cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የያኔት ማስረሻ መንፈሳዊ ፅሁፎች /Spiritual Literatures/

የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ። ራዕያችን እግዛብሄርን የሚፈራና የሚታዘዝ ትውልድ መገንባት ነው። በዚ ቻናል የተለያዩ መንፈሳዊ የስነፅሁፍ ስራዎችና ዝማሬዎች የሚቀርቡ ይሆናል ኢየሱስ ጌታ ነው !! ❖❖❖ማንኛውንም ሀሳብና አስተያየት ካሎት @yanetmasra በዚ መላክ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን #ጥበብን ለጥበበኛው ♥♥♥ @yanet_literatures

Більше
Рекламні дописи
455
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Показати все...
Sinegam - Daniel Amdemichael.mp34.49 MB
Meron Alemu @ Kingdom Sound Worship Night 2022, ' Misganaye Neh ' Original Song By Tekeste Getnet
Показати все...
Meron_Alemu_Kingdom_Sound_Worship_Night_2022_Misganaye_FI0GhE3K4AA.ogg6.47 MB
🛑 እግዚአብሔር ሚስጥሩን ለሁሉም በእኩል ደረጃ ስለማይናገር፣ ከእግዚአብሔር የጠለቀ ሚስጥርን መካከፈል የምትፈልጉ ከሆነ፣ ከእርሱ ጋር ያላችሁን ቀረቤታ ከቀድሞ ይልቅ አጠንክሩት። 🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅 ↪️ ምንም እንኳን ኢየሱስ ራሱ የመረጣቸው አስራ ሁለት ደቀ መዛሙርት ቢኖሩትም፣ በዚያ በመገለጥ ተራራ ላይ ኤልያስ እና ሙሴን ተገልጠው ያያቸው ዮሐንስ፣ ያዕቆብ እና ጴጥሮስ ብቻ ነበር። ↪️ ልክ እንደዚሁ፣ ከአስራ ሁለቱ ከተመረጡት ሦስቱ መካከል እንኳን ዮሐንስ ከሁለቱ ይልቅ ከኢየሱስ ጋር የተለየ አቀራረብ ስለነበረው (ወደ ደረቱ ጠጋ ይል ስለነበር)፣ ለዮሐንስ የሚነግረውን ለሁለቱ አይነግራቸውም ነበር። ↪️ ከተመረጡ መካከል እንኳን የሚለይ አለ። #Light_key Join & Share
Показати все...
የሁሉ ነገር መጨረሻ ተቃርቧል፤ጌታችን ሊመጣ በደጅ ነው፤ንጥቀት በቅርቡ ይሆናል ስለዚህ ተዘጋጁ ትኩረታችሁም ኢየሱስ ክርስቶስ ላይ ብቻ ይሁን።#ኪሩቤል መልካም ቀን!
Показати все...
. እግዚአብሔር አለ ዘማሪ ናቲ በሌላ
Показати все...
ጉባኤው_ተናወጠ_ዘማሪ_ናቲ_በሌላ_አስደናቂ_አምልኮ_እግዚአብሔር_አለ_LIVE_WORSHIP_3ngpHWnIpj4.ogg9.12 MB
ትበቃኛለህ - Frehiwot abebaw new gospel song // 2023
Показати все...
ትበቃኛለህ_Frehiwot_abebaw_new_gospel_song_2023_WsitUTZ6NU8_251.ogg5.85 MB
👉ዙሪያህ ያሉት ሰዎች ቃኝ “ጥቂት ሰዎችም አንድ ሽባ በአራት ሰዎች አሸክመው ወደ እርሱ አመጡ።” — ማርቆስ 2፥3 (አዲሱ መ.ት) ይህ ሰው እኮ ሊያድኑት ባይችሉም ቢያንስ ወደ ጌታ ቤት የሚያመጡጥ ሰዎች ስለነበሩት ነው ወደ ኢየሱስ ቀርቦ ሊድን የቻለው ከጌታ ጋር የሚያቀራርቡ እንጂ የሚያርቁ ሰዎችን ከህይወታቹህ አስወግዷቸው
Показати все...
ዘማሪ ቸርነት...ሙሉ ጉባኤው መዘመር እስኪያቅታቸው ያለቀሱበት ድንቅ አምልኮ
Показати все...
ዘማሪ_ቸርነት_ሙሉ_ጉባኤው_መዘመር_እስኪያቅታቸው_ያለቀሱበት_ድንቅ_አምልኮ_Amazin_epizUiec4ZM.ogg7.70 MB
#መላመድ_መሞት_ነው:: አንድ ተመራማሪ በአንድ ወቅት አንድ ጥናት አቀረበ ጥናቱም ይህ ነበር አድን እንቁራሪት አመጣና በጣም በፈላ ውሃ ውስጥ ከተታት በፈላ ውሃ ወስጥ የገባችውም እንቁራሪት ውሃው ሲያቃጥላት ዘላ ከውሃ ውስጥ ወጣች:: ይሄው ተመራማሪ ሌላ እንቁራሪት አመጣና በዝቃዛ ውሃ ውስጥ ከተታት የውሃው እና የእንቁራሪቷ ሙቀት ተመጣጣኝ ስለነበረ እንቁራሪቷ ደስ ብሏት ቁጭ አለች ከዛም ተመራማሪው ውሃውን እሳት ላይ አስቀመጠው እና ቀስ በቀስ እንዲሞቅ አደረገው እንቁራሪቷ ሙቀቱን እየተለማመደችው ስለመጣች ምንም አልመሰላትም ነበር ነገር ግን በሚያሳዝን ሁኔታ ሙቀቱን እየተላመደች እዛው ተጠብሳ ሞተች:: ዓለም ልክ እንደዚ ነች የምታተፋቹ አላምዳ ነው መላመድ መሞት ነው::“የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።”   — ሮሜ 12፥2 Share & Join 🙏🙏🙏 #yetamenaltube👉
Показати все...
. ''መጣልኝ'' Singer Pineal Asefa
Показати все...
_መጣልኝ_New_Protestan_Live_Worship_Singer_Pineal_Asefa_Me_tHH9Rt_V6s.ogg6.08 MB