cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የእግዚአብሔር ፀጋ (God's Grace)

ቲቶ 2 (Titus) 11፤ ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤

Більше
Рекламні дописи
2 945
Підписники
+2324 години
+1217 днів
+53630 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
ላፍታ ሳትለየኝ በድካም ሆነ በብርታት ስንት ጊዜ ረዳኸኝ ባሳለፍኳቸው አመታት ልቤን ኩራት አለው ዘንድሮም ተመካብህ የማትለዋወጥ የሕይወቴ ዋስትና ነህ የሁሌ ነህ የሁሌ አምላኬ ነህ የሁሌ አፍቃሪ ወረት የለብህ ውዴ ልበልህ እንደ አመሌ ተከስተ ጌትነት @lovedbychrist @lovedbychrist
440Loading...
02
“እግዚአብሔር የተፍገመገሙትን ሁሉ ይደግፋቸዋል፥ የወደቁትንም ያነሣቸዋል።”   — መዝሙር 145፥14            መንገድ ላይ ዘንጦ ሲሄድ የሰላም መነሻዋ እርሱ፤ የስኬት አድራሻዋ እርሱ፤ ደስታ ምንጯ እርሱ ይመስላል። ጠጋ ብለህ ያን ሰው ስታየው ልብስ ሸፍኖት እንጂ ውስጡ በምስጥ እንደተበላ እንጨት ባዶ ነው። ዝናብ እንደሌለበት ባዶ ጉም ነው። ልብስና ቤት የስንቱን ጉድ ጋርዶታል መሰለህ።       ሰው ልብስህን አይቶ አምሮበታል እንደርሱ የተመቸው የለም ይልሃል። አንተ ግን በኑሮ ተደቁሰህ ተፍገምግመሀል፤ በብዙ የህይወት ጎዳና ዝለህ ወድቀሃል። እንባህን ወደ ውጪ ለማፍሰስ ጉልበት አጥተህ ወደ ውስጥ አልቅሰህ ልብህ አመዳም ነፍስህ ነጫጭባ ሆናለች። ሰው ፊት ግን ስትወጣ በቅባት ያበስከውን ገፅህን አይቶ ምናለ እንደርሱ የበላሁት በተስማማኝ፣ የጠጣሁት በረጋልኝ፣ እንደርሱ በምቾት በወዛሁ ብሎ የሚያይህ ይቀናብሃል።           ሰው ከልብሳችሁ ዘልቆ ማየት አይችልም። ሰው ከንግግራችሁ ውጪ ልባችሁን ሊያዳምጥ አይችልም። ሰው ከጩኸታችሁ በቀር ዝምታችሁ አይገባውም። ሰው ፊታችሁን እንጂ ጀርባችሁን አያውቅላችሁም። ሰው ሳሎናችሁን እንጂ ጓዳችሁን አይመለከትላችሁም።       ወዳጆቼ አይዟችሁ። ከልብስ በላይ በምህረቱ የሚሸፍናችሁ እግዚአብሔር አለ። ከልብሳችሁ ዘልቆ የሚገባ ልባችሁን ኩላሊታችሁን የሚመረምር፣ የስሜታችሁን ሙቀት የሚለካ፣ የዝምታችሁን ቋንቋ የሚያደምጥ እግዚአብሔር አለ።       ማንም የማያይላችሁን እንደ ሲዖል የጠለቀ ነገራችሁን፣ ሰው ሊረዳችሁ ቀርቶ ሊሰማላችሁ የማይችለውን ጉዳችሁን ቀርቦ የሚያይላችሁ እንደ አረም ችግራችሁን ነቅሎ የሚጥልላችሁ የሚያስመካ አባት እግዚአብሔር አለ።      ያደከማችሁ ማንም ይሁን ምን የሚደግፋችሁ እግዚአብሔር አለ። የጣላችሁ ማንም ይሁን ምን የሚያነሳችሁ እግዚአብሔር አለ። ምንም ደጋፊ እንደሌላችሁ አድርጎ ይደግፋችኋል። ማንም አሳቢ እንደሌላችሁ አድርጎ ያጎርሳችኋል።       በተፍገመገማችሁበት ነገራችሁ ላይ የሚደግፈው የእግዚአብሔር ክንድ ይዘርጋላችሁ። በወደቃችሁበት ቦታ ላይ የቆሰሉት የክርስቶስ እጆች ሊያነሷችሁ ይዘርጉ። አሜን!! @lovedbychrist @lovedbychrist
2121Loading...
03
'    ==❀❀❀===❀❀❀==                     የዕለቱ ጥቅስ      ==❀❀❀===❀❀❀== “እንግዲህ እግዚአብሔር በላይ በሰማይ በታችም በምድር አምላክ እንደ ሆነ፥ ሌላም እንደሌለ ዛሬ እወቅ፥ በልብህም ያዝ።”               ዘዳግም 4፥39 ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @lovedbychrist @lovedbychrist
2480Loading...
04
እጅግ የሚምር የሚራራ አምላክ ነውና የኔ ጌታ ይድረሰው ምስጋና የኔ ጌታ ይድረሰው ምስጋና 🙌🙌🙌🙌🙌 🤗🤗🤗🤗🤗
3170Loading...
05
ፍጥረት የሚደገፍበት እኔም ተስፋ ማደርግበት ጌታ ነው እንከን የሌለበት ልዘምር አስቲ ልቀኝለት ለሕይወት ጥያቄ ለእንቆቅልሹ ጌታ ነው መላሽ አቻ የለሹ ሁሉንም መልካም ያደርገውና ያስደንቀናል ድንቅ ይሰራና. ያድንና ኦሆሆ ይባርክና እህህ ዳንኤል አ/ሚካኤል @lovedbychrist @lovedbychrist
3572Loading...
06
“አምላክህ እግዚአብሔር መሐሪ አምላክ ነውና አይተውህም፥ አያጠፋህምም፥ ለአባቶችህም የማለላቸውን ቃል ኪዳኑን አይረሳም።” — ዘዳግም 4፥31
3421Loading...
07
ቃልኪዳን ጥላሁን ፃድቅ ነህ ጌታ ስራህ ትክክል የማታደላ የማትበድል ለታላቅነትህ ፍፃሜ የለህ አቤት ጌታ ሆይ ስራህ ድንቅ ነው ምላሴ ፅድቅህን ሁል ጊዜ ምስጋናህን ይናገራል @lovedbychrist @lovedbychrist
4664Loading...
08
👉 አንበሳ ቢመጣብኝስ ❗ 💢 💢 💢 💢 #ሁለት_ጓደኛሞች ቀለል ባለ የቁምጣና የቲሸርት አለባበስ ሆነው በአንድ ጫካ ውስጥ ዘና እያሉና እየተጫወቱ ይሄዳሉ፡፡ በድንገት አንዱ ጠያቂ ሌላኛው መላሽ የሆኑበት ሁኔታ ተፈጠረ፡፡ #ጠያቂ፡- “አሁን አንበሳ ቢመጣብህ ምን ታደርጋለህ?” #መላሽ፡- “ሽጉጤን አውጥቼ ግንባሩን ነዋ የምለው”፡፡ #ጠያቂ፡- “እንዴ! ሽጉጡን ደሞ ከየት አመጣኸው?” #መላሽ፡- “አንተስ አንበሳውን ከየት አመጣኸው?” የዚህ በልጅነታችን እንሰማቸው የነበሩትን ታሪኮች የሚመሰለው ታሪክ አስተማሪ ነጥብ፡- ለሚመጣው ለማንኛውም ችግር መፍትሄ አለው! #አንዳንድ_ሰዎች አመለካከታቸው ሁሉ አሁን “አንበሳ ቢመጣብኝስ” የሚል ነው፡፡ እንደዚህ አይነት ሰዎች ሁል ጊዜ የሚታያቸው የሚመጣው “አንበሳ” ነው፡፡ ስለሆነም ሁል ጊዜ በፍርሃት፣ በስጋትና ገና ለገና አንድ ችግር ይመጣ ይሆናል በሚል ጠርጣራነት ነው የሚኖሩት፡፡ #የዚህ_ተቃራኒ ሰዎች በማንኛውም ሰዓት ችግር ሊከሰት እንደሚችል ያውቃሉ፤ ነገር ግን ለእያንዳንዱ ለሚመጣው ችግር መፍትሄ የማምጣት ብቃትም እንዳላቸው ያምናሉ፡፡ ስለዚህ ገና ለገና ችግር ይመጣል ብለው ከመዝናናት፣ ከመግባባት፣ ከመስራት፣ ከመውጣት፣ አዳዲሲ ነገር ከመጀመር . . . አይመለሱም፡፡ አለማችን በየጊዜው የምትጋፈጠውን እንደወቅቱ ወረርሽ ያሉ ችግርችን እንመልከታቸው፡፡ ሁል ጊዜ ግን መፍትሄ ይገኝላቸዋል፡፡ ይህ አመለካከት ከሚነሳው ችግር ጋር አብሮ የሚነሳ ብርቱነትንና “እችለዋለው” የሚል አቋምን አመልካች ነው፡፡ #ገደል ካለ፣ ድልድይ አለ! #በሽታ ካለ፣ መድሃኒት አለ! ጠላት ካለ፣ ወዳጅ አለ! መውደቅ ካለ፣ መነሳት አለ! ሁል ጊዜ ራእይህንና ተልእኮህ መንገድ ላይ ሊቆም የሚመጣ ችግር ካለ መፍትሄም አለ! ስለዚህ፣ ገና ለገና ችግር ይመጣል ብለህ ከመንገድህ አትገታ! 👉 መፍቴሔ የሌለው ችግር የለም! #ካነበብኩ_ጸሐፊው_ይባረክ_አንጾኛል_ታነጹበት ። ➖ ➖ ➖ [ 21 / 21 / 2016 ] @lovedbychrist @lovedbychrist
5121Loading...
09
ለኛ ለክርስቲያን የሚጠቅም ምክር 👇👇👇 መልካም ጓደኛ ሁን! መልካም ጓደኛ፦ የማይቀና አሳቢና መካሪ ፣ ከእኔ ይልቅ ለአንተ የሚል ካለህ አንተ ተባርከሃል፣ ታድለሃል። ከሌለህ ደግሞ አንተ ራስህ መልካም በመሆን ጀምር ፣ ባህሪህንና ስራህን አይተው ይመጣሉ። ነገር ግን ያለምክንያት ከሄድክ በምክንያት አትምጣ። በእርግጥ አንዳንድ ጊዜ በሕይወትህ ውስጥ ጉዳት እንጂ ጥቅም የሌላቸው ሰዎች በራሳቸው ሰዓት ከሕይወትህ ሲወጡ እጅግ መታደል ነው። ተባረኩ @lovedbychrist @lovedbychrist
5132Loading...
10
Abenezer Legese Amazing Worship ማንም የለኝ ከኢየሱስ በላይ ስመላለስ በዚች ምድር ላይ ነብሱን ለኔ ቤዛ ያረገው እውነተኛ ወዳጄ እሱ ነው @lovedbychrist @lovedbychrist
5354Loading...
11
“እንግዲህ እኔ ጌታና መምህር ስሆን እግራችሁን ካጠብሁ፥ እናንተ ደግሞ እርስ በርሳችሁ እግራችሁን ትተጣጠቡ ዘንድ ይገባችኋል።” — ዮሐንስ 13፥14
5190Loading...
12
ሰላም ቅዱሳን በፕሮግራም መደራረብ ምክንያት የቴሌግራም ፕሮግራም እያከናወንን አልነበረም🙏 ነገ ዕሮብ እና ሐሙስ ይቀጥላል ተባረኩ
6242Loading...
13
በጨለመው ጊዜያቶችህ: በእንባ ጊዜያቶችህ: ህመምህን ብቻ በምታደምጥብት ጊዜ: ማን ይደርስልኛል በምትልበት ጊዜ ለሕይወትህ እንደገና የሚባል ሌላ አዲስ ቀን አለ ብለህ መጠበቅ ሊከብድህ ይችላል:: ነገር ግን በእንዲህ አይነት ሁኔታ ውስጥ በምትሆንበት ጊዜ በእግዚአብሔር ቃል ላይ መደገፍ ነፍስን ያሳርፋል:: እርሱ በትካዜ መንፈስ ፋንታ የምስጋና መጎናጸፊያ ይደርብልሀል:: እግዚአብሔር ይምታልፍበት ይገባዋል:ህመምህን ያውቃል: ጩኸትህንም ይሰማል: ሁሉንም አድሶ ውብና ድንቅ:አዲስም አድርጎም ይለውጠዋል:: እስቲ አሜን ♥️ @lovedbychrist @lovedbychrist
6534Loading...
14
“ወደረኞቻችሁ #ሁሉ #ሊቃወሙና ሊከራከሩ የማይችሉትን #አፍና #ጥበብ እሰጣችኋለሁና።” — ሉቃስ 21፥15
6340Loading...
15
.        ማነው ታሪኬን ቀያሪ   ታጋይ ወልደማሪያም የተደገፍኩበት የተተማመንኩበት ከአጠገቤ ሳጣው ሳለስብ በድንገት ለብቻዬ ያለው የቀረው ሲመስለኝ ጌታ በአጠገቤ ቆሞ አበረታኝ ከፊቴ ያለውን ማላልፈው ሲመስለኝ መውጫው መግቢያው ሁሉ እፍን ሲልብኝ ጠልቃ እየገባ እየደገፈኝ የጠላቴን ሀሳብ ከንቱ አደረገልኝ የሩቁን አይቶ ነው ለእኔ አስቦልኝ በዛ ምድረበዳ እንዳልፍ ያደረገኝ ዛሬማ ሲረዳው ነገሩ ሲገባኝ ነፍሴን ያስጨነቃት ለመልካም ሆነልኝ @lovedbychrist
6461Loading...
16
በቀራንዮ መስቀል ላይ በደዌ የደቀቀው ነብሱን ስለ ኃጥያቴ መስዋዕት ያደረገው የሞትን ቀንበር ሰብሮ እኔኑ ሊያውጣ ነው ማዳኑን ቀምሻለው ምን አለ ምመልሰው ምን አለ ምመልሰው ክብር ለኢየሱስ ይሁን አየን አሸናፊነቱን ኃያል እንደሱ የለም ይንገስ ለዘለአለም ይንገስ ለዘለአለም @lovedbychrist @lovedbychrist
6163Loading...
17
(በርጤሜዎስ) 🤔? “ወደ ኢያሪኮም መጡ። ከደቀ መዛሙርቱና ከብዙ ሕዝብ ጋር ከኢያሪኮ ሲወጣ የጤሜዎስ ልጅ ዕውሩ በርጤሜዎስ እየለመነ በመንገድ ዳር ተቀምጦ ነበር።”   — ማርቆስ 10፥46 “የናዝሬቱ ኢየሱስም እንደ ሆነ በሰማ ጊዜ፦ የዳዊት ልጅ ኢየሱስ ሆይ፥ ማረኝ እያለ ይጮኽ ጀመር።”   — ማርቆስ 10፥47 በርጤሜዎስ ማየት የተሳነው ሰው ነው ለብዙ ዘመናት በጨለማ የኖረ ሰው ነው። አይሁዶች ኢየሱስ በሚሰራው ተአምሮች በዓይናቸው እያዩት የሚያስተምረውን ትምህርት በጆሮዋቸው እየሰሙ ነገር ግን በመንፈሳዊ ሕይወታቸው ታውረው ነበር። በርጤሜዎስ ግን ስጋዊ አይኑ ባያይም የልብ አይኖቹ ያያሉ ለዛም ነው የኢየሱስን ድምፁን በሰማ ጊዜ እሱ መሲሁ እንደሆነ ያወቀው 🥺 “ብዙዎችም ዝም እንዲል ገሠጹት፤ እርሱ ግን፦ የዳዊት ልጅ ሆይ፥ ማረኝ እያለ አብዝቶ ጮኸ።”   — ማርቆስ 10፥48 በርጤሜዎስ  ከሌላው ቀን የበለጠ ዛሬ ላይ በጣም ጮኸ  የሚጮኸው ስለ ሌላ ነገር አይደለም የአምላኩን ድምፅ ስለ ሰማ መድሃኒቱ ብርሃኑ በዛው በኩል እያለፈ ስለሆነ ነው  ዝም እንዲል ቢገፅፁትም  አምላኩ ከሰማው እንደሚድን ስለሚያውቅ ጩኸቱን አላቆመም 😊 ማርቆስ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴⁹ ኢየሱስም ቆመና፦ ጥሩት አለ። ዕውሩንም፦ አይዞህ፥ ተነሣ፥ ይጠራሃል ብለው ጠሩት። ⁵⁰ እርሱም እየዘለለ ተነሣና ልብሱን ጥሎ ወደ ኢየሱስ መጣ። ኢየሱስ ለመሞት ወደ ኢየሩሳሌም በሚሄድበት ጊዜ ነበር  ... በጣም የገረመኝ ከዛ ሁሉ  የሕዝብ ጩኸት ውስጥ የዚህን ሰው ድምፅ መስማቱ 🥺 ማርቆስ 10 ⁵¹ ኢየሱስም መልሶ፦ ምን ላደርግልህ ትወዳለህ? አለው። ዕውሩም፦ መምህር ሆይ፥ አይ ዘንድ አለው። 12“ኢየሱስም፦ ሂድ፤ እምነትህ አድኖሃል አለው። ወዲያውም አየ በመንገድም ተከተለው።” ማን እንደ ኢየሱስ 🙏☝️ @lovedbychrist
6575Loading...
18
. እጅግ ልቀህ ዘማሪ ኢዮብ አሊ ሃሳባችሁ ላይ መንፈስ ቅዱስ ይላቅ ይድመቅ😭❤️ @lovedbychrist @lovedbychrist @lovedbychrist
6063Loading...
19
ኢየሱስ ደግ ነህ ድንቅ መዝሙር ቢኒያም ደሳለኝ @lovedbychrist @lovedbychrist
6321Loading...
20
ይርዳል ይደግፋል ጉልበት ይሆናል ጌታ ኦ ሆ ኦሆ አይዞህ ባይ ወገን ደራሽ የምስኪኖች አለኝታ ኦ ሆ ኦሆ @lovedbychrist @lovedbychrist
6262Loading...
21
“አለኝም፦ ተፈጽሞአል። አልፋና ዖሜጋ፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ። ለተጠማ ከሕይወት ውኃ ምንጭ እንዲያው እኔ እሰጣለሁ።” — ራእይ 21፥6
6410Loading...
22
ዘማሪት ውዳሴ || ኢየሱስ ያልኩህ እለት || ድንቅ አምልኮ @lovedbychrist @lovedbychrist
6892Loading...
23
✅በእግዚአብሔር ፊት የመቆየት ትሩፋቶች:- 📌መዝሙር 40 ¹ ቆይቼ እግዚአብሔር ደጅ ጠናሁት፥ እርሱም ዘንበል አለልኝ ጩኸቴንም ሰማኝ። ² ከጥፋት ጕድጓድ ከረግረግም ጭቃ አወጣኝ፥ እግሮቼንም በድንጋይ ላይ አቆማቸው፥ አረማመዴንም አጸና። ³ አዲስ ዝማሬን ለአምላካችን ምስጋና በአፌ ጨመረ፤ ብዙዎች ያያሉ ይፈሩማል፥ በእግዚአብሔርም ይታመናሉ። ♦ቆይቼ እግዚአብሔር ደጅ ጠናሁት፥ 1-እርሱም ዘንበል አለልኝ። 2-ጩኸቴንም ሰማኝ። 3-ከጥፋት ጕድጓድ ከረግረግም ጭቃ አወጣኝ። 4-እግሮቼንም በድንጋይ ላይ አቆማቸው። 5-አረማመዴንም አጸና። 6-አዲስ ዝማሬን ለአምላካችን ምስጋና በአፌ ጨመረ። 7-ብዙዎች ያያሉ ይፈሩማል፥ በእግዚአብሔርም ይታመናሉ። የእግዚአብሔር ፀጋ ከሁላችንም ጋር ይሁን @lovedbychrist @lovedbychrist
7336Loading...
24
ከትንሽነቴ ደረጀ ከበደ @lovedbychrist @lovedbychrist
6270Loading...
25
ወርቅነህ አላሮ በውሃ ውስጥ አልፈናል አላሰጠመንም ድንቅ መዝሙር @lovedbychrist @lovedbychrist
6620Loading...
26
ሰላም ቅዱሳን ዛሬ 4 ሰዓት የቤተክርስቲያን መደበኛ ፕሮግራም አለን. አድራሻ :- አያት መሪ ህዳሴ ትምህርት ቤት በስተቀኝ በኩል 50 ሜትር ገባ ብሎ ብሩካን ናችሁ
7180Loading...
27
“ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።” — 2ኛ ቆሮ 5፥17
7101Loading...
28
ውይይ በኢየሱስ ስም ሰምታችሁ ተባረኩበት ድንቅ መዝሙር ነው ♥️♥️♥️ አለኝ አምላክ ቤተልሔም ወልዴ @lovedbychrist @lovedbychrist
7593Loading...
29
ኢየሱስ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ የሞተው የህዝቡ ቁጥር ብዙ፣ ሊያድነው የወደደው ሰው በርካታ ስለሆነ አይደለም። እኔን ብቻዬን ብሆን እንኳ ይሰቀልልኝ ነበር። የኢየሱስ ፍቅር እንደዚህ ነው። ፍቅሩ የማይሻር፣ የማይለወጥ፣ የማይናወጥ ነው። ምንም እንኳን በድካማችን፣ በኃጢአታችን ከእግዚአብሔር የመራቅ ዝንባሌ ቢኖረንም ፍቅሩ ወደ እርሱ እንድንመለስ ይጠራናል። ፍቅር መስጠትና መቀበል ብዙ ጊዜ ጊዜያዊና ሁኔታዊ በሆኑበት ዓለም ውስጥ የእግዚአብሔር ፍቅር የማያቋርጥ ፈውስ፣ የሚያረጋጋ የደህንነት ምንጭ ነው። እኛ ነን ለመውደድም ለመጥላትም ቅድመ ሁኔታ የምናዘጋጀው የክርስቶስ ፍቅር ቅድመ ሁኔታ የለውም። ንጽጽር የሌለው ፍቅር ነው። እንደርሱ የሚወደን የለም! ፍቅራችሁን ቢያራክሱባችሁ፣ ፍቅራችሁን ጥላሸት ቢቀቡባችሁ፣ ፍቅራችሁን አሽቀንጥረው ቢወረውሩባችሁ፣ ፍቅራችሁን በጥላቻ ቢመልሱላችሁ አይዟችሁ የሰው ልጅ ፍቅርን መሸከም የሚከብደው ፍጡር ነው። ሳትወዱት የሚወዳችሁ፣ እየሰቀላችሁት ይቅር የሚላችሁ፣ እየገደላችሁት ህይወት የሚሰጣችሁ የፍቅር ጥግ ኢየሱስ አለላችሁ። ልባችሁን የክርስቶስ ኢየሱስ ፍቅር ይሙላው። የእግዚአብሔር ፀጋ ቴሌግራም ቻናል @lovedbychrist @lovedbychrist
7389Loading...
30
ክብሬ ልዘምርልህ ዘማሪ ሳሚ ድንቅ አምልኮ @lovedbychrist @lovedbychrist
6612Loading...
31
በዚህ ቃል ውስጥ እራሳችሁን እንድታዩ መከርኳችሁ 👇👇👇👇👇 ሮሜ 4 20-21፤ ለእግዚአብሔርም ክብር እየሰጠ፥ የሰጠውንም ተስፋ ደግሞ ሊፈጽም እንዲችል አጥብቆ እየተረዳ፥ በእምነት በረታ እንጂ በአለማመን ምክንያት በእግዚአብሔር ተስፋ ቃል አልተጠራጠረም።
7663Loading...
32
አልሻም ሌላ ተከስተ ጌትነት ድንቅ መዝሙር @lovedbychrist @lovedbychrist
7121Loading...
33
ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ፦ እኔ ደካማ ነኝ አንተ የብርታቴ ምንጭ ሆነህ ጉልበቴን አጽንተህ አቆምከኝ። እኔ ያለ አንተ ሙት ስሆን ህይወትህን ዘርተህ አኖርከኝ። ያንተ ፍቅር ለእኔ አጋጣሚ ሳይሆን ተዓምር ነው። ዕድል ሳይሆን በረከት ነው። ያንተ ፍቅር ፍርሀቴን አስወግዶ እምነቴን የሚጨምር፣ ችግሬን አስወግዶ መፍትሄ የሚሆነኝ፣ በእኔ ስጨርስ በራሱ የሚያስጀምረኝ፣ ተዘጋ ስል በር የሚከፍትልኝ ነው። አቤቱ በአንተ መገሰፅ በሚያስፈልገኝ ጊዜ እንኳ እባክህ ተስፋ እንዳልቆርጥ እርዳኝ። ሃሳቤን መስቀልህ ላይ አድርጌ የሚደርስብኝን መከራ ሁሉ ታግሼ እንድቆም አንተ እርዳኝ። ከምሽቱ በኋላ ቀን ይመጣል፣ ከክረምት በኋላ ፀደይ ይመጣል፣ ከማዕበሉ በኋላ መረጋጋት ይመጣል። ከአንተ ከኢየሱስ ጋር ስኖር ወቅቶች ሁሉ ጥሩ እንደሆኑ እንዳምን እርዳኝ። እንዲኖረኝ የምመኘው ጓደኛ፣ እንዲኖረኝ የምናፍቀው አባት፣ እንዲኖረኝ የምፈልገው ወዳጅ አንተ ነህ። መጨረሻ በሌለው ፍቅር ወደድከኝ እኔም ከዚህ በላይ እወድህ ዘንድ እርዳኝ ጸጋህን አብዛልኝ። የእግዚአብሔር ፀጋ ከሁላችንም ጋር ይሁን @lovedbychrist @lovedbychrist @lovedbychrist
7207Loading...
34
ምራኝ ጌታዬ ወደ ወደድከው እኔነት የለኝ ሁሉ ያንተ ነው አላማህ ለኔ ሁሌም በጎ ነው መንፈስቅዱስ ተባረክ
7110Loading...
35
Etana Chemeda ድንቅ አምልኮ @lovedbychrist @lovedbychrist
7640Loading...
36
1ኛ ተሰሎንቄ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁷ ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው፥ ጌታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን። ¹⁸ ስለዚህ እርስ በርሳችሁ በዚህ ቃል ተጽናኑ።
8142Loading...
37
ዛሬ ማታ 11 ሰዓት ፕሮግራም ይጀምራል ሁላችሁም እንድትመጡ በጌታ ፍቅር ጋብዘኖታል አድራሻ አያት መሪ ህዳሴ ትምህርት ቤት በስተቀኝ 50 ሜትር ገባ ብሎ ለመረጃ 0927508452 ቴሌግራም @YesGodcan
8291Loading...
38
Media files
8021Loading...
39
ሰላም ለሁላችሁም ይሁን ቅዱሳን በሀገር ውስጥ ከሀገር ውጪም ያላችሁ በሙሉ የረዳን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ጌታ ቢፈቅድ እና ብንኖር ከነገ ግንቦት 16 ከቀኑ 11 ሰዓት ጀምሮ ክለሜንሲ ኦፍ ጋድ ቤተክርስቲያን መደበኛ ፕሮግራሟን ትጀምራለች ስለዚህ ሁላችሁንም በጌታ ፍቅር እጋብዛቹዋለው አድራሻ :-አያት መሪ ሕዳሴ ትምህርት ቤት በስተቀኝ በኩል 50 meter እንደሄዳችሁ ታገኙናላችሁ “እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥” — 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥23 @lovedbychrist @lovedbychrist
7890Loading...
40
ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ የሚለቀቅ የምስራች አለን🤗
7620Loading...
ላፍታ ሳትለየኝ በድካም ሆነ በብርታት ስንት ጊዜ ረዳኸኝ ባሳለፍኳቸው አመታት ልቤን ኩራት አለው ዘንድሮም ተመካብህ የማትለዋወጥ የሕይወቴ ዋስትና ነህ የሁሌ ነህ የሁሌ አምላኬ ነህ የሁሌ አፍቃሪ ወረት የለብህ ውዴ ልበልህ እንደ አመሌ ተከስተ ጌትነት @lovedbychrist @lovedbychrist
Показати все...
🥰 1
“እግዚአብሔር የተፍገመገሙትን ሁሉ ይደግፋቸዋል፥ የወደቁትንም ያነሣቸዋል።”   — መዝሙር 145፥14            መንገድ ላይ ዘንጦ ሲሄድ የሰላም መነሻዋ እርሱ፤ የስኬት አድራሻዋ እርሱ፤ ደስታ ምንጯ እርሱ ይመስላል። ጠጋ ብለህ ያን ሰው ስታየው ልብስ ሸፍኖት እንጂ ውስጡ በምስጥ እንደተበላ እንጨት ባዶ ነው። ዝናብ እንደሌለበት ባዶ ጉም ነው። ልብስና ቤት የስንቱን ጉድ ጋርዶታል መሰለህ።       ሰው ልብስህን አይቶ አምሮበታል እንደርሱ የተመቸው የለም ይልሃል። አንተ ግን በኑሮ ተደቁሰህ ተፍገምግመሀል፤ በብዙ የህይወት ጎዳና ዝለህ ወድቀሃል። እንባህን ወደ ውጪ ለማፍሰስ ጉልበት አጥተህ ወደ ውስጥ አልቅሰህ ልብህ አመዳም ነፍስህ ነጫጭባ ሆናለች። ሰው ፊት ግን ስትወጣ በቅባት ያበስከውን ገፅህን አይቶ ምናለ እንደርሱ የበላሁት በተስማማኝ፣ የጠጣሁት በረጋልኝ፣ እንደርሱ በምቾት በወዛሁ ብሎ የሚያይህ ይቀናብሃል።           ሰው ከልብሳችሁ ዘልቆ ማየት አይችልም። ሰው ከንግግራችሁ ውጪ ልባችሁን ሊያዳምጥ አይችልም። ሰው ከጩኸታችሁ በቀር ዝምታችሁ አይገባውም። ሰው ፊታችሁን እንጂ ጀርባችሁን አያውቅላችሁም። ሰው ሳሎናችሁን እንጂ ጓዳችሁን አይመለከትላችሁም።       ወዳጆቼ አይዟችሁ። ከልብስ በላይ በምህረቱ የሚሸፍናችሁ እግዚአብሔር አለ። ከልብሳችሁ ዘልቆ የሚገባ ልባችሁን ኩላሊታችሁን የሚመረምር፣ የስሜታችሁን ሙቀት የሚለካ፣ የዝምታችሁን ቋንቋ የሚያደምጥ እግዚአብሔር አለ።       ማንም የማያይላችሁን እንደ ሲዖል የጠለቀ ነገራችሁን፣ ሰው ሊረዳችሁ ቀርቶ ሊሰማላችሁ የማይችለውን ጉዳችሁን ቀርቦ የሚያይላችሁ እንደ አረም ችግራችሁን ነቅሎ የሚጥልላችሁ የሚያስመካ አባት እግዚአብሔር አለ።      ያደከማችሁ ማንም ይሁን ምን የሚደግፋችሁ እግዚአብሔር አለ። የጣላችሁ ማንም ይሁን ምን የሚያነሳችሁ እግዚአብሔር አለ። ምንም ደጋፊ እንደሌላችሁ አድርጎ ይደግፋችኋል። ማንም አሳቢ እንደሌላችሁ አድርጎ ያጎርሳችኋል።       በተፍገመገማችሁበት ነገራችሁ ላይ የሚደግፈው የእግዚአብሔር ክንድ ይዘርጋላችሁ። በወደቃችሁበት ቦታ ላይ የቆሰሉት የክርስቶስ እጆች ሊያነሷችሁ ይዘርጉ። አሜን!! @lovedbychrist @lovedbychrist
Показати все...
3🙏 3
'    ==❀❀❀===❀❀❀==                     የዕለቱ ጥቅስ      ==❀❀❀===❀❀❀== “እንግዲህ እግዚአብሔር በላይ በሰማይ በታችም በምድር አምላክ እንደ ሆነ፥ ሌላም እንደሌለ ዛሬ እወቅ፥ በልብህም ያዝ።”               ዘዳግም 4፥39 ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @lovedbychrist @lovedbychrist
Показати все...
እጅግ የሚምር የሚራራ አምላክ ነውና የኔ ጌታ ይድረሰው ምስጋና የኔ ጌታ ይድረሰው ምስጋና 🙌🙌🙌🙌🙌 🤗🤗🤗🤗🤗
Показати все...
🙏 4
ፍጥረት የሚደገፍበት እኔም ተስፋ ማደርግበት ጌታ ነው እንከን የሌለበት ልዘምር አስቲ ልቀኝለት ለሕይወት ጥያቄ ለእንቆቅልሹ ጌታ ነው መላሽ አቻ የለሹ ሁሉንም መልካም ያደርገውና ያስደንቀናል ድንቅ ይሰራና. ያድንና ኦሆሆ ይባርክና እህህ ዳንኤል አ/ሚካኤል @lovedbychrist @lovedbychrist
Показати все...
“አምላክህ እግዚአብሔር መሐሪ አምላክ ነውና አይተውህም፥ አያጠፋህምም፥ ለአባቶችህም የማለላቸውን ቃል ኪዳኑን አይረሳም።” — ዘዳግም 4፥31
Показати все...
ቃልኪዳን ጥላሁን ፃድቅ ነህ ጌታ ስራህ ትክክል የማታደላ የማትበድል ለታላቅነትህ ፍፃሜ የለህ አቤት ጌታ ሆይ ስራህ ድንቅ ነው ምላሴ ፅድቅህን ሁል ጊዜ ምስጋናህን ይናገራል @lovedbychrist @lovedbychrist
Показати все...
🥰 5 1
👉 አንበሳ ቢመጣብኝስ ❗ 💢 💢 💢 💢 #ሁለት_ጓደኛሞች ቀለል ባለ የቁምጣና የቲሸርት አለባበስ ሆነው በአንድ ጫካ ውስጥ ዘና እያሉና እየተጫወቱ ይሄዳሉ፡፡ በድንገት አንዱ ጠያቂ ሌላኛው መላሽ የሆኑበት ሁኔታ ተፈጠረ፡፡ #ጠያቂ፡- “አሁን አንበሳ ቢመጣብህ ምን ታደርጋለህ?” #መላሽ፡- “ሽጉጤን አውጥቼ ግንባሩን ነዋ የምለው”፡፡ #ጠያቂ፡- “እንዴ! ሽጉጡን ደሞ ከየት አመጣኸው?” #መላሽ፡- “አንተስ አንበሳውን ከየት አመጣኸው?” የዚህ በልጅነታችን እንሰማቸው የነበሩትን ታሪኮች የሚመሰለው ታሪክ አስተማሪ ነጥብ፡- ለሚመጣው ለማንኛውም ችግር መፍትሄ አለው! #አንዳንድ_ሰዎች አመለካከታቸው ሁሉ አሁን “አንበሳ ቢመጣብኝስ” የሚል ነው፡፡ እንደዚህ አይነት ሰዎች ሁል ጊዜ የሚታያቸው የሚመጣው “አንበሳ” ነው፡፡ ስለሆነም ሁል ጊዜ በፍርሃት፣ በስጋትና ገና ለገና አንድ ችግር ይመጣ ይሆናል በሚል ጠርጣራነት ነው የሚኖሩት፡፡ #የዚህ_ተቃራኒ ሰዎች በማንኛውም ሰዓት ችግር ሊከሰት እንደሚችል ያውቃሉ፤ ነገር ግን ለእያንዳንዱ ለሚመጣው ችግር መፍትሄ የማምጣት ብቃትም እንዳላቸው ያምናሉ፡፡ ስለዚህ ገና ለገና ችግር ይመጣል ብለው ከመዝናናት፣ ከመግባባት፣ ከመስራት፣ ከመውጣት፣ አዳዲሲ ነገር ከመጀመር . . . አይመለሱም፡፡ አለማችን በየጊዜው የምትጋፈጠውን እንደወቅቱ ወረርሽ ያሉ ችግርችን እንመልከታቸው፡፡ ሁል ጊዜ ግን መፍትሄ ይገኝላቸዋል፡፡ ይህ አመለካከት ከሚነሳው ችግር ጋር አብሮ የሚነሳ ብርቱነትንና “እችለዋለው” የሚል አቋምን አመልካች ነው፡፡ #ገደል ካለ፣ ድልድይ አለ! #በሽታ ካለ፣ መድሃኒት አለ! ጠላት ካለ፣ ወዳጅ አለ! መውደቅ ካለ፣ መነሳት አለ! ሁል ጊዜ ራእይህንና ተልእኮህ መንገድ ላይ ሊቆም የሚመጣ ችግር ካለ መፍትሄም አለ! ስለዚህ፣ ገና ለገና ችግር ይመጣል ብለህ ከመንገድህ አትገታ! 👉 መፍቴሔ የሌለው ችግር የለም! #ካነበብኩ_ጸሐፊው_ይባረክ_አንጾኛል_ታነጹበት ። ➖ ➖ ➖ [ 21 / 21 / 2016 ] @lovedbychrist @lovedbychrist
Показати все...
7🥰 3

7
Abenezer Legese Amazing Worship ማንም የለኝ ከኢየሱስ በላይ ስመላለስ በዚች ምድር ላይ ነብሱን ለኔ ቤዛ ያረገው እውነተኛ ወዳጄ እሱ ነው @lovedbychrist @lovedbychrist
Показати все...
🔥 2