cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የደስታ ምንጭ ️️️

Рекламні дописи
209
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Habeshan people ምን ያስባል🧐 ፍ.......6ኛ ፊደል ነው ቅ.......6ኛ ፊደል ነው ር.......6ኛ ፊደል ነው ስለዚህ ፍቅር እራሱ ኢሉሚናቲ ነው።
Показати все...
የሌለ ጠሮብህ TV ልትሸጥ ይዘኸው እየወጣህ ማዘር ደርሳብህ የት ልትወስደው ነው?😳 ፊልም ላስጭን
Показати все...
👧አንዲት ሞልቃቃ ለመጀመሪያ ጊዜ ከአባቷ ጋር ወደ ገጠር እየሄደች እርሻ የሚያርሙ ሰዎች ታያለች. . . . 😳 👧🏻ልጅቷ፦ "አባቢ ምን እየሰሩ ነዉ?" 👨🏿‍💼አባት፦ "እያረሙ" 🤔 👧🏻ልጅቷ፦ "ወይኔ ጉዴ የገጠር ደብተር ምን ያክላል!😱😅😄 #Like #ከወደዱት_ለወዳጅ_ዘመድዎ #share @yedesta_mnch Join&share 👉 @yedesta_mnch @yedesta_mnch @yedesta_mnch ♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ
Показати все...
3
እናትህ ሆድ ብትገባ አታመልጠኝም Your mother stomach hide don't prison break me🤜🏾🤛🏾 . . . . ፐ ትርጉም በ ስለሺ😁 #Like #ከወደዱት_ለወዳጅ_ዘመድዎ #share @yedesta_mnch Join&share 👉 @yedesta_mnch @yedesta_mnch @yedesta_mnch ♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ
Показати все...
#የሀብታም_ልጅ_ሲያምፅ ዛሬ በእግሬ ነው ት/ቤት የምሄደው 🚶 🚶😂😜
Показати все...
I can't 🤣🤣🤣 If አበበ በሶ ቢጠጣ. . . . . የዲፓርትመንቶች  መልስ 👉ኢንጅነሪንግ ተማሪ ---- በሶውን ሲበጠብጥ ምን ያህል force ተጠቀመ😲 👉ፖለቲካል ሳይንስ ተማሪ ---- ደሃው የኢትዮጵያ ህዝብ ውሃ እየተጠማ እሱ እንዴት በሶ ይጠጣል🙊 👉ጤና ተማሪ ---- በሶ ግን የተመጣጠነ ምግብ ነው እንዴ🤔 👉አካውንቲንግ ተማሪ ---- የበሶውን ዱቄት ሲገዛ ያወጣውን ሂሳብ audit አርጓል እንዴ🙄 👉ፍልስፍና ተማሪ ---- የሰው ልጅ በበሶ ብቻ አይኖርም😏 👉ቋንቋ ተማሪ ---- በሶ ሲፃፍ እሳቱ ሦ ነው መጠቀም ያለብን🤞 👉ህግ ተማሪ ---- ያለ ህገ-መንግስቱ ይሁኝታ በሶ የጠጣ ፣ ያስጠጣ እና ያጣጣ ከ6 ወር ባላነሰ እስራት ይቀጣል🙉 😂😂😂 #Like #ከወደዱት_ለወዳጅ_ዘመድዎ #share @yedesta_mnch Join&share 👉 @yedesta_mnch @yedesta_mnch @yedesta_mnch ♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ
Показати все...
የወንድ ልጅ የእርጅና ምልክቶች የወንድ ልጅ የእርጅና ምልክቶች !! : 1. ደረት ኪስ ውስጥ እቃ ማስቀመጥ ከጀመረ፤ 2. እስክሪብቶ ይዞ መዞር ከጀመረ፤ 3. እየደጋገመ ቀበቶውን ማስተካከል ከጀመረ፤ 4. ረጃጅም ከልሲ ማድረግ ከጀመረ፤ 5. ዝርዝር ብር ዋሌት ውስጥ ማስቀመጥ ከጀመረ፤ 6. ቆዳ ጫማ ብቻ ማድረግ ከጀመረ፤ 7. ያለፈበት ጋዜጣ ማንበብ ከጀመረ፤ 8. ታክሲ ውስጥ መስኮት ዝጉልኝ ማለት ከጀመረ፤ 9. ሸሚዝ ውስጥ ቲሸርት ማድረግ ከጀመረ፤ 10. የመስሪያ ቤት እድር አባል መሆን ከጀመረ፤ 11. ጺሙ ሳይድግ መላጨት ከጀመረ፤ 12. “እስኪ አትረብሹ!” ማለት ማዘውተር ከጀመረ፤ 13. ቤቱን ደማቅ ቀለም ማስቀባት ከጀመረ፤ 14. ከረምቡላ ቤት መሄድ ከጀመረ፤ 15. ጃኬት ለብሶ ለቅሶ ቤት መሄድ ከጀመረ፤ 16. ልብስ ሲገዛ ”ኮተን ነው?” ብሎ መጠየቅ ከጀመረ፤ 17. ከ 2-ሰዓት ዜና በፊት እራቱን መብላት ከጀመረ፤ 18. ሸሚዙን መስመር እስኪሰራ መተኮስ ከጀመረ፤ 19. ፍንዳታ ሲያይ ደሙ መፍላት ከጀመረ፤ 20. የአፍንጫ ውስጥ ፀጉሩን ለመቁረጥ መሞከር ከጀመረ፤ 21. የሴት ልጅ ውበቷ ፀጉሯ ነው ማለት ከጀመረ፤ 22.”ፈረንጆች ምን ይላሉ መሰለህ?” ብሎ ወሬ ከጀመረ፤ 23. ካላንደር ቤት ውስጥ መስቀል ከጀመረ፤ 24. የስብሰባ ኮፍያና ቲሸርት በእረፍት ጊዜው መልበስ ከጀመረ፤ 25. ዘመኑን መውቀስ ከጀመረ፤ 26.ስሙን ከነአያቱ መናገር ከጀመረ፤ እና 27. ይሄን ጽሁፍ ካነበበ በኋላ ”ኤዲያ ድስኩራም” ማለት ከጀመረ …… በቃ ይሄ ሰው እያረጀ ነው ማለት ነው !! እያዳሜሽ እያረጀሽ መሆኑን አውቀሽ hny beb swrry ምትባባይውን ብታቆሚ ይሻልሻል የሚገርመው ነገር ቶሎ የሚያረጅ ሰው እየበዛነው😜👻
Показати все...
👍 1
#Rift Valley  ማትስ እየተማሩ አስተማሪው 2+3=5 ነው ሲላቸው። ትላንት 4+1=5 ያለን ሳክስ ነው ማለት ነው 🧐🤪😂 ♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ
Показати все...
1
ኒቆ ለዳግም ስለ በርሀ ላይ ቆይታው እያወጋው ነው። ኒቆ:-«በርሀ ላይ ሽንቴን ሸንቴ ዞር ስል ግዙፍ አንበሳ ሊበላኝ መጣ።» ዳግም:-«እና እንዴት አመለጥክ?» ኒቆ:-«ልክ ሊበላኝ ሲል ዛፍ ላይ ወጣው።» ዳግም:-«ውይ ኒቆ በርሀ ላይ ዛፍ የለም እኮ።» ኒቆ:-«ማለቴ ሩጬ ባርዛፍ ላይ ወጣው።» ዳግም:-«በርሀ ላይ እኮ ባርዛፍ የለም።» ኒቆ:-«እሺ በቃ አንበሳው በላኝ።» ልትሞት ነው እንዴ 😂😂😂😂😂😂😂😂 #Like #ከወደዱት_ለወዳጅ_ዘመድዎ #share @yedesta_mnch Join&share 👉 @yedesta_mnch @yedesta_mnch @yedesta_mnch ♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ
Показати все...
👍 1
ለሰዉ ምክር ስመክር "ይሄ ነገር ለኔም ሳይጠቅም አይቀርም!" እያልኩ ማስታወሻ እይዛለሁ😂😂 ♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ
Показати все...