cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የሻሸመኔ ደ/አርያም ቅ/አርሴማ እና ቅ/መርቆርዮስ ሰ/ት/ቤት

✟✟✟

Більше
Рекламні дописи
1 404
Підписники
-124 години
-87 днів
-3630 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

#ታላላቆችን #በሐውልት #ማሳነስ በንጉሡ ዘመን የሀገሪቱን ሕዝብና መንግሥት ኃያልነት የሚወክል የአንበሳ ሐውልት እንዲሠራ ዳጎስ ያለ ገንዘብ ተበጀተ። በመጨረሻ የተሠራው ሐውልት ግን የደንጊያ ክምር እንጂ አንበሳ የሚያስመስል ምልክት ሳይገኝበት ቀረ። ጃንሆይ ያንኑ የደንጋይ ክምር ሲጎበኙ << ሐውልቱ አንበሳ ባይመስልም የወጣበት ገንዘብ አንበሳ ያስመስለዋል>> አሉ ሲባል እንሰማለን። አክሱም ላይ የቆመውንስ ነጠር ምኑ ይሆን ቅዱስ ያሬድን የሚያስመስለው? ቅዱስ ያሬድኮ በኢትዮጵያ ከታላላቅ ተራሮች በላይ ከፍ ያለ፣ ከታላላቆቹ ሐይቆች በልጦ የተንጣለለ፤ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚንቀሳቀስ ሁሉ ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ ከሰሜን እስከ ደቡብ ሁሉ በሁሉም ቦታ የሚያየው ሊሠወር የማይችል የተራራ ላይ ከተማ የመቅረዝ ላይ መብራት ነው። ታዲያ አሁን ቅዱስ ያሬድን በሦስት አራት ክንድ ሐውልት ለመግለጽ መሞከር ማሳነስ ነው እንጂ ምን ሊባል ይችላል ። (መምሕር ኃይለ ማርያም ዘውዱ) #ኦርቶዶክሳዊ #አእምሮ
Показати все...
👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🍁🍁የሲኦል እና የገሀነመ እሳት ልዩነት በአጭሩ 🍁🍁🍁ሲኦል ÷ የነፍስ ጊዜአዊ ማቆያ ነው ። የዓለም ፍፃሜ እስኪሆን ድረስ በምድር ላይ ከ ሕገ እግዚአብሔር ርቀው ፣ በሐጥያት እና በበደል ያሳለፉ ሰዎች ከዚህ ዓለም በሞት ሲለዩ ስጋቸው ወደ መቃብር ነፍሳቸው በሲኦል ትቀመጣለች ፣ ትቀጣለች ። 🍁🍁🍁ገሀነመ_እሳት ደግሞ ÷ ከምፅአት( ከፍርድ ቀን) በኃላ በበደል ያሳለፈች ነፍስ እስከ በሌለው ፍርድ ለዘላለም የምትቀጣበት አስፈሪ ስፍራ ነው ። አሁን ሰው በሞተ ስጋ ሲለይ በሐጥያት አሳልፎ ከሆነ ነፍሱ እስከ እለተ ምፅአት ( የፍርድ ቀን) ድረስ እየተቀጣች የምትቀመጠው በሲኦል ነው ። ገሀነመ እሳት ፍርድ ቀን የሚመጣ ነው ። ከምፅአት ( ከፍርድ ቀን) በኃላ ግን የተበተነው ፣ የበሰበሰው ስጋ ተነስቶ ወንድ የ30 ሴት የ15 ዓመት ሆነው በሲኦል የነበረችው ነፍስ ከተነሳው ስጋ ጋር ተዋህዷ ነፍስም ስጋም አንድ ላይ በዘላለም ፍርድ በእሳት ቅጣት የሰው ልጅ ይኖራል ። ሁሉን ማስተካከል የሚቻለው በምድር እያለን በሞተ ስጋ ከዚህ ዓለም ሳንሔድ ብቻ እና ብቻ ነው ። የገሀነመ እሳት ሁኔታ ምን ይመስላል ÷ እሳቱ የማይጠፋ ፣ ትሉ የማያንቀላፋ በቁማችን የሚበላን ፣ ሰይጣን እና መልዕክተኞቹ የሚሰለጥኑብን ( የፈለጉትን የሚያደርጉብን) ......... ይሆናል ልዑል እግዚአብሔር ይህን ስፍራ እንዳናይ ይርዳን አሜን።
Показати все...
👍 1
🍁🍁የሲኦል እና የገሀነመ እሳት ልዩነት በአጭሩ 🍁🍁🍁ሲኦል ÷ የነፍስ ጊዜአዊ ማቆያ ነው ። የዓለም ፍፃሜ እስኪሆን ድረስ በምድር ላይ ከ ሕገ እግዚአብሔር ርቀው ፣ በሐጥያት እና በበደል ያሳለፉ ሰዎች ከዚህ ዓለም በሞት ሲለዩ ስጋቸው ወደ መቃብር ነፍሳቸው በሲኦል ትቀመጣለች ፣ ትቀጣለች ። 🍁🍁🍁ገሀነመ_እሳት ደግሞ ÷ ከምፅአት( ከፍርድ ቀን) በኃላ በበደል ያሳለፈች ነፍስ እስከ በሌለው ፍርድ ለዘላለም የምትቀጣበት አስፈሪ ስፍራ ነው ። አሁን ሰው በሞተ ስጋ ሲለይ በሐጥያት አሳልፎ ከሆነ ነፍሱ እስከ እለተ ምፅአት ( የፍርድ ቀን) ድረስ እየተቀጣች የምትቀመጠው በሲኦል ነው ። ገሀነመ እሳት ፍርድ ቀን የሚመጣ ነው ። ከምፅአት ( ከፍርድ ቀን) በኃላ ግን የተበተነው ፣ የበሰበሰው ስጋ ተነስቶ ወንድ የ30 ሴት የ15 ዓመት ሆነው በሲኦል የነበረችው ነፍስ ከተነሳው ስጋ ጋር ተዋህዷ ነፍስም ስጋም አንድ ላይ በዘላለም ፍርድ በእሳት ቅጣት የሰው ልጅ ይኖራል ። ሁሉን ማስተካከል የሚቻለው በምድር እያለን በሞተ ስጋ ከዚህ ዓለም ሳንሔድ ብቻ እና ብቻ ነው ። የገሀነመ እሳት ሁኔታ ምን ይመስላል ÷ እሳቱ የማይጠፋ ፣ ትሉ የማያንቀላፋ በቁማችን የሚበላን ፣ ሰይጣን እና መልዕክተኞቹ የሚሰለጥኑብን ( የፈለጉትን የሚያደርጉብን) ......... ይሆናል ልዑል እግዚአብሔር ይህን ስፍራ እንዳናይ ይርዳን አሜን።
Показати все...
ቅኝት = ዋኔን
Показати все...
መዲና_ዘለሰኛ_ዳዊት_አለማየሁ_Dawit_Alemayehu_Medina_zelesegna_Ethiopian.m4a9.02 MB
''የታለ_የታለ_ፍቅራችን''_tedros_yosef_mezmur_lyrics.m4a5.95 MB
ብቻዬን_ነኝ_ብዬ_አላውቅም_ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ_ዮሴፍ.m4a4.27 MB
👍 1
☝️☝️☝️☝️☝️ #አውደ_መጻሕፍት 👇👇👇👇👇
Показати все...
መጽሐፍ በሞት የተገለጠ ፍቅር.pdf13.52 MB
መጽሐፍ ምርጥ መንፈሳዊ ስብከቶች.pdf9.04 MB
መጽሐፍ አንጻራዊ ትምህርተ መለኮት.pdf9.38 MB
መጽሐፍ በዓላት ለምን እንዴት.pdf14.96 MB
መጽሐፍ መጽሐፍ የቤ.ያን ብርሀን ቅ (1).pdf14.86 MB
መጽሐፍ_መናፍቃን_ለሚያነሷቸው_ጥያቄዎች_የተሰጠ_መልስ.pdf12.16 MB
🛑የሰላሳ አመታት /30/ የሰማዕትነት ጉዞ። ▪ለታሪክም አስቀምጡት። 🛑አንብቡት ይጠቅማችኋል በምን አይነት መከራዎች ውስጥ አልፈን እኛ እና ቤተክርስቲያን ለዛሬ እንደበቃን ትቃኙበታላችሁ።
Показати все...
የሠላሳ_ዓመታት_የሰማዕትነት_ጉዞ_IOTA_ሪፖርት.pdf7.96 MB
Repost from National Lottery et
Фото недоступнеДивитись в Telegram
✔️እንኳንንንን ደስስስስ አላችሁ👇👇👇 ብሄራዊ ሎተሪ ለባለ ዕድለኞች አስደሳች ዜና ይዞ መጥቷል የኢትዮጲያ ብሄራዊ ሎተሪ የማህበረሰቡን የቤት እጦት እና ፍላጎት በመገንዘብ ከEthio Telecom ጋር በመተባበር፣ #100_ሚሊዮን_ብር በመመደብ #ሚያዚያ 27/2016 በፋሲካ እለት የሚጠናቀቅ ልዪ የሆነ "ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ " ፕሮግራም አዘጋጅቷል። የኢትዮ ቴሌኮምና ብሄራዊ ሎተሪ አስተዳደር በወሰነው መሰረት  ድርጅታችን በቴሌቪዢንና በሬድዮ ለማስታወቂያ ይመድበው የነበረውን በጣም ከፍተኛ ገንዘብ በመቀነስ የቴሌግራም ቻናል በመክፈት ራሱን እያስተዋወቀ ይገኛል!! ቴሌግራም ገፃችንን ብዙ ተከታይ እንዲያገኝ (ሼር) ላደረጉ ተከታዮቻችን 1ኛ እጣ ባለ 3 መኝታ ለ 25 ዕድለኞች 2ኛ እጣ ባለ 2 መኝታ ለ 25 ዕድለኞች 3ኛ እጣ ባለ 1 መኝታ ለ 50 ዕድለኞች እና ቀጥሎ ላሉ 200 እድለኞች የ1 አመት ያልተገደበ የኢንተርኔት አገልግሎት ሽልማት ይኖረዋል፡፡ አሁንስ ምን ይጠብቃሉ ሊንኩን ተጭነው ከገቡ በኃላ፣ ይህን ፅሁፍ ለ40 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ወዳጅ ጓደኛችዎና ግሩፓች ላይ ሼር ፎርዋርድ ሲያደርጉ፣ የመሸለም እድሎ የሰፋ ነው። ይህን የማይገኝ አጋጣሚ በከንቱ እንዳያሳልፉ አሁኑኑ ሼር ፎርዋርድ ያድርጉ ፡፡ ከ40 በላይ ሼር ማረጋችሁ የመሸለም እድላችሁን ያሰፋዋል ልብ ይበሉ ❗️ ሼር አድርገው ሲጨርሱ ከታች ባለው ቦት ላይ 👇👇            @Abs_Ethiopiabot          @Abs_Ethiopiabot     Start በማለት የሽልማቱን ቀን ይጠባበቁ በኮምፒውተር እጣ አወጣጥ መሠረት #ሚያዝያ 27/2016 በትንሣኤው እለት ተሸላሚ ባለ ዕድለኛዎችን በ ቴሌግራም ቻናላችን የምንገልፅ ይሆናል መልካም እድል ከ ብሄራዊ ሎተሪ አስተዳደር @NATIONAL_LOTTERYET @NATIONAL_LOTTERYET ♻️ ሼር ሲያረጉ እኛ ደሞ እንሸልሞታለን!!
Показати все...
👍 2
“ ኑሮ ከብዷት ነው ! ” ኑሮ ከብዷቸው ራሳቸውን ለማጥፋት ትልቁ የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ ታወር ጫፍ የወጡ አንዲት እናት በሕይወት ተረፉ። በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን ካዎ ኮይሻ ወረዳ ጫው ካሬ ቀበሌ ወይሶ ሰፈር ጥር 21 ቀን 2016 ዓ/ም፣ ባለትዳርና የሁለት ልጆች እናት  ወ/ሮ ሂሩት በቀለ “ራሳቸውን ለማጥፋት” ረጅሙ የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ ታወር ጫፍ ላይ ወጥተው እንደነበር ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከወረዳው ባለስልጣን ማረጋገጥ ችሏል። ጉዳዩን በተመለከተ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ማብራሪያ እንዲሰጡ የተጠየቁት በክልሉ ወላይታ ሶዶ ዞን ካዎ ኮይሻ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ የኮሚኒኬሽን ዘርፍ ኃላፊ አቶ ተመስገን አስራት ፣ “ ማክሰኞ ዕለት (ጥር 21 ቀን 2016 ዓ/ም) የመብራት ፖል ጫፍ ላይ ወጥታ፣ አውቶማቲክ ስለሆነ በራሱ ጊዜ ዘጋና ጠቆማ ሰጠን (ሰው ወደ ላይ እየወጣ እንደሆነ)፣ ከዚያ ከወረዳ ቲም ተዋቅሮ ፓሊስ፣ የወረዳው አመራርና የቀበሌ አመራር አንድ ላይ በመሆን ወደ ስፍራው ደርሰው ሴትዮዋ ጋ ሲደርሱ ጫፍ  ላይ ወጥታ ነበር ” ብለዋል። “ አንድ ላይ በመሆን እንድትወርድ ሰዎች ለምነው ነበረ፣ ‘አልወርድም’ ብላ በጣም አስቸግራ ነበር” ያሉት አቶ ተመስገን፣ “ሌሎቹ ሰዎች ተደብቀው ፓሊስ፣ የሴትዮዋ እናትና አባት አንድ ላይ ሆነው በመለመን ወረደች ” ሲሉ አስረድተዋል። ወ/ሮ ሂሩት እንዲህ ያደረጉት ለምን እንደሆነ ከቲክቫህ ኢትዮጵያ ለቀረበላቸው ጥያቄ በሰጡት ምላሽ አቶ ተመስገን፣ “ ኑሮ ከብዷት ነው። የሁለት ልጆች እናት ናት። ኑሮ ከብዷት ከባለቤቷ ሁሉ ተጣልታ ከቤተሰቦቿ ጋ ነች። እናትና አባቷ ጋ ሆና ነው ይሄ ክስተት የተፈጠረው ” ብለዋል። ሴትዮዋ ሕመምተኛ ስለሆኑ ከወረዱ በኋላም ሶዶ ኦተና ሆስፒታል ሕክምናቸውን እየተከታተሉ እንደሚገኙ ገልጸዋል። መረጃውን አዘጋጅቶ የላከው ለጊዜው በወላይታ ሶዶ የሚገኘው የአ/አ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባል ነው። @tikvahethiopia
Показати все...
ይድረስ እንደኔ ለተሸወዱ መፅሀፍ ቅዱስ የማያቃቸው እነሱ ግን በግድ አውቀዋለው የሚሉ ሴት ፓስተሪቶች ሴት ልጅ ባደባባይ ትሰብ ዘንድ መፅሀፍ ቅዱስ በፍፁም አይፈቅድም የሴት ፓስተርነት ይህ ፍፁም ኢ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ነው ራሷን ሳትሸፍን እንደወንድ ሱሪ ታጥቀው ሲሰብኩ ሳይ እስቃለው ራስዋን ሳትሸፍን ሳትሸፍን ትንቢት የምትናገር ሴት ሁሉ ራሷን ታዋርዳለች !! እንደተላጨች ያህል ነውና 1ኛ ቆሮ 11_5 ይሄ ጥቅስ የሻራችሁት የብሉይ ጥቅስ አይደለም 🤭 ዳሩ ግን ማንንም ሊከራከር ቢፈቅድ እኛ እግዚአብሄር አብያተ ክርስትያናት እንዲ ያለ ልምድ የለም 1ኛ ቆሮ 11_16 ሴት እህቶቻይን የምትሰብኩት እንዲ ይላል ማቴዎስ 7:21-23 “በሰማይ ያለውን የአባቴን ፈቃድ ሳይፈጽም ‘ጌታ ሆይ፤ ጌታ ሆይ፤’ የሚለኝ ሁሉ ወደ መንግሥተ ሰማይ አይገባም። በዚያ ቀን ብዙዎች፣ ‘ጌታ ሆይ፤ ጌታ ሆይ፤ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን? በስምህ አጋንንት አላወጣንምን? በስምህስ ብዙ ታምራት አላደረግንምን?’ ይሉኛል። በዚያ ጊዜ፣ ‘ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንት ክፉዎች፤ ከእኔ ራቁ’ ብዬ በግልጽ እነግራቸዋለሁ።🤭ጉድ ፈላ እሺ የእግዚአብሄር ፍቃድ ምንድነው 👇👇 ሴት በነገር ሁሉ እየተገዛች በዝግታ ትማር ሴት ግን በዝግታ ትኑር እንጂ ልታስተምር ወይም በወንድ ላይ ልትሰለጥን አንፈቅድም 1ኛ ጢሞ 2_11_12 እና ምን እያልኩ ነው ሲስተር አንቺ አውቀዋለው ብለሽ የምትሰብኪው ኢየሱስ እሱ አያቅሽም ሼር እያደረጋችሁ አስመልጡ ምእመናን https://t.me/debre_aryam_kidest_arsema
Показати все...
የሻሸመኔ ደ/አርያም ቅ/አርሴማ እና ቅ/መርቆርዮስ ሰ/ት/ቤት

✟✟✟

👍 2 2🥰 1👏 1
#ታቦት_በአዲስ_ኪዳን #ሼር_share ትምህርት ሃይማኖት (የሃይማኖት ትምህርት) በሁለት ይከፈላል፡፡ ይኸውም፦ 1ኛ፡- ዶግማ 2ኛ፡- ቀኖና በሚል ነው፡፡ ዶግማ፡- ቃሉ የግሪክ ሲሆን ፍችውም እምነት ማለት ነው፡፡ ቀኖና፡- ደግሞ ቃሉ የግሪክ ሲሆን ሥርዓት ማለት ነው፡፡ ከእነዚህ ከሁለቱ ዶግማ ወይም እምነት አይጨመርበትም፤ አይቀነስበትም፤ አይሻሻልም፤ ችግርና ፈተናም ቢመጣ እስከ ሞት ድረስ አጥብቀን የምንይዘው ነው፡፡ ለምሳሌ ያህል ይህን ዓለም ካለመኖር ወደ መኖር አምጥቶ የፈጠረ፤ ቢመረምር እንጂ የማይመረመር ሁሉን ቻይ አምላክ፤ የሚሳነው ነገር የሌለ ፈጣሪ፤ የሰማይና የምድር ባለቤት የሠራዊት ጌታ ሕያው እግዚአብሔር ነው፡፡ እግዚአብሔር (ፈጣሪ) የአካል ሦስትነት አለው፡፡ በመለኮት፣ በመፍጠር፣ በሥልጣን፣ በአገዛዝ፣ በፈቃድ ግን አንድ ነው፡፡ በሦስትነቱ አብ፤ ወልድ፤ መንፈስ ቅዱስ ሲባል በአንድነቱ አንድ መለኮት አንድ እግዚአብሔር ይባላል፡፡ በአዳም ምክንያት ከመጣው የዘለዓለም ሞትና ከዲያብሎስ ባርነት ነጻ የወጣነው ከሦስቱ አካላት በአንደኛው አካል ማለትም በወልድ በኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ ይህ ዶግማ ወይም እምነት ይባላል፡፡ ቀኖና ግን በአምላካችን በኢየሱስ ክርስቶስ አምነው ያደጉ ክርስቲያኖች የሚመሩበት ሥርዓት ስለሆነ፤ በሃይማኖት አባቶች ወይም በቅዱስ ሲኖዶስ አማካኝነት እንደጊዜው ሁኔታ የሚሻሻል በመሆኑ የሚጨመርበት፤ የሚቀነስለት ነው፡፡ ለምሳሌ ያህል እኛ ኦርቶዶክሳውያን የምንጠመቀው ሴት በሰማንያ ወንድ በአርባ ቀናችን ነው፡፡ የተወለዱ ሕጻናት ሴቷ ሰማንያ ወንዱም አርባ ቀን ሳይሞላቸው ቢታመሙና በሽታው አስጊ ከሆነ በ10፣ በ20፣ በ30…ቀናቸው መጠመቅ ይችላሉ ቀኖና ነውና፡፡ በቤተ ክርስቲያናችን የቀዳስያን ብዛት መነሻው አምስት ነው፡፡ ምናልባት ከአምስቱ አንዱ፤ ሁለቱ፤ ሦስቱ ቢታጡና ሌላም ተፈልጎ እስከ መጨረሻ የማይገኝ ከሆነ ከአቅም በላይም የሆነ ችግር ከገጠመ ሁለቱ ወይም አንዱ ብቻ ቀድሰው ማቁረብ ይችላሉ፡፡ ቀኖና ነውና፡፡ በቤተ ክርስቲያናችን ታቦት ሲከብር ቤተ ክርስቲያኑን የሚዞረው ሦስት ጊዜ ነው ችግር ካለ አንድ ጊዜ ብቻ ዑደት ተፈጽሞ ሊገባ ይችላል። ቀኖና ነውና፤ ስለቀኖና (ስለሥርዐት) ቅዱስ ጳውሎስ በመልእክቱ እንዲህ ሲል ጽፏል። 1. ‹‹ነገር ግን ሁሉን በአግባብና በሥርዐት አድርጉ፡፡›› 1ኛ ቆሮ. 14፥40፡፡ 2. ‹‹ወንድሞች ሆይ በሠራንላቸው ሥርዐት ሳይሆን በተንኮል ከሚሄዱት ወንድሞች ሁሉ ትለዩ ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እናዝዛችኋለን፡፡ እኛን ልትመስሉ እንደሚገባችሁ እኛም በእናንተ መካከል ያለ ሥራ እንዳልኖርን ራሳችሁ ታውቃላችሁ›› 2ኛተሰ. 3፥6-7›› ቀኖና (ሥርዐት) የሚወሰነው በሃይማኖት አባቶች እንደሆነና ወንጌልን የሚስተምር ሰው ለሚያስተምራቸው ክርስቲያኖች በሃይማኖት አባቶች የተወሰነ ቀኖና ማስተማርና መሰጠት እንዳለበት መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ሲል ያስረዳል፡፡ በየከተማውም ሲሄዱ፥ ሐዋርያትና ቀሳውስት በኢየሩሳሌም ያዘዙትን /የወሰኑትን/ ሥርዐት አስተማሯቸው፡፡ አብያተ ክርስቲያናትም በሃይማኖት ጸኑ ዕለት ዕለትም ቁጥራቸው ይበዛ ነበር፡፡›› ይላል የሐዋ. 16፥4-5፡፡ በዚህ የእግዚአብሔር ቃል መሠረት ቅዱስ ጳውሎስ ደርቤንና ልስጥራን በተባሉ ቦታዎች ለነበሩ ክርስቲያኖች ወንጌልን ከሰበከ በኋላ ሐዋርያት የወሰኑትን ቀኖና (ሥርዐት) እነደሰጣቸው እንረዳለን፡፡ ስለዚህ ቀኖና ወይም ሥርዐት ቤተክርስቲያንን ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም፡፡ በመሆኑም ዶግማንና ቀኖናን ወይም እምነትንና ሥርዓትን ጎን ለጎን ይዞ መጓዝ ሐዋርያትን መከተል እንጂ ወደ ኋላ ተመልሶ አይሁድን መከተል አይደለም፡፡ እንግዲህ ሥርዐተ ቤተ ክርስቲያንን የሚቃወሙ ሰዎች ሁሉ፤ የሚቃወሙት በቀኖና (በሥርዐት) የሚመሩትን ክርስቲያኖች ሳይሆን የእግዚአብሔር ቃል የሆነ መጽሐፍ ቅዱስን በመሆኑ እንዳይሳሳቱ አደራ እንላለን፡፡ አሁን እንግዲህ የዶግማንና የቀኖናን ልዩነት ከተረዳን በቀጥታ ወደ ታቦቱ ጥያቄ እንሄዳለን፡፡ ጥያቄ፡-1 ዛሬ በእኛ ቤተክርስቲያን ያለው ታቦት ነው? ወይስ ጽላት በታቦትና በጽላት መካከል ልዩነት አለና፡፡ መልስ፡- ታቦት የጽላት ማደሪያ ነው፡፡ ዘዳ 40፥20፡፡ ጽላት ደግሞ ቅዱስ ቃሉ የተጻፈበት ሰሌዳ ማለት ነው፡፡ ዘዳ 34፥27-28፡፡ ስለዚህ እነዚህ ሁለት ነገሮች ዛሬም በሐዲስ ኪዳን አሉ። ሆኖም ግን አሠራሩ ሙሉ በሙሉ በዘጸ 25፥10-18 ያለውን የሙሴን ሕግ የተከተለ አይደለም፡፡ ምክንያቱም፤ 1ኛ፡- ታቦት እንደሙሴ ሕግ የሚዘጋጀው ከግራር እንጨት ሆኖ ርዝመቱ ሁለት ክንድ ተኩል፤ ወርዱም አንድ ክንድ ተኩል ቁመቱም አንድ ተኩል ይሁን ይልና በውስጥና በውጭም በጥሩ ወርቅ ለብጠው፤ በዙሪያውም የወርቅ አክሊል አድርግለት ይላል፡፡ ደግሞም ታቦቱን የሚሸከሙት ከወርቅ በተሠሩ መሎጊያዎች አራት ሰዎች እንደሆኑ እንረዳለን፡፡ በአጠቃላይ የብሉይ ኪዳን የታቦት አሠራር እጅግ ከባድ በመሆኑ በሁሉም ዘንድ አይቻልም ነበር፡፡ ምናልባት አንዳንድ የቤተክርስቲያን ፍቅር የነበራቸው ነገሥታትና ዛሬም ፍቅረ ቤተክርስቲያን ያላቸው አንዳንድ ምዕመናን ይችሉት እንደሆነ ነው እንጂ፡፡ 2ኛ፡- ጽላት፤ ጽላትም እንደሙሴ ሕግ ከሆነ መዘጋጀትና መጠረብ ያለበት ከከበረ ድንጋይ ነው፡፡ በአንድ ታቦት ውስጥም መቀመጥ ያለባቸው ሁለት ጽላቶች ናቸው፡፡ ዘዳ 34፥1፡፡ በአጠቃላይ እንደ ብሉይ ኪዳኑ ሕግና ሥርዐት ከባድ ነው፡፡ የብሉይ ኪዳኑ ሥርዐትም ለሐዲስ ኪዳኑ ሥርዓት ጥላ ሆኖ አልፏል፡፡ 2ኛ ቆሮ 3፥7-11 ፤ ቆላ 2፥17፤ ዕብ 10፥1፡፡ እንግዲህ እዚህ ላይ የሐዲስ ኪዳኑ ታቦትና ጽላት የብሉይ ኪዳኑን የታቦት አሰራርና ሥርዐት ጠንቅቆና ተከትሎ የማይሄድ ከሆነ፤ ይህ የብሉይ ኪዳኑን የታቦትና የጽላት አቀራረጽ ሥርዐት ጠንቅቆ ያልሄደ የሐዲስ ኪዳን ታቦትና ጽላት ከየት መጣ የሚል ጥያቄም ሳይነሳ አይቀርም፡፡ አንባብያን ሆይ በቀጥታ ወደ ጥያቄው ከመግባታችን በፊት በዚህ ጽሑፍ ዶግማ ላይ ስለዶግማና ቀኖና ማብራሪያ የሰጠነው ይህን ለመሰለው ጥያቄ እንዲጠቅም ነው፡፡ አሁን ወደ ሐዲስ ኪዳን ታቦትና ጽላት ስንሄድ ቁም ነገሩ እንደሚከተለው ነው፡፡ የሐዲስ ኪዳን የታቦትና የጽላት አቀራረጽም ሆነ አጠቃቀሙ የተወሰነውና የሚወሰነው በቀኖና ነው፡፡ ቀኖና ደግሞ እንደ ሁኔታው የሚሻሻል ነው፡፡ ሲቻል ይጨመርበታል ሳይቻል ደግሞ ይቀነስለታል፡፡ እንግዲህ በቤተክርስቲያናችን ቀኖና ካበረከታቸው ነገሮች አንዱ የሐዲስ ኪዳን የታቦትና የጽላት አቀራረጽንና አጠቃቀምን ነው፡፡ ስለዚህ በሐዲስ ኪዳን ታቦትን ለመቅረጽ የግራር እንጨት ባይገኝ በዘፍ 1፥31 ላይ ‹‹ እግዚአብሔርም የፈጠረውን (ያደረገውን) ሁሉ እጅግ መልካም እንደሆነ አየ›› ስለሚልና እግዚአብሔር የፈጠረውን ስለማይንቅ ከግራር ሌላ ከማይነቅዝ እንጨት መቅረጽ እንችላለን፡፡ ቁመቱ ወርዱና ዙሪያውም እንደችሎታችን ይሆናል፡፡ በውስጥና በውጭ ስለሚሆነው የወርቅ ክብርም እንደችሎታችን ይወሰናል፡፡ ከሌለንም ወርቁ ይቀራል ቀኖና ነውና፡፡ ስለጽላቱም እንደዚሁ ነው ከቻልን ከከበረ ድንጋይ፣ ከዕብነ በረድ መቅረጽ እንችላለን፤ ካልቻልን ጽላቱን ከማይነቅዝ እንጨት መቅረጽ እንችላለን፡፡ በሌላ በኩልም ከቻልን እንደ ብሉይ ኪዳኑ በአንድ ታቦት ሁለት ጽላት ማስቀመጥ እንችላለን፤ ካልቻን በአንድ ታቦት አንድ ጽላት ብቻ ይሆናል፡፡ በተጨማሪም የጽላቱን ማስቀመጫ ታቦት ባይኖረን ጽላቱን ታቦት ብለን በመጥራት በጽላቱ ብቻ መጠቀም እችላለን ቀኖና ነውና፡፡
Показати все...
👍 2
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.