሀገር በጠላት በመከበቧ ሀገራችንን ነፃ እንድናደርግ አነቃቁን አደራ ሰጡን አባቴን እባካችሁ ብዬ ጨዉኩኝ ስብሰባዉ መሀል የስብሰባው መሪ ግን አባት የሚኖረው ሀገር ስትኖር ነው  አባት እናታችሁን የሚገድል ባንዲራችሁን የሚያወርድ  ጠላት ነውና የመጣው ወንድሞቻችሁ እንዲቦርቁ እህቶቻችሁ በክብር ተድረው እንዲወጡ እናት አባታችሁ እንዲጦሩ ሀገር ታስፈልጋለች ትላንት ደም ከአጥንት ገብረው ያቆዩዋትን ሀገር   ዛሬ እናንተም ታሪክ ትሰሩላታላችሁ አለን ዝም አልኩ አድማጭ በሌለበት ማውራት እንደ እብድ መቆጠር ነው በሰልፍ ከአዳራሹ ወጥተን ወደተዘጋጀልን መኪና በጥይት ታጅበን መግባት ጀመርን ልጆቻቸው የታፈሱባቸው ወላጆች ልጄን እያሉ ያለቅሳሉ ይለምናሉ ወታደር በጥይት እያስፈራራ ያባርራቸዋል አባቴ ናፈቀኝ ምን ሆኖ ይሆን ዳቦ ማን ገዝቶለት ይሆን ማን ያገላብጠው ይሆን እያልኩ እንባዬ ሲፈስ መኪናው ተነስቶ ሲነጉድ እኩል ሆነ መኪናዉ ሙሉ ሰው ነዉ  ግማሹ  ቆዝሟል ግማሹ ጮሆ ይዘፍናል እኔ ብቻዬን ግን በድን ሆኛለው አይደረስ የለ ደርሰን ከመኪና ወርደን በረሃ የሚመስል የታጠረ ሜዳ ዉስጥ ገባን ፋታ ሳይሰጡ ስልጠና ጀመርን አሰለጠኑን ጥይት መተኮስ አወሩልን ጠላት ስለመደምሰስ የሀገሪቱን ባንዲራ አስታቅፈዉ ስልጠና በጀመርን በአንድ ወራችን ወደ ጦርነቱ ላኩን ከኛ በዕድሜ ገፋ ያሉ ወታደሮች ከኋላ እኛ ከፊት ሆነን መዋጋት ያዝን ከኛም ወገን ከጠላትም ወገን ይተኮሳል ከሰማይ እሳት ይዘንባል ምድር በእሳት ትጥለቀለቃለች እድል ሲቀናን ወደፊት ካልቀናን ወደ ኋላ እያፈገፈግን ተዋጋን ብዙ ጓዶች ወደቁ ስመለስ ሱቅ ከፍቼ እሰራለሁ ያለኝ ሊስትሮ ሰርቼ ለነገዬ አጠራቅሜያለሁ ያለኝ ሁሉ ወድቀዋል እሬሳቸውን ማንሳት አስቤ ነበር ግን ምን አድርጌ አይኔ እያየ የሰው እሬሳ ተራምጄ ለጅብና ላሞራ ሰጥቼ ተጓዝኩ ድንገት ጥሪ መቶ ወደ ኋላ ሸሽተን ባለንበት ምርኮኛ ጠላቶች እየተገፈተሩ ወደኛ መጡ ለጦር መሪው ምርኮኛ መሆናቸውን ያመጣቸው ወታደር አስረዳ አይኔን ማመን ከበደዉ ፈረንጅ አይደሉም አረብም አይደሉም እንደ አፍሪካዊም አይጠቁሩም እኔን ነው የሚመስሉት ፀጉር አቆራረጣቸው አነጋገራቸው ሁሉ ነገራቸው እኔና ጓደኞቼን ነው የሚመስሉት እንባዬ አልቆም አለ ጠላት የተባለው የሀገሬ የወንዜ ልጅ ነው የማየውን ማመን አቃተኝ የሳብኩት ቃታ ስንት የደሀ ልጅ ላይ አርፎ ይሆን አባቱን የሚያስታምም ልጅ ቢሆንስ ለእናቱ አንድ ቢሆንስ ለነገ ያቀደ ያሰበ ያለመ ወጣት ቢሆንስ ማን ላይ ነው ጥይቴን የተኮስኩት የማንን ደሀ ልጅ ነዉ የገደልኩት አይኔ በእንባ እንደተሞላ ጠላት የተባሉት የሀገሬ ልጆች ትልልቅ መሳሪያ እየተኮሱ ወዳለንበት መጡ ድንገት በመሆኑ ተደናግጠን ተበታተንን መድፍ ዲሽቃ ስሙን የማላቀው መሳሪያ ብቻ ብዙ ተኩስ

ተማሪ ነህ 🤗

💻የማንን ስልክ መጥለፍ ይፈልጋሉ?🤔 የፍቅረኛዎን ፣ የልጆን ወይስ የጓደኛዎን እንግዳውስ መፍትሄው ትልቁን የHACKING ቻናላችንን መቀላቀል ነው።💻💻💻💻👇 https://t.me/addlist
💻የማንን ስልክ መጥለፍ ይፈልጋሉ?🤔 የፍቅረኛዎን ፣ የልጆን ወይስ የጓደኛዎን እንግዳውስ መፍትሄው ትልቁን የHACKING ቻናላችንን መቀላቀል ነው።💻💻💻💻👇 https://t.me/addlist/Suc84KryyXViYWZk

Repost from Crypto capital
🔥 📶ነፃ ኢንተርኔት ፈላጊዎች የምትፈልጉ በ ሙሉ ይህን ቻናል ይቀላቀሉ።✅ 💸የ Http ወርሀዊ un limited file ይለቀቅበታል።🌐 🌐 የ ቴሌ ሰራተኞች አይተውት ከ መደለታቸው በፊት ይቀ
🔥 📶ነፃ ኢንተርኔት ፈላጊዎች የምትፈልጉ በ ሙሉ ይህን ቻናል ይቀላቀሉ።✅ 💸የ Http ወርሀዊ un limited file ይለቀቅበታል።🌐 🌐  የ ቴሌ ሰራተኞች አይተውት ከ መደለታቸው በፊት ይቀላቀሉ።🌐👇 👉 https://t.me/addlist/xUQiQFEShMQ4MzNk Add your channel  @jowaver

💎ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! ጥያቄዎቹ ቀላል ስለሆኑ ቶሎ ፈጥነው ገብተው በመመለስ የማሸነፍ እና የመሸለም እድሉን ይጨምሩ! 👉 https://t.me/addl
💎ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! ጥያቄዎቹ ቀላል ስለሆኑ ቶሎ ፈጥነው ገብተው በመመለስ የማሸነፍ እና የመሸለም እድሉን ይጨምሩ! 👉  https://t.me/addlist/xUQiQFEShMQ4MzNk add yours  @jowaver

Repost from crypto daily
DSTV ቤት መሄድ ቀረረረረረ የፈለጉትን ጨዋታ በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ 👇 https://t.me/addlist/xUQiQFEShMQ4MzNk Add your channel @jowaver
DSTV ቤት መሄድ ቀረረረረረ የፈለጉትን ጨዋታ በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ 👇 https://t.me/addlist/xUQiQFEShMQ4MzNk Add your channel @jowaver

ፍትህ በphoto ሰበበ ሸክም ለበዛባት፣ ለተረገጠችው ለዚች ምስኪን ሴት😔😢 በዛ ላይ አያያዙ ራሱ አንገቷን ሊቀጫትኮ ነው ✍ታዚ
ፍትህ በphoto ሰበበ ሸክም ለበዛባት፣ ለተረገጠችው ለዚች ምስኪን ሴት😔😢 በዛ ላይ አያያዙ ራሱ አንገቷን ሊቀጫትኮ ነው ✍ታዚ

አክራሪ ዘረኛ ስትሆን የአስር ብር ኖት ላይ ያሉት አራቱ ሰዎች ብሔራቸው ምን ይሆን 🤔🤔😂🤣 ✍ታዚ

ላጤ . እንቅልፍም አይወስደዉ እንደምን ይተኛ፣ በዚች ግዙም አለም እሱ ነዉ ብቸኛ፣ ማለዳን ሲናፍቅ ንጋትን ሲጣራ፣ ሌሊቱን ይነጋል ሲያይ ጣራ ጣራ😂   😜ከላጤዎች መንደር የተገኘ ✍ታዚ

🎉 የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው ✨ 1️⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 🎁 2️⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ 🎁 3️⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ 🎁 Wave @Teka_marketing 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ 👇