cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ሚስጥረ ከዋክብት/THE SECRET OF ZODIAC

ምን አይነት ስራ ብሰራ ይዋጣልኛል? ከማን ጋር ብጣመር አሪፍ ነው ? በዋናነት ደግሞ እኔ ምን አይነት ባህሪ ነው ያለኝ የሚሉትን እና ሌሎች ጥያቄዎችን ለመመለስ አስትሮሎጂ ቁጥር አንድ ተመራጩ ነው። ይሄ ቻናል በዋናነት ስለ አስትሮሎጂ የሚያወራ ነው ጆይን በሉ። ጥያቄዎችን ለመጠየቅ እና ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ በእዚህ አናግሩን 👉 @Nebazelideta ለ cross 👉 @Ne113

Більше
Рекламні дописи
16 138
Підписники
-824 години
-1097 днів
-50030 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

00:24
Відео недоступнеДивитись в Telegram
የእናቶችን በቲክ ቶክ ገፃችን ለቀናል ይሄንን ነክታችሁ 👇👇👇 ተመልከቱ https://vm.tiktok.com/ZMrU7fpPU/
Показати все...
7.56 MB
7
ለዞዲያክ ምልክቶች አቀራረብ እንዴት ማግኘት ይቻላል?✨ ♈️ አሪስ፡ የጥቃት ንዴታቸውን መታገስን ተማር እና በእርጋታ ምላሽ መስጠት። ♉️ ታውረስ፡- ታውረስ ሰዎች ስለማንኛውም ነገር ቃል በቃል ሊያናግሯቸው የሚችሉ ሰዎችን ይወዳሉ። ♊️ ጀሚኒ፡ ፈገግ በሉ እና ተፈጥሯዊ ድርጊት አድርጉ። ሹካዎችን መቋቋም አይችሉም። ♋️ ካንሰር፡ በዙሪያቸው መኩራራት ወይም መኩራት የለብህም። ♌️ ሊዮ፡ ይሻልሃል ቀላል መሆን አለብህ። ♍️ ድንግል፡ አሪፍ ቀልዶችን መስራት መቻል ብቻ በቂ ነው። ♎️ ሊብራ: ከእነሱ ጋር ብዙ ጊዜ አሳልፉ, ትኩረት ያስፈልጋቸዋል. ♏️ ስኮርፒዮ፡ ሙገሳን መቃወም አይችሉም፣ ምንም እንኳን ሽንገላ ቢሆንም። ♐️ ሳጅታሪየስ፡ ሚስጥሮችን መጠበቅ እንደምትችል አሳይ። ♑️ Capricorn: ድክመቶችዎን አይደብቁ, ሐቀኛ እና ግልጽ ሰዎችን ይወዳሉ. ♒️ አኳሪየስ፡ አትገፉ፣ ሲገፉ መቆም አይችሉም። ♓️ ዓሳ፡ ለእርዳታ ጠይቋቸው፣ እና ከጥቂት ጊዜ በኋላ በምላሹ የእርስዎን ያቅርቡ።
Показати все...
👍 13 2
ስለ የዞዲያክ ምልክቶች ምን ያስፈራዎታል?🙈 ♈ አሪየስ፡ እስኪያሸንፍ ድረስ ይዋጋሃል ♉ ታውረስ፡ እስከ ሞት ድረስ ግትር ♊ ጀሚኒ፡ በእውነት ምን እንደሚያስቡ አታውቅም። ♋ ካንሰር፡ በቀላሉ ስሜትን ይፈጥርልሃል ♌ ሊዮ፡ የሌሎችን በራስ ግምት እንዴት ዝቅ ማድረግ እንዳለበት ያውቃል ♍ ቪርጎ፡ የምትናገረው ማንኛውም ነገር በአንተ ላይ ሊውል ይችላል። ♎ ሊብራ፡ እንዴት ወደ ነፍስ ፍለጋ እንባ እንደሚያመጡህ ያውቃሉ ♏ ስኮርፒዮ፡ በጣም ጥሩ አስመሳይ ♐ ሳጅታሪየስ: በአእምሮው ውስጥ የሆነ ነገር ካለ እሱን ማሰናከል ምንም ፋይዳ የለውም ♑ Capricorn: በእይታ ይገድላል ♒ አኳሪየስ፡ በ0.01 ሰከንድ ውስጥ ስሜት አልባ መሆን ይችላል። ♓ ፒሰስ፡ ጥሩ ነገር አድርጉ፣ ግን በሰከንድ ውስጥ መጥፎ ሊሆን ይችላል።
Показати все...
👍 22🤔 2😐 1
በቲክ ቶክ እና በዚህ ስለምን እንድንሰራላችሁ ትፈልጋላችሁ ?
Показати все...
👍 1🔥 1
የልደት ሰንጠረዥ እና ሙን ሳይን ምንድነው ? ክፍል፪ ሌላው የጨረቃ ተፅእኖ በብዙ ሀገር ባህል እና ትዉፊት የታወቀ ነው። የጨረቃን መገደልና መሙላት በተለምዶ በአራት እንከፍለዋለን:: ከለጋ ጨረቃ እስከሙሉ ጨረቃ ያለው ጊዜ በ1ኛው እና 2ኛው ሩብሲባል፣ ከሙሉ ጨረቃ እስከ ጠፍ ጨረቃ ያለው ደግሞ 3ኛው እና4 ኛው ሩብ በመባል ይታወቃል :: በአስትሮሎጂ ብሎም በአገራችን ትውፊት እንደሚታወቀው አዲስ ጉዞ ለመጀመር አዲስ ጨረቃ ትመረጣለች። በሌላ ጎኑ ደግሞ የአስትሮሎጂ ባለሙያን ላማከረ ሰው ጨረቃ በጄሚናይ ወይም በቪርጎ ዘዲያክ ውስጥ ስትሆን ጉዞ መጀመር ማለፊያ ነው ።ጋብቻ በ1ኛውና 2ኛው የጨረቃ ሩብ ቢሆን ይመረጣል ።የሚፈረም ሰነድ ደግሞ ጨረቃ በካንሰር ፣በስኮርፒዮ ወይም በፓይሰስ ቤት ስትሆን ቢሆን ይመከራል ።ይህ ከብዙ በጥቂቱ ነው ። ምድርና ሌሎች ስምንት ፕላኔቶች በፀሐይ ዙሪያ እንደሚጓዙ ይታወቃል ።በአስትሮሎጂ ከምድር ላይ ሆነን በዞዲያኩ ዙሪያ የሚጓዙ አስር ፕላኔቶች ላይ በዋናነት እናተኩራለን ። እነዚህም ፀሐይ ፣ጨረቃ ፣ሜርኩሪ፣ቬነስ፣ማርስ፣ጁፒተር ፣ሳተርን፣ዩራነስ፣ኔፕቲዩን እና ፕሉቶ ናቸው ። እርግጥ ነው ፀሐይ እና ጨረቃ ፕላኔት አይደሉም ።ፀሐይ ኮኮብ ስትሆን ጨረቃ ደግሞ ሳተላይት ነች።ዝርዝሩን ወደ ጎን በመተው በአስትሮሎጂ ግን ፀሐይ እና ጨረቃ እንደ ፕላኔት እንደሚቆጠሩ ብቻ እንወቅ።ፕላኔት ማት ዘዋሪ ማለት ሲሆን የአማርኛችን ኮከብ ከውካዋ በሚለው ፍችው ይቀርበዋል :: ነገር ግን ኮከብ የሚለው ቃል< ስታር > ለሚለው ቃለ ተኪ ነውና ፕላኔት ለሚለው ቃን ባንጠቀመው ይሻላል። ስለዚህ በምድር ላይ የሰውን ልጅ ተፈጥሮና ባህሪ በእንቅስቃሴያቸው አማካይነት የሚቀርፁት ከዋክብት ሳይሆኑ ( ከፀሐይ በቀር) ፕላኔቶች ናቸው ። እነዚህ የዘረዘርናቸው አስር ፕላኔቶች በእንቅስቃሴያቸው በሚፍጥነት ስብጥር የሰው ልጅ ተፈጥሮና ባህሪ ይቀረዋል። እንደ ፀሐይና ጨረቃ ሁሉ ከሜርኩሪ እስከ ፕሉቶ ያሉትን ፕላኔቶች ኮከቡ የሚሰራለት ሰው በተወለደበት ቦታ ፣ ዓመት፣ ወቴ፣ ቀንና ሰዓት የትኛው ተፈጥሮ፣ ባህሪ እና ሌሎችም ጉዳዮች ይነበባሉ:: በዚህ አሠራርና ስለት እያንዳንዱ ሰዉ እንደ እጅ አሻራ የራሱ ብቻ የሆነና ከሌሎች የማይጋራው የልደት ሰንጠረዥ የባለኮከቡ ሙሉ ተፈጥሮ፣ ባህል እና ሌሎችም ጉዳዮች ይነበባሉ። በዚህ አሠራርና ስሌት እያንዳንዱ ሰው እንደ እጅ አሻራ የራሱ ብቻ የሆነና ከሌሎች የማይጋራው የልደት ሰንጠረዥ ይኖረዋል። በዚህም ሳቢያ ኤሪስ ኮከብ ያላቸው ሁሉ ከ50 በመቶ ያህል የጋራ ባህሪ ቢያሳዩም በሌላው ግን የተለዩ ይሆናሉ ። እንግዲህ አስሩ ፕላኔቶች በልደታችን ቀን እንደሚገኙበት የዘዲያክ ቤት እና እንደ ተፈጥሯቸው ባህርያችንን እና ተፈጥሯችንን ይቀርጹታል :: እስከ አሁን ጥርት ባለ መልኩ የተገለጸ አይሁን እንጂ የፕላኔቶቹ ተጽእኖ በሚያመነጩት ጨረራ እና የኤሌክትሮ ማግነጢስ መድም ጭምር እንደሆነ ይገመታል። ሁለት እና ከዚያ በላይ የሆኑ ፕላኔቶች በአንድ መስመር ሲሰደሩ በምድራችን ላይ የራዲዮን መሰል ሞገዶች እንደሚረበሹ በሳይንስ ተረጋግጦ የታወቀ ጉዳይ ነው :: የዞድያክ ምልክቶች የስም ትርጉም እና አስትሮሎጂ ጥንቁልና ወይም ባዕድ አምልኮ ነው? የሚሉትን ምላሾች ፖስት እናደርጋለን:: እስከዛ ይሄን ፖስት ላይክ እና ሼር በማድረግ ብዙዎች ጋር እንዲደርስ አድርጉ። የዞድያክ ምልክቶች የስም ትርጉም እና አስትሮሎጂ ጥንቁልና ወይም ባዕድ አምልኮ ነው? የሚሉትን ምላሾች ፖስት እናደርጋለን:: እስከዛ ይሄን ፖስት ላይክ እና ሼር በማድረግ ብዙዎች ጋር እንዲደርስ አድርጉ።        @fikarekewakibetofcial       @fikarekewakibetoffcial       @fikarekewakibetoffcial
Показати все...
👍 12 2
የልደት ሰንጠረዥ እና ሙን ሳይን ምንድነው ? ክፍል፩ ከፀሐይ ቀጥሎ በምታደርገው እንቅስቃሴ በምድር ህይወት ላይ ግልፅ ለውጥ እንዲመጣ የምታደርገው ደግሞ ጨረቃ ናት። በጨረቃ ስበት ምክንያት የቀላያት(ውቅያኖሶች )ሞገድ ይነሳል።የጨረቃ ስበት የውቅያኖስን ውሃ ብቻ ሳይሆን የሌሎችንም የውሃ አካላት እንቅስቃሴ ይፈጥራል። ይህ ደግሞ 70 በመቶ ውሃ የሆነውንም የሰውን ልጅ አካል ይጨምራል። ጨረቃ ሙሉ ዞዲያኩን ዞራ ለመጨረስ 27ቀናት ፣ሰባት ሰዓታትና 43 ደቂቃዎች ይፈጅባታል። ይህን ቁጥር በአስር ብናበዛው የምናገኘው 273 ቀናት ይሆናል። አንዲት እናት አርግዛ ለመውለድ የሚፈጅባት ጊዜ 273 ቀናት ወይም በጨረቃዎች ያህል ማለት ነው። የሴት ልጅ የወር አበባም የጨረቃ የአንድ ዘር ጉዞ ወይም በአማካይ 28 ቀናት ነው። ( በነገራችን ላይ ወር የሚለው የአማርኛ ቃል ወርህ ከሚለው ከግእዝና መስል ሴማዊ ቋንቋዎች ጋር ተመሳሳይ ነው። በነዚህ ተቀራራቢ ቋንቋዎች መርህ ማለት ጨረቃ ማለት ነው :: (የእንግሊዝኛው < ሙን> ከ <ወንዝ> ጋር ይዛመዳል። ) የጨረቃ ሚና ከሌሎችም የሰው ልጆችና የእንስሳት ባህርያት ጋር ሲጣመር ታይቷል።ለምሳሌ ያህልም በብዙ አገሮች በተያዘ ስታትስቲክስ ጨረቃ ሙሉ በሆነች ጊዜ የወንጀል ቁጥር እንደሚበራከት ሊታወቅ ተችሏል። ዘማች ወፎች ደግሞ ሁሌም ጉዟቸውን በሙሉ ጨረቃ እንደሚጀምሩ ተስተውሏል። የጨረቃን ሚና ይዘን ወደ ኮከባችን እንመለስ። እንደ ፀሐይ ሁሉ ጨረቃም ዘዲያኩን ( ብሎም ምድርን ) በ28 ቀናት ገዳማ ትዞራለች:: በእያንዳንዱ ዞዲያክ ቤትም ሁለት ቀን ከሩብ ወይም 55 ሰዓታት ያህል ትቆያለች። በዚህም መሠረት በኤሪስ ቤት ሁለት ቀን ከሩብ ትቆይና ልክ እንደ ፀሐይ ጉቶረስ፣ ጄሚናይ፣ ወዘተ እያለች በመጨረሻ ፓይሰስ ቤት ሁለት ቀን ከሩብ ትቆይና እንደገና ጉዞዋን ከኤሪስ ቤት ትጀምራለች። ጨረቃ በኤረስ ቤት (የዞዲያኩ የከዋክብት ስብስብ )ባለችበት ጊዜ የተወለደ ሰው የጨረቃ ምልክቱ ኤሪስ ይሆናል ።በቶረስም፣በሳጁታሪየስም እንደዚሁ። ዋናው ተፈጥሯችን የፀሐይ ምልክታችን በሆነው ዋና ኮከባችን ቢታወቅም ቀጣዩን ባህርያችንን ደግሞ ከጨረቃ ኮከባችን እናውቀዋለን ። ስለዚህ የፀሐይ ምልክታችን ብቻውን ሙሉ በሙሉ ሊገልጸን አይችልም።ለምሳሌ ያህል የፀሐይ ምልክቱ ስኮርፒዮ የሆነ ሰው ብቸኝነትን አብልጦ ይናፍቃል ።ነገር ግን የጨረቃ ምልክቱ ደግም ሊብራ ሆኖ ቢገኝ ከዋነው ተፈጥሮው የሚቃረን የመስልም አልፎም ቢሆን ከሌሎች ጋር ህብረት ማድረግና ሐሳብን የመወያየት ዝንባሌን ያሳያል። እርግጥ ነዉ ዝርዝሩ ብዙና ውስብስብ ነው። ሌላው የጨረቃ እንቅስቃሴ ደግም የዕለት ተዕለት ህይወታችንን ይመለከታል። ኮከቡ ኤሪስ የሆነ ሰው ጨረቃ የኮከቡ ባለጋራ ( ተቃራኒ ) በሆነችው ሊብራ ዞዲያክ ውስጥ በምታልፍበት ጊዜ ( ለ55 ሰዓታት ገዳማ) ስሜታ ድብት ይልበትና ይጫጫነዋል ፤ ነጭናጫም ይሆናል። በዚያው በራሱ በኤሪስ ኮከብ በምትቆይበት ጊዜ ግን ደስተኛና ፎልፏላ ይሆናል። ክፍል ሁለት ይቀጥላል ይሄን ፖስት ላይክ እና ሼር በማድረግ ብዙዎች ጋር እንዲደርስ   አድርጉ።        @fikarekewakibetofcial       @fikarekewakibetoffcial       @fikarekewakibetoffcial
Показати все...
👍 19🔥 1
እደድለኛ ኮኮቦች በደረጃ
Показати все...
🥰 10👍 3👏 1
😁 18👍 10🤯 3
Zodiac sign on Rainy day/ ኮኮቦች በዝናብ ቀን
Показати все...
Top5 serious zodiac signs/5ቱ በጣም ኮስታራ ኮኮቦች
Показати все...
17👍 6💯 6😁 2
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.