cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

✝️ማህበረ ቅዱስ ገብርኤል✝️ ፲፱

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን!!!!!!!!!!!!! በዚህ ቻናል የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ - የንሰሀ መዝሙር - የጭብጨባ/ቸብቸቦ መዝሙር - የንግስ በዓል ቀናትን -የንግስ በአላት የአገልግሎት ቅጂ - እንዲሁም መንፈሳዊ አስተምህሮ ታገኙበታላችሁ:: ማንኛውም አስተያየት ካላችሁ @A_B_E_L_A ማናገር ትችላላችሁ!!!!

Більше
Рекламні дописи
196
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ሰኞ ጥር 1 -ቅዱስ እስጢፋኖስ - ልደቱ እና እረፍቱ ረቡዕ ጥር 3 -አባ ሊባኖስ - በዓለ እረፍታቸው በእንጦጦ ኪዳነ ምህረት እና በጣፎ ገብርኤል ሐሙስ ጥር 4 -ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ - የተሰወረበት መታሰቢያ እለት አርብ ጥር 5 -አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ - በዓለ ልደታቸው ከታህሳስ 29 ወደ ጥር 5 የተዘዋወረ ቅዳሜ ጥር 6 -ኢየሱስ - ግርዘቱ  - በገዳመ ኢየሱስ እና በፈርንሳይ ገነተ ኢየሱስ በለገዳዲ መንበረ ኢየሱስ             - ነብዩ ኤልያስ - በእሳት ሰረገላ ያረገበት             -  ቅድስት አርሴማ - በዓለ ልደቷ እሁድ  ጥር 7  -ቅድስት ሥላሴ - የባቢሎን ግንብ ያፈረሱበት መታሰቢያ እለት ረቡዕ ጥር 10 - ከተራ ሐሙስ ጥር 11 - በዓለ ጥምቀት አርብ ጥር 12 - ቅዱስ ሚካኤል - ቃና ዘገሊላ ቅዳሜ ጥር 13 - ቅዱስ እግዚአብሔር አብ                      - ቅዱስ ሩፋኤል እሁድ ጥር 14 - አቡነ አረጋዊ - ልደታቸው ሰኞ ጥር 15 - ቅዱስ ቂርቆስ - እረፍቱ መክሰኞ ጥር 16 - ቅድስት ኢየሉጣ - እረፍቷ ሐሙስ ጥር 18 - ቅዱስ ጊዮርጊስ - ስባረ አፅሙ እሁድ  ጥር 21 - እመቤታችን -እረፍቷ በዓለ አስተርእዮ ሰኞ ጥር 22 - ቅዱስ ዑራኤል - በዓለ ሲመቱ ረቡዕ ጥር 24 - አቡነ ተክለሃይማኖት -በፀሎት ብዛት አንድ እግራቸው የተሰበረበት (የተነሳበት) መታሰቢያ እለት ሐሙስ ጥር 25 - ቅዱስ መርቆርዮስ - በስዕሉ ላይ አድሮ ታምር የሰራበት - በጎፋ መብራት ሀይል አርብ ጥር 26 - አቡነ ሃብተ ማርያም - ቅዳሴ ቤት- አስኮ ቃሉ ተራራ ቅዳሜ ጥር 27 - ቸሩ መድኃኔዓለም - ቅዳሴ ቤት - በቀበና መድኃኔዓለም እሁድ ጥር 28 - ቅዱስ አማኑኤል - 2 አሳ እና 5 እንጀራ አበርክቶ የመገበበት መታሰቢያ እለት መክሰኞጥር 30 - ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ - ቅዳሴ ቤት - በቤላ በጣፎ እና በምንጃር ሸንኮራ ዮሐንስ ቸር ያገናኘን አሜን !!! ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ #ቅዱስ_ሚካኤል_12 ✥✥✥ ✥ @mahberekidusmikael ✥ ✥ @mahberekidusmikael ✥ ✥ @mahberekidusmikael ✥ ✥✥✥ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
Показати все...
ይኸው ተወለደ ይኸው ተወለደ የዓለም መድኃኒት (፫) እሰይ ተወለደ የዓለም መድኃኒት (፫)              ትንቢት ተናገሩ ነቢያትህ ሁሉ (፫)             አምላክ ቀዳማዊ ይወርዳል እያሉ (፫) ሰብአ ሰገል መጡ ሊሰግዱ በሙሉ (፫) የእስራኤል ንጉስ ተወልዷል እያሉ (፫)       ሰብአ ሰገል መጡ እጅ መንሻ ይዘው (፫)       ወርቅ ዕጣን ከርቤውን ገበሩለት ሰግደው(፫) ሕፃናት እንሂድ ከልደቱ ቤት(፫) ውሃው ሆኗልና ማርና ወተት (፫)   በሶርያ ታየ ፈጣሪ እንደ እንግዳ(፫) ብሥራተ ልደቱን ለሁሉ ሊያስረዳ(፫) 👉 @Abalibanos333 👈 ✍👉 @DA121922 የጥምቀት መዝሙራትን ከፈለጋችሁ @Abalibanos333 @Abalibanos333 ማግኘት.....
Показати все...
ይኸው ተወለደ-.mp31.49 MB
Selam WD ye egziabher beteseboch endemn arefedachu be south west academy gibi gubae amakagnnet yetezegaje menfesawi guzo slale mehed yemtfelgu be zih silk aggnugn 0941244376 Adrasha- itisa tekle haymanot gedam
Показати все...
✝️ቀዳሜ ጸጋ✝️ ቀዳሜ ጸጋ ኢየሱስ የአብ የማኑ ክርስቶስ ጌታዬ አምላኬ ነህና ለስምህ ላቅርብ ምስጋና ውበትና ሞገሴ ግርማ ሆነህ ለነፍሴ ሰማያዊ ጥበቤ ታበራለህ በልቤ የእግዚአብሔር አብ ቀኝ ከሞት ያዳንከኝ ቀዳሚሁ ቃል ጌታ ተመስገን     አዝ===== ንጹሁ በግ ክርስቶስ ኃጥያቴን ያስወገድከው ይቅር ባይ ነህ አምላኬ ለኔ በደል የሞትከው የእግዚአብሔር አብ ቀኝ ከሞት ያዳንከኝ ቀዳሚሁ ቃል ጌታ ተመስገን     አዝ===== ዓለምን ካለመኖር በጥበብ አምጥተሀህ መወለድ መሰቀልህ ይደንቃል ማዳንህ የእግዚአብሔር አብ ቀኝ ከሞት ያዳንከኝ ቀዳሚሁ ቃል ጌታ ተመስገን     አዝ===== በሞትህ ሞቴ ጠፍቶ ዛሬ በሕይወት ቆምያለሁ የአብ ኃይሉ ጥበብ አመሰግንሃለሁ የእግዚአብሔር አብ ቀኝ ከሞት ያዳንከኝ ቀዳሚሁ ቃል ጌታ ተመስገን በዘማሪ ዲያቆን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ሐብተ ማርያም⛪️🙏🏾 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✥✥✥🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✥ @habtemaryam26 ✥ ✥ @habtemaryam26 ✥ ✥ @habtemaryam26 ✥ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✥✥✥🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
Показати все...
ቀዳሜ ጸጋ.mp37.33 MB
ምድር አበራች.mp36.23 MB
_ቸርነትህ_ነው_ያደረሰኝ_እስከ_ዛሬ_Chereneteh_New_ዘማሪ_ቀሲስ_ምንዳዬ_ብርሃኑ_IxEFznIi8Ds.mp32.88 MB
በብርሃን_ፀዳል_Be_Berhan_Tsedal_ሊቀ_መዘምራን_ይልማ_ኃይሉ2.m4a4.18 MB
እሰይ እልል በሉ ተገኝ መስቀሉ.mp34.34 MB
እሰይ እልል በሉ እሰይ እልል በሉ ተገኘ መስቀሉ 2X የጥል ግድግዳ አበባ የፈረሰበት አበባ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር አበባ የታረቀበት አበባ የእግዚአብሔር ልጅ አበባ የነገሰበት አበባ የሞት አበጋዝ አበባ የወደቀበት አበባ አይሁድ በቅናት አበባ መስቀሉን ቀብረው " ቢከድኑት እንኮን " በቆሻሻቸው " ጌታን መቃወም " ስለማይችሉ " ይኸው ተገኘ " ወጣ መስቀሉ " ደጉ ኪራኮስ አበባ ሽማግሌው " እሌኒን መራት " በደመራው " ጌታ በሱ ላይ " በመሰቀሉ " ጢሱ ሰገደ " ወደመስቀሉ " የእምነት ምልክት አበባ መስቀል ነውና " ተራራው ሜዳ " ሆነ እንደገና " እንደተነሳ " ጌታ እንደ ቃሉ " ነጎድጋድ ወጣ " እፀ መስቀሉ " እኛም በመስቀል አበባ እንመካለን " በእግዚአብሔር ጥበብ " መች እናፍራለን " ምኝነት እንኮን " ቢሆን ለአለም " ሀይላችን ለኛ " ለዘላለም " ግድግዳው ፈርሷል አበባ የልዩነቱ " ምድርና ሰማይ " ሆኖ እንደጥንቱ " ነፍስና ሰጋ " በሱ ታርቀዋል " ህዝብና አህዛብ " ወንድም ሆነዋል " ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ⛺️✞ ቤተ አብርሀም ✞⛺️ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✥✥✥🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✥ @bete_abraham ✥ ✥ @bete_abraham ✥ ✥ @bete_abraham ✥ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✥✥✥🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
Показати все...
እፀ መስቀል .mp32.62 MB
ደስ ይበለን እልል በሉ.mp34.31 MB
Показати все...
4.18 KB
መስቀል_አበባ መስቀል አበባ ነህ ውብ አበባ አደይ አበባ ነሽ ውብ አበባ መስቀል አበባ ተቀብሮ ሲኖር አደይ አበባ ሥነ ስቅለቱ መስቀል አበባ ዕሌኒ አገኘች አደይ አበባ ደገኛይቱ መስቀል አበባ ጥራጊ ሞልተው አደይ አበባ አይሁድ በክፋት መስቀል አበባ ጢሱ ሰገደ አደይ አበባ መስቀል ካለበት መስቀል አበባ ወንዙ ጅረቱ አደይ አበባ ሸለቆ ዱሩ መስቀል አበባ አሸብርቀው ደምቀው አደይ አበባ ለአንተ መሰክሩ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ⛺️✞ ቤተ አብርሀም ✞⛺️ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✥✥✥🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✥ @bete_abraham ✥ ✥ @bete_abraham ✥ ✥ @bete_abraham ✥ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✥✥✥🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.