cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Joker quote

We remind you for better tomorrow. " #𝐖𝐞_𝐚𝐫𝐞_𝐠𝐨𝐢𝐧𝐠_𝐭𝐨_𝐛𝐞_𝐚_𝐝𝐢𝐚𝐦𝐨𝐧𝐝💎. #truth #Friend_ship #love #life #success Contact us 👇👇👇 @motivational_quote_sbot

Більше
Рекламні дописи
269
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

.
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የታሪኩ ባባ የመጨረሻ ፊልም ተለቀቀ። cheek out👇👇👇 https://youtu.be/XyFoiyEslEU
Показати все...
ወዳጅ ሙሉ ፊልም|WEDAJ New 🇪🇹Ethiopian movie 🍿

ያንተ ጥንካሬ! አይንህ ወደ ብርሀኑ አቅጣጫ ከሆነ ሊጋርድህ የሚፈልግ ጥላ ከኋላህ ያርፋል፤ ሀሳብህ መልካም ነገር ላይ ብቻ ካረፈ መጥፎ ነገሮች አንተ ጋር ሳይደርሱ ከጀርባህ ይወድቃሉ። ጨለማው ላይ ማፍጠጥ ብርሀን አይሰጥም፤ ድክመትህን ብቻ አጉልተህ አትይ! አንተ ባትሆን የማታልፋቸው ብዙ ችግሮች ነበሩ፤ አንተ ግን ለዛሬ ደርሰሀል፤ ወዳጄ አሁን ያለህ ጥንካሬ የምታስበውን ሁሉ ለማሳካት ከበቂ በላይ ነው! ውብ ቀን ተመኘንላችሁ🙏
Показати все...
👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼 እንዴት_ስኬታማ_እሆናለው አንድ ወጣት በጣም የተማረ አንድ ሳይኮሎጂስት ጋር ይሄድና እንዴት ስኬታማ መሆን እንደሚችል ጠየቀው፡፡ ሳይኮሎጂስቱም ወጣቱን ይዞ ወደ ወንዝ አመራ፡፡ በዛም እንደደረሱ የወጣቱን አንገት ከወደ ኋላ ይዞ ከወንዙ ውስጥ ደፈቀው፡፡ ሰከንዶች ተቆጠሩ፤ ከተወሰነ ሰከንዶች በኋላ ከተደፈቀበት ውሃ አወጣው፡፡ በዚህ ወቅት ወጣቱ በአፍንጫውም በአፉም ንፁህ አየር ለመሳባ ተቻኮለ፡፡ ነፍሱ መለስ ካለችለት በኋላ በጣም በመናደድ ሳይኮሎጂስቱ ላይ ጮኸበት፡፡ ሳይኮሎጂስቱም፡ <<#አየህ_ሁሌም_አንድን_ነገር_አጥብቀህ_ከፈለከው_ታገኘዋለህ፤ አሁን ለመኖር የግድ ንፁህ አየር ያስፈልግህ ስለነበር አተነፋፈስክን ጨምረክ ቶሎ ቶሎ ንፁህ አየር አገኘክ፡፡ #ስኬትም እንደዚሁ ናት፡፡ አጥብቀህ ከፈለካትና እሷን ለማግኘት ከለፋክ #ስኬት ሁሌም በዙሪያህ ነች፡፡>> አለው፡፡ #ጭብጥ ፡- በህይወታችን ልናሳካው የምንፈልገው ነገር ካለ ሁሌም መፈለግና መልፋት ይጠበቅብናል፡፡ እዚህ ጋር ግን #መመኘትና #መፈለግ ይለያያል፡፡ መፈለግ እየለፉና እየሰሩ ነው፡፡ Join us 👇👇👇👇👇 @motivational_quote_s #truth Marry Christmas 🎄
Показати все...
Показати все...
የሰኔ ግርግር |አዲስ የኢትዮጵያ ፊልም|Yesene Girgir|New Ethiopian movie #ethiopia

Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.