cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

✍️✍️✍️ 📡ሁሉንም ያማከለ ቢፈህሚ ሰለፍ ሙሀዶሯ :አጫጭር ሀድሶች ግጥሞች :እንድሁም ቁርአን ቲላዋ የሚለቀቅበት ቻናል ነዉ joine & Share በማድረግ የአጂሩ ተካፋይ ይሁኑ

Більше
Рекламні дописи
5 005
Підписники
-1324 години
-387 днів
+70230 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

00:29
Відео недоступнеДивитись в Telegram
﴿ وَمَا هَٰذِهِ الْحَيَاةُ الدُّنْيَا إِلَّا لَهْوٌ وَلَعِبٌ ۚ وَإِنَّ الدَّارَ الْآخِرَةَ لَهِيَ الْحَيَوَانُ ۚ لَوْ كَانُوا يَعْلَمُونَ﴾ [ العنكبوت: 64] https://t.me/menhaj_Asselefiy101A
Показати все...
11.63 MB
ትኩረት ዉዱ ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ወደሚስቶቻቸዉጋ ከመጠጋታቸዉ በፊት ይፍቁ ነበር እኛስ የሚስትዮዋን ፅዳት ብቻ መከታተል በቂ አደለም አንተም ፅድት ፏ እንድትል ትፈልጋለች ያንተ ሚስት አዎ ያንተ🫵
Показати все...
00:16
Відео недоступнеДивитись в Telegram
መፋቂያ ንፅህና የእምነት ግማሽ ነው። ━━━━🥀⊱✿⊰🥀━━━━━ https://t.me/menhajselefiya12
Показати все...
2.03 MB
Показати все...
ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀

ለየትኛውም ሀሳብ አስተያየት👉 @daewaselefiyabot 👈

4_5904419497476886751.mp319.47 MB
🍓 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ይህን የሲጋራ ፓኬት አየሁና ዛሬ ገረመኝ የሚገርመዉ እኮ አጫሹ ብቻ ሳይሆን አምራቹ ራሱ ጉዳቱን በግልፅ መስክሮ ነዉ ለገቢያ የሚያቀርበዉ እና ምን አስበዉ ነዉ የሚያጨሱት ሰዉ በገዛ እጁ መርዝ እየተጠቀመ ሕይወቱን ያበላሻል ‼️ አላህ ይጠብቀን
Показати все...
👍 8
00:50
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ሱብሃን አላህ
Показати все...
6.97 MB
👍 1
ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ለሰዉ ልጆችና ለጅኖች የተላኩ ነብይ ናቸዉ።Anonymous voting
  • እዉነት
  • ሀሰት
0 votes
ሰለፍይ ሆነሽ ሰለፊይ ካላገባሽ ምን ብትቃረቡ በቃላትቢያግባባሽ አንድ አይነት ካልሆነ አቂዳው አቂዳሽ ይመለሳል ብለሽ ትዳር ውስጥ ገብተሽ በፍቅር በጥብጦ ጥመትእንዳይግትሽ ትዳርሽን መስርቺ ከወዲው አስበሽ እህቴዋ ንቂ አይጠቅምመዝረክረክ ቤተሰብ ቢልሽም ገንዘብናመልኩ ለሀብታም ቢድሩሽ መርጠው ገንዘቡን ብልጭልጩን እንጂ አያቁም ዲኑን ምንም ሀብታም ቢሆን ቢኖረው ንብረት በአቂዳው ጉዳይ ካልቻልሽ መግባባት አትኖሪም እህቴ ሰላም ያለው ሂወት። 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🪻🪻🪻
Показати все...
👍 10
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.