uk
Feedback
በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL

በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL

Відкрити в Telegram

በዚህ ቻናል ውስጥ 👉የዳንስ ቪዲዮዎች 👉የተለያዩ በኪነ-ጥበብ ዙሪያ ያሉ ማስተዋወቂያዎች 👉የዳንስ ስልጠና ምዘገባዎች እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ። በማዕከላችን ለመመዝገብ 0994090808/0922402077

Показати більше
468
Підписники
+124 години
-17 днів
-730 днів
Архів дописів
በፍቅር የዳንስ ቡድን በርቱልን አብራቹሁን ለፍታቹሃል ጀግኖች ናቹ በርቱ ጠንክሩ በዚሁ ቀጥል ፈጣሪ ይርዳቹሁ ይሄን ይመስል ነበር
+9
በፍቅር የዳንስ ቡድን በርቱልን አብራቹሁን ለፍታቹሃል ጀግኖች ናቹ በርቱ ጠንክሩ በዚሁ ቀጥል ፈጣሪ ይርዳቹሁ ይሄን ይመስል ነበር

መድረኩን መርተህዋል አመሰግናለዉ ወንድሜ እዮብ ነኑሪልኝ ከበፍቅር የኪነ ጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል 🙏🙏👏👏👏
+3
መድረኩን መርተህዋል አመሰግናለዉ ወንድሜ እዮብ ነኑሪልኝ ከበፍቅር የኪነ ጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል 🙏🙏👏👏👏

አሰልጣኘኝ ሶቦም ሲኢድ አወል አመሰግናለዉ ። ትልቅ ነህ ኑሪልኝ ከበፍቅር የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል አሰልጣኞች ቴዳና ሚላ🙏🙏🙏
+5
አሰልጣኘኝ ሶቦም ሲኢድ አወል አመሰግናለዉ ። ትልቅ ነህ ኑሪልኝ ከበፍቅር የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል አሰልጣኞች ቴዳና ሚላ🙏🙏🙏

በመጀመሪያ ይሄን ስላደረገልን ፈጣሪ አመሰግናለዉ ሁሌም ከጎናችን ነበር ይሄን ቬስቲቫል ስናስብገና ማን ይሳካል አለን ከዉስጥም ከዉጭም አሽሟጫጭና ማርተኛ ነበር ነገር ግን እኔና ወንድሜ ከተማእከሉ ተማሪዎችጋር በማመን ጀመርን እዉነት እንዳስነዉ አልነበረም በቃ ይገርማል ምንያህል ጀግና መሆናችን ዛሬ ላይ ነዉ ያዉቅነዉ እንዴት ካላቹሁ ያለነዉ ሰበታ ነዉ ማንም አይረዳም እንዴዉም የኔ የምተለዉም ከምቀኝነት ዉጪ ስራ አያቅም እና ግን በቃ ሃሳባችን ግን እኛንም ሰበታንም ትልቅ ደረጃ ማድረስ ነዉ ደሞም እናሳከዋለን ተሳክቶአል በፌስቲቫላችን ሰበታ በታሪኮዋ ያልነበረዉን ሁሉ አድርገናል ይሄን እኛ እንጂ ሌላ ማን አደረገ ይሄንምም እኛ ስለሆንን ነዉ እኮ ይሄንምም ለኛ ምታስቡ አሪፍ ነዉ ችግሮችም ነበሩ ግን ቀጣይ ይሰተካከላሉ ሌላዉ በፕሮግራሙ ላይ የነበረቻቹሁ አርቴስቶች በጣም አመሰግናለዉ የዳንስ ቡድኖች ለመጣቹሁም አመሰግናለዉ

ሰላም የቻናል ተከታዮች እሰከዛሬ የታህሳስ 17 የቬስቲቫል ፎቶዎችን እና ቪዲዮች ያለቀቅንበት የኤዲት ስራዎች ያላለቁ ስለነበረ ነዉ አሁን ግን ያለቀ ሲሆን ይሄን ሙሉ ቀረፃዉን ያደረጉልን ktpichers እያመሰገኑኩኝ ሙሉ እስፖንሰር አድርገዉናል አመሰግናለዉ አድራሻ ታክሱ ተራ ፊት ለፊት ይገኛሉ ። በጣም አመሰግናለዉ ወደ ፎቶዎች ቪዲዮችን ደሞ በቀጣይ እንለቃለን ሁሉም በዚሁ ቻናል ብቻ ይገኛሉ ሁላቹሀም ሼር እና ጆይን እያረጋቹሁ🙏👆👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍😳😳😳😳😳😳😳🙏🙏🙏👆👆👆👏👆👆👆👌👌👌👌👌👌🫶🫶🫶🫶🫶🫶

በቅርቡ ከሰራነዉ እና ኬሮ ካደረግነዉ ምርጡ የኔ ነሽ የተሰኘዉ ክልፒ ትንሽ የተቆረጠ ተጋበዙልኝ ሙሉዉን በhope enternmet ላይ ያገኙታል። 🙏👆👏😂😳😜🤔🙏🙏🙏🙏😍😘

አብርሃም አያሌዉ የኔ ነሽ ምርጥ ሙዚቃ በፍቅር የዳንስ ቡድን በኬሮግራፍር ያደረግነዉ ምርጥ እጥር ምጥን ያለ እብድ ሙዚቃ ደሞ ጋበዝኩዋቹ ገብታቹ እዩት እያልኩኝ ለምትወዱትና የኔ ነሻ ለምትሎዋት ላኩ 🙏👆👏😂😂😂😳😳👍👍👍👍👍🤔🤔🤔😜😜😜😜 በፍቅር የዳንስ ብድን 0994090808 ለማንኛዉም ስራ እና ምዝገባ

የ አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ስዕል የሚሸጥ ነው ኦርጂናል የ እጅ ሰራ ነው ዋጋው 4000
የ አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ስዕል የሚሸጥ ነው ኦርጂናል የ እጅ ሰራ ነው ዋጋው 4000

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#ዜና_ዕረፍት ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። ጋዜጠኛው ባደረበት ህመም በአሜሪካ ሀገር ህክምናውን ሲከታተል ቢቆይም ህይወቱን ማትረፍ ሳይቻል መቅረቱ ተነግሯል። ጋዜጠኛው ቀድሞ በ
+3
#ዜና_ዕረፍት ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። ጋዜጠኛው ባደረበት ህመም በአሜሪካ ሀገር ህክምናውን ሲከታተል ቢቆይም ህይወቱን ማትረፍ ሳይቻል መቅረቱ ተነግሯል። ጋዜጠኛው ቀድሞ በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ኤፍ.ኤም አዲስ 97.1 ሬዲዮ ህይወቱ እስካለፈበት ሰዓት ድረስ ደግሞ የEBS ቴሌቪዥን መዝናኛ ፕሮግራም አቅራቢ በመሆን ሰርቷል። በተለይ በEBS ቴሌቪዥን ሲተላለፍ በነበረው " ኑሮ በአሜሪካ " ፕሮግራም እና " እሁድን በEBS " ፕሮግራም በህዝብ ዘንድ እጅግ ተወዳጅነትን ማትረፍ ችሎ ነበር። ጋዜጠኛ አስፋው መሸሸ ባደረበት ህመም ምክንያት ህክምና ሲከታተል ቢቆይም ህይወቱ ሊተርፍ አልቻለም። Via @TikvahethMagazine

ሰላም ዉድ የቻናላችን ተከታዮች ነገ እሁድ አዳዲስ ተማሪዎችን መቀበል የጀመርንና ስለጠና ከነገ ጀምሮ የምንጀር መሆናችንን በደስታ እናሳዉቃለን መተዉ ይመዝገቡ

ውድ የበፍቅር ልጆች ቤተሰቦች ለጌታችን ለመዳናታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🥰🥰 🛍🛍🛍🎁🎁🎁🎁🧸🧸 መልካም በአል ከመላው ቤተሰቦዎ ጋር እንመኛለን🎁🎁🎁🎁 💫💫 በፍቅር የኪነ ጥበብና የዳንስ ማሰልጠኛ ማዕከል 💫💫

🕯🕯🕯 ተወለደ ጌታ 💚💛❤️ የዓለሙ መድሀኒት የዓለሙ ጌታ አዳምን ሊያድነው ከእስራት ሊፈታ ከባርነት ዓለም ከጨለማው ቦታ በመስቀል ተሰቅሎ ሞትን በሞቱ ሊረታ ለአዳም የገባውን ቃልኪዳን ሊያፀና የሰውን ልጅ ሊያድን ከሲኦል ፈተና 💚ተወለደ💛 አምላክ እኛን ወደደና እራሱን ዝቅ አርጎ 💖ተወለደ💙ግርግም ሀጥያትን ደምስሶ ለሰው ሊሰጥ ሰላም አምላክ ወልደ አምላክ ከዙፋኑ ወርዶ አደረ በማርያም የሰውን ልጅ ወዶ ሀብታም ሆኖ ሳለ እራሱን ዝቅ አርጎ እኛ እንድናገኝ ሀብት ጌታችን ፈልጎ በከብቶቹ ግርግም ተወለደ አምላክ ለሰዉ ልጆች ሁሉ ሰላምን ሊሰብክ ጌታችን ሲወለድ በከብቶቹ በረት በአንድነት ዘመሩ ሰውና መላዕክት ስብሀት ለእ/ር በሰማይ ወሰላም በምድር እያሉ ዘመሩ ሰውና መላዕክት ነገስታት መጡና ወድቀው ሰገዱለት አምላክ ስለሆነ እጅ መንሻ ሰጡት በቤተልሔም ግርግም ጌታን የወለድሽ የአምላክ እናት ሆይ ጉድፍ የሌለብሽ ዓለሙን ለማዳን ጌታ የመረጠሽ እመብርሃን ሆይ ምስጋና ይብዛልሽ ጌታችን ክርስቶስ በከብቶቹ ግርግም ስለተወለደ ምስጋናን አቅርቡ እኛን ለወደደ። ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮   ✝እንኳን ለጌታችንና አምላካችን መድሀኒትአችን እየሱስ ክርስቶስ   የልደት በሰላም አደረሰህ/ሽ💝 ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯                             ይህንን መልዕክት ለምትወዳቸው ሰዎች ሁሉ ላክ እኔም ከምትወዳቸው ሰዎች መካከል ከሆንኩ ለእኔም ላክልኝ። 💚💚 ዮም ፍስሀ ኮነ በእንተ💛💛   ❤️❤️  ልደቱ ለእግዚእነ  🎁🎁 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝  @tsedi.tsedu